ዓለምአቀፋዊ ዜና የቀድሞው የፓኪስታን ጠቅላይ ሚኒስትር ኢምራን ካሃን የ3 ዓመት እስር ተፈረደባቸው Mikias Ayele Aug 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የፓኪስታን ጠቅላይ ሚኒስትር ኢምራን ካሃን ከሙስና ወንጀል ጋር በተያያዘ የሦስት ዓመት እስራት ተፈርዶባቸዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቢሯቸው ውስጥ የተቀበሏቸውን ስጦታዎች በመሸጥ የተገኘውን ገንዘብ ባለማሳወቃቸው ጥፋተኛ ተብለው ውሳኔው…
የሀገር ውስጥ ዜና ፋና በማህበረሰብ አገልግሎት ለትምህርት ቤት እድሳት የሚውል 2 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ Mikias Ayele Aug 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በማህበረሰብ አገልግሎት በሸገር ከተማ ኮዬ ፈጬ ክፍለ ከተማ ገላን አራብሳ ወረዳ ለቢሊ ሲልጦ ቡኡራ ቦሩ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት እድሳት ግንባታ የሚውል 2 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል፡፡ የፋና…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀረሪ ክልል የ2016 በጀት ከ4 ቢሊዮን ብር በላይ ሆኖ ፀደቀ Mikias Ayele Aug 5, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሀረሪ ክልል ምክር ቤት ከ4 ቢሊየን 258 ሚሊየን ብር በላይ ሆኖ የቀረበለትን የክልሉን መንግስት የ2016 በጀት አፀደቀ። ምክር ቤት ባካሄደው 6ዙር 2ኛ አመት 4ኛ መደበኛ ጉባኤ የክልሉ መንግሥት የ2016 በጀት በማፅደቅ ተጠናቋል፡፡…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ዩክሬን በምዕራባውያን የጦር ታክቲኮች ተስፋ ቆርጣለች – ኒዮርክ ታይምስ Mikias Ayele Aug 3, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ዩክሬን የሩሲያን ጦር ለመመከት ምዕራባውያን ባሳዩዋቸው የጦር ታክቲኮች ተስፋ ቆርጣለች ሲል የአሜሪካው ኒዮርክ ታይምስ ጋዜጣ አስነብቧል፡፡ ኒዮርክ ታይምስ እንደዘገበው÷ በኔቶ የተሳሳተ የጦር እቅድ ምክንያት ዩክሬን ከባድ ወታደራዊ ኪሳራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ክልል አደረጃጀት ላይ ያተኮረ የውይይት እየተካሄደ ነው Mikias Ayele Aug 3, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ክልል አደረጃጀት ላይ ትኩረት ያደረገ የአመራሮች ውይይት በሀዋሳ ከተማ እየተካሄደ ነው፡፡ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ በውይይት መድረኩ ላይ እንደገለጹት÷ አደረጃጀት በራሱ ግብ ባለመሆኑ የነበረንን የሚያሳጣ ሳይሆን…
የሀገር ውስጥ ዜና በሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር የተመራ ልዑክ በጎዴ ከተማ እየተካሄዱ ያሉ የልማት ፕሮጀክቶችን ጎበኘ Mikias Ayele Aug 3, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 27 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ ሞሀመድ የተመራ የክልሉ ከፍተኛ አመራሮች ቡድን በሸበሌ ዞን ጎዴ ከተማ አስተዳደር እየተካሄዱ ያሉ የተለያዩ የልማት ፕሮጀክቶችን ጎበኘ። ርዕሰ መስተዳድሩ በጉብኝቱ ወቅት የልማት ፕሮጀክቶቹን…
የሀገር ውስጥ ዜና በማታለል ተግባር ከ14 ሚሊየን ብር በላይ ጉዳት እንዲደርስ አድርገዋል የተባሉ ተከሳሾች በጽኑ እስራት ተቀጡ Mikias Ayele Aug 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የማታለል ተግባር በመፈጸም በአዲስ ብድርና ቁጠባ ተቋም ላይ ከ14 ሚሊየን ብር በላይ ጉዳት እንዲደርስ አድርገዋል የተባሉ ተከሳሾች በጽኑ እስራት ተቀጡ። የቅጣት ውሳኔውን ያሳለፈው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 3ኛ የሙስና ጉዳዮች…
የሀገር ውስጥ ዜና በሴቶች የዓለም ዋንጫ ብራዚል እና ጣሊያን ከውድድሩ ተሰናበቱ Mikias Ayele Aug 2, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 26 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኒውዝላንድ እና አውስትራሊያ አስተናጋጅነት እየተካሄደ ባለው የሴቶች የዓለም ዋንጫ ወደ ጥሎ ማለፍ የተቀላቀሉ ቡድኖች ተለይተዋል። በውድድሩ ብራዚል እና ጣሊያን ሳይጠበቅ ከምድባቸው ተሰናብተዋል። በምድብ 6 ከፈረንሳይ፣ ጃማይካ እና ፓናማ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያና ቱርክን በተለያዩ ዘርፎች በማስተሳሰር የኢኮኖሚ ተጠቃሚነታቸውን ማረጋገጥ እንደሚገባ ተጠቆመ Mikias Ayele Aug 2, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 26፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያና ቱርክን በንግድ፣ በጤና፣ በኢንቨስትመንት፣ በባህል እንዲሁም በቴክኖሎጂ ሽግግር በማስተሳሰር የኢኮኖሚ ተጠቃሚነታቸውን ማረጋገጥ እንደሚገባ ተጠቆመ። በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የውጭ ግንኙነት ቋሚ ቆሚቴ ሰብሳቢ ዲማ ነገዎ (ዶ/ር)…
ስፓርት የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለወዳጅነት ጨዋታ አሜሪካ ገባ Mikias Ayele Jul 31, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን ለወዳጅነት ጨዋታ አሜሪካ ገብቷል፡፡ ዋልያዎቹ በአሜሪካ ቨርጂኒያ ግዛት ያረፉ ሲሆን÷ በሚቀጥሉት ቀናት ልምምድ እንደሚያደርጉ ይጠበቃል፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን በአሜሪካ ቆይታው ሐምሌ 26 በዋሽንግተን ዲሲ ከጋያና…