ስፓርት ጁሌያን ኔግልስማን የጀርመን ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሆኖ ተሾመ Mikias Ayele Sep 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የባየርሙኒክ አሰልጣኝ ጁሊያን ኔግልስማን በአንድ ዓመት ኮንትራት የጀርመን ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ በመሆን ተሹመዋል፡፡ የ36 ዓመቱ አሰልጣኝ በቅርቡ የተሰናበቱትን የቀድሞው የጀርመን ብሔራዊ ቡድን አሰልጣኝ ሀንሲ ፍሊክ በመተካት ነው…
ስፓርት ፊፋ የአፍሪካ ሀገራትን ወቅታዊ የደረጃ ሰንጠረዥ ይፋ አድርጓል Mikias Ayele Sep 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፊፋ የካፍ ዞን የአፍሪካ ሀገራትን ወቅታዊ የደረጃ ሰንጠረዥ ይፋ አድርጓል፡፡ በዚሁ የፊፋ ደረጃ መሰረት ኢትዮጵያ በካፍ እውቅና ስር ከሚገኙ 50 ሀገራት 42ኛ ደረጃ ላይ ስትገኝ ከዓለም ደግሞ 142ኛ ደረጃ ላይ ተቀምጣለች፡፡ ሞሮኮ…
ስፓርት ሉሲዎቹ የአፍሪካ ዋንጫ የመጀመሪያ ማጣሪያ ጨዋታቸውን ዛሬ ያደርጋሉ Mikias Ayele Sep 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን የአፍሪካ ዋንጫ የመጀመሪያ ማጣሪያ ጨዋታውን ቀን 9 ሰዓት ከብሩንዲ አቻው ጋር በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ያካሂዳል ። በአሰልጣኝ ፍሬው ኃይለገብርኤል የሚሰለጥነው ብሔራዊ ቡድኑ÷ 26 ተጫዋቾችን በመያዝ ዝግጅቱን…
ስፓርት በሪጋ 2023 የጎዳና ላይ ውድድር ኢትዮጵያውያን አትሌቶች ይጠበቃሉ Mikias Ayele Sep 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በላቲቪያ ሪጋ በሚካሄዱ የጎዳና ላይ ውድድሮች ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የማሸነፍ ቅድመ ግምት ተሰጥቷቸዋል፡፡ በጎዳና ውድድሩ አምስት የዓለም ሪከርድ የሰበሩ አትሌቶች የሚሳተፉ ሲሆን÷ የኦሎምፒክ እና የዓለም ሻምፒዮን አትሌቶችን ጨምሮ 347…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ዲሞክራቲክ ኮንጎ የተመድ ሰላም አስከባሪ ሃይል ከግዛቷ እንዲወጣ ጠየቀች Mikias Ayele Sep 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዲሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) የሰላም አስከባሪ ሃይል ከግዛቷ በፍጥነት እንዲወጣ ጥሪ አቅርባለች፡፡ በተመድ 78ኛው ጠቅላላ ጉባኤ ላይ ፕሬዚዳንት ፌሊክስ ትሺሴኬዲ÷ ዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ግዛቷን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አዘርባጃን በናጎርኖ ኳራባግ ለተገደሉ የሩሲያ ሰላም አስከባሪዎች ይቅርታ ጠየቀች Mikias Ayele Sep 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አዘርባጃን በናጎርኖ ኳራባግ ለተገደሉ የሩሲያ ሰላም አስከባሪዎች ይቅርታ መጠየቋን ክሬምሊን አስታውቋል፡፡ የአዘርባጃን ፕሬዚደንት ኢልሃም ኤሊየቭ ÷ ሀገራቸው በወሰደችው የአፀፋ ወታደራዊ ርምጃ በተገደሉ የሩሲያ ሰላም አስከባሪዎች ይቅርታ ጠይቀው…
የሀገር ውስጥ ዜና በቻይና በተዘጋጀው የአፈር ጤንነት አጠባበቅ መድረክ ላይ ኢትዮጵያ እየተሳተፈች ነው Mikias Ayele Sep 21, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በቻይና በተዘጋጀው የአፈር ጤንነት አጠባበቅ መድረክ እና በቻይና የአፍሪካ ቀንድ የግብርና ትብብር አውደ ጥናት ላይ ኢትዮጵያ እየተሳተፈች ነው። በመድረኩ የአፈር ጤንነት በአለም ዓቀፍ ደረጃ አሳሳቢ መሆኑ የተገለፀ ሲሆን የአፈር ለምነትን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ በሱዳን ግጭት ለተጎዱ ሰብዓዊ ድጋፍ የሚውል ከ130 ሚሊየን ዶላር በላይ ይፋ አደረገች Mikias Ayele Sep 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አሜሪካ በሱዳን በተቀሰቀሰው ግጭት ለተጎዱ የሚውል ከ130 ሚሊየን ዶላር በላይ ተጨማሪ ሰብዓዊ ድጋፍ ይፋ አደረገች፡፡ ዋሺንግተን አስቸኳይ ሰብዓዊ ድጋፉን የምትለቀው በአሜሪካ የልማት ተራድዖ ድርጅት (ዩ.ኤስ.ኤ.አይ.ዲ) በኩል መሆኑ ተገልጿል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ያለአግባብ መሬት እንዲወሰድ በማድረግ ከ30 ሚሊየን ብር በላይ ጉዳት እንዲደርስ አድርገዋል የተባሉ ግለሰቦች ላይ የሙስና ክስ ተመሰረተ Mikias Ayele Sep 20, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ መስከረም 9 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለስድስት ግለሰቦች ያለአግባብ 1 ሺህ 700 ካሬ ሜትር ይዞታ እንዲወስዱ በማድረግ ከ30 ሚሊየን ብር በላይ ጉዳት እንዲደርስ አድርገዋል የተባሉ 21 ግለሰቦች ላይ የሙስና ወንጀል ክስ ተመሰረተ። ክሱ የተመሰረተው በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት…
የሀገር ውስጥ ዜና የብሔራዊ ቡድኑ የቀድሞ ሁለት ተጫዋቾች ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ Mikias Ayele Sep 20, 2023 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ቡድን የቀድሞ ተጫዋች የነበሩት እሸቱ ገብረህይወት እና ቴዎድሮስ አስገዶም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። በ1950ዎቹ እና 60ዎቹ ተጫውተው ያሳለፉት እሸቱ ገብረህይወት በ1960 ዓ.ም በኢትዮጵያ አስተናጋጅነት በተካሄደው…