የሩዝ ልማት በአጭር ጊዜ ውስጥ ስኬት እያስመዘገቡ ከሚገኙ የግብርና ኢኒሼቲቮች መካከል ቀዳሚ ነው – አቶ ሽመልስ አብዲሳ
አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩዝ ልማት በአጭር ጊዜ ውስጥ ስኬት እያስመዘገቡ ከሚገኙ የግብርና ኢኒሼቲቮች መካከል ቀዳሚ ነው ሲሉ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ አመለከቱ።
ርዕሰ መስተዳድሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፤ ከቁጭት ዕቅድ…