በጳጉሜ ወር በክልሉ ያለውን አሉታዊ ድባብ መቀየር የሚያስችል የሥነ ተግባቦት ሥራ ያስፈልጋል – አቶ አረጋ ከበደ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጳጉሜ ወር በአማራ ክልል ያለውን አሉታዊ ድባብ መቀየር የሚያስችል የሥነ ተግባቦት ሥራ ያስፈልጋል ሲሉ የክልሉ ርእሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ተናገሩ፡፡
ርዕሰ መስተዳድሩ “ጳጉሜን ለኢትዮጵያ” በሚለው ሀገራዊ ንቅናቄ ከክልሉ ከፍተኛ የሥራ…