የሀገር ውስጥ ዜና ሙላቱ ተሾመ (ዶ/ር) ከፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ ጋር ተወያዩ Mikias Ayele Nov 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ሙላቱ ተሾመ (ዶ/ር) ከኡጋንዳው ፕሬዚዳንት ዩዌሪ ሙሴቬኒ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸው ሁለቱ ወገኖች በቀጠናዊና አለም አቀፋዊ ጉዳዮች ላይ ያላቸውን የሁለትዮሽ ትብብር ማሳደግ በሚችሉባቸው ሁኔታዎች ላይ ምክክር…
ዓለምአቀፋዊ ዜና 28 ሀገራት በሰው ሰራሽ አስተውሎት ልማት ዙሪያ በትብብር ለመስራት ተስማሙ Mikias Ayele Nov 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ፣ እንግሊዝ፣ ቻይና፣ ስድስት የአውሮፓ ህብረት ዓባል ሀገራትን ጨምሮ 28 ሀገራት በሰው ሰራሽ አስተውሎት ልማት ዙሪያ በትብብር ለመስራት የሚያስችል ስምምነት ተፈራርመዋል። እንግሊዝ የሀገራት መሪዎችን እና ግዙፍ የቴክኖሎጂ ኩባንያዎችን…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ አዳማ ከተማ እና መቻል ድል ቀናቸው Mikias Ayele Nov 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዛሬ 5ኛ ሳምንት ሁለት ጨዋታዎች ተካሂደዋል። 9 ሰአት ላይ በተካሄደ የመጀመሪያው ጨዋታ አዳማ ከተማ ድሬዳዋ ከተማን አስተናግዶ 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል። የአዳማ ከተማን ግቦች አብዲሳ ጀማል እና አሰጋኸኝ…
የሀገር ውስጥ ዜና አምባሳደር ፍጹም አረጋ በኦታዋ የኢትዮጵያ ኮሙዩኒቲ ቦርድ አባላት ጋር ተወያዩ Mikias Ayele Nov 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በካናዳ የኢትዮጵያ አምባሳደር ፍጹም አረጋ በኦታዋ የኢትዮጵያ ኮሙዩኒቲ ቦርድ አባላት ጋር ውይይት አደረጉ። አምባሳደሩ በትዊተር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ ከቦርድ አባላቱ ጋር ውይይት ማድረጋቸውን ገልጸው፣ አባላቱ በችግር ላይ የሚገኙ ዜጎችን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኮሚሽኑ ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጋር የሥራ ትውውቅ መድረክ አካሄደ Mikias Ayele Nov 1, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግሥት ጋር የሥራ ትውውቅ መድረክ አካሂዷል። በመድረኩ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በቀጣይ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የሚሠራቸውን ተግባራት አስመልከቶ ከክልሉ ከፍተኛ አመራሮች…
የሀገር ውስጥ ዜና በኮንታ ዞን በመሬት መንሸራተት አደጋ የሶስት ሰዎች ህይወት አለፈ Mikias Ayele Oct 29, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ኮንታ ዞን አመያ ዙሪያ ወረዳ በተፈጠረ የመሬት መንሸራተት አደጋ የሶስት ሰዎች ህይወት ማለፉን የዞኑ ኮሙኒኬሽን ገለፀ፡፡ በወረዳው ኦፓላሸ ቀበሌ በግምት ከምሽቱ 9 ሰዓት አካባቢ በደረሰ የመሬት መንሸራተት…
የሀገር ውስጥ ዜና ለምክር ቤት አባላት “ከዕዳ ወደ ምንዳ” በሚል መሪ ሀሳብ ስልጠና መሰጠት ጀመረ Mikias Ayele Oct 29, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት "ከዕዳ ወደ ምንዳ" በሚል መሪ ሀሳብ በአፍሪካ አመራር ልህቀት አካዳሚ ስልጠና መሰጠት ጀመረ። ስልጠናው ዛሬን ጨምሮ ለተከታታይ 10 ቀናት እንደሚቆይ የምክር ቤቱ መረጃ ያመላክታል። በስልጠና ማስጀመሪያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የልማት ድርጅቶች የገበያ ፍላጎትን መፍጠር የሚችል አሠራር መከተል እንዳለባቸው ተመላከተ Mikias Ayele Oct 29, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የልማት ድርጅቶች የገበያ ክፍተት ከመሙላት ባለፈ የገበያ ፍላጎትን መፍጠር የሚችል አሠራር መከተል እንዳለባቸው የአማራ ክልል ምክትል ርዕሰ መሥተዳድር አብዱ ሁሴን አስገነዘቡ። የአማራ ክልል የመንግሥት የልማት ድርጅቶች የ2015 በጀት ዓመት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ኬንያ አፍሪካውያን ያለ ቪዛ ወደ ግዛቷ እንዲገቡ ልትፈቅድ ነው Mikias Ayele Oct 29, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኬንያ አፍሪካውያን ያለ ቪዛ በግዛቷ መንቀሳቀስ እንዲችሉ ልትፈቅድ መሆኑን የኬንያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ ገለፁ፡፡ ፕሬዚዳንቱ ይህን ያሉት በኮንጎ ብራዛቪል በተካሄደው የሶስቱ ተፋሰስ ሀገራት የአየር ንብረት ለውጥ ኮንፈረንስ ላይ ባደረጉት…
ስፓርት ሱፐር ሰንዴይ ማንቹሪያን ደርቢ በኦልድትራፎርድ Mikias Ayele Oct 29, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ10ኛ ሳምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየርሊግ ማንቼስተር ዩናይትድ ከማንቼስተር ሲቲ የሚያደርጉት የማንቹሪያ ደርቢ ጨዋታ ተጠባቂ ነው፡፡ ምሽት 12:30 ላይ በሚደረገው ጨዋታ ማንቼስተር ሲቲ ከመሪው ቶተንሃም ጋር ያለውን የነጥብ ልዩነት ለማጥበብ ወደ…