Fana: At a Speed of Life!

ተሰርቀው የተከማቹ  የመሰረተ ልማት ገመዶች በቁጥጥር ስር ዋሉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ከተለያዩ ተቋማት ተሰርቀው የተከማቹ በርካታ የመሰረተ ልማት ገመዶች በቁጥጥር ስር መዋላቸውን የአዲስ አበባ ፖሊስ አስታወቀ፡፡ ፖሊስ በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 በተለምዶ ላቦራ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ ጥናት እና ክትትል በማድረግ በህግ አግባብ…

አሰልጣኝ ውበቱ አባተ  የፋሲል ከነማ አሰልጣኝ ሆኖ ተሾመ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀደሞው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን አሰልጣኝ ውበቱ አባት በይፋ የፋሲል ከነማ አሰልጣኝ በመሆን ተሹሟል፡፡ ክለቡ ከተጠናቀቀው የውድድር ዓመት በኋላ አዲስ አሰልጣኝ ለመሾም በዝግጅት ላይ እንደሚገኙ እና ከአሰልጣኝ ውበቱ አባተ ጋር ድርድር መጀመራቸው…

ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ናኦሚ በሴቶች የዓለም ዋንጫ አሜሪካን ወክላለች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ናኦሚ ግርማ በሴቶች የዓለም ዋንጫ በአሜሪካ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን ስብስስብ ውስጥ ድንቅ ብቃቷን እያሳየች ትገኛለች፡፡ የተካላካይ ክፍል ተጫዋቿ በፈረንጀቹ 2020 የአሜሪካ ሴቶች ብሄራዊ ቡድን የመጀመሪያ ጥሪ የደረሳት ሲሆን፥…

ኃይለማርያምና ሮማን ፋውንዴሽን በደቡብ ኦሞ ዞን ለሁለት ወረዳዎች የአምቡላንስና የሕክምና መሳሪያዎች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የ"ኃይለማርያምና ሮማን ፋውንዴሽን" በደቡብ ኦሞ ሐመር እና በና-ፀማይ ወረዳዎች የጤና ልማት ሥራዎችን ለማገዝ ከ13 ሚሊዮን ብር በላይ ዋጋ ያላቸው ሁለት አምቡላንስና አራት የአልትራሳውንድ ማሽኖችን ድጋፍ አደረገ። የፋውንዴሽኑ…

በለንደን ዳይመንድ ሊጉ ጉዳፍ ፀጋየ  አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በለንደን ዳይምንድ ሊጉ የ5 ሺህ ሜትር ወድድር  አትሌት ጉዳፍ ፀጋየ ድል ቀንቷታል፡፡ ጉዳፍ  ርቀቱን ለመጨረስ 14 ደቂቃ ከ12 ሴኮንድ የፈጀባት ሲሆን ተቀናቃኞቿን ሲፈን ሀሰን እና ብያትሪስ ቺቤትን በመቅድም ነው የ5 ሺህ ሜትር እርቀቱን…

ሻምበል አበበ ቢቂላ የሀገር ኩራት ምንጭ እና ፈርጥ ነው- ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ሻምበል አበበ ቢቂላ የሀገር ኩራት ምንጭ እና ፈርጥ ነው ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ገለፁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር  ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጣሊያን መዲና ሮም ጎዳና ለአትሌት አበበ ቢቂላ ማስታወሻ አኑረዋል። ይህን ተከትሎ ጠቅላይ…

ሕገ ወጥ ስደትንና ሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውርን ለመግታት ድህነትን ለመቅረፍ የሚያስችሉ ግልጽ ተግባራት ያስፈልጋሉ-ጠ/ሚ ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)ሕገ ወጥ ስደትንና ሕገ ወጥ የሰዎች ዝውውርን ለመግታት እንዲሁም ድህነትን ለመቅረፍ የሚያስችሉ ግልጽ ተግባራት ያስፈልጋሉ ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) ገለፁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) በጣልያን ሮም እየተካሄደ በሚገኘው…

የቻይናው የውጭ ጉዳይ ቢሮ ዳይሬክተር ዋንግ ዪ አዲስ አበባ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይናው የውጭ ጉዳይ ቢሮ ዳይሬክተር ዋንግ ዪ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡ የውጭ ጉዳይ ዳይሬክተሩ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት አቀባበል አድርገውላቸውል፡፡ ዳይሬክተሩ…

የአማራ ክልል የ2016 በጀትን ከ137 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ በማድረግ አፀደቀ

አዲስ አበባ ፣ ሐምሌ 14 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል የ2016 በጀት 137 ቢሊየን 408 ሚሊየን 472 ሺህ 187 ብር ሆኖ ጸደቀ። የክልሉ ምክር ቤት በ6ኛ ዙር 3ኛ ዓመት የሥራ ዘመን 6ኛ መደበኛ ጉባኤ ነው በጀቱ ያጸደቀው። ከጠቅላላው የ2016 በጀት የክልሉ የልማት ፋይናንስ…

አንጋፋው አጥቂ ሳላዲን ሰዒድ ጫማ ሰቀለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ክለቦች እና በኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን ለበርካታ አመታት አገልግሎት የሰጠው ሳላዲን ሰዒድ ጫማውን ሰቅሏል፡፡ ሳላዲን ሰይድ ለ15 ዓመታት በብሔራዊ ቡድን እና እና በተለያዩ ክለቦች መጫዎት የቻለ ሲሆን በ37 ዓመቱ ጫማ መስቀሉን ለሶከር…