በተለያዩ የዓለም ሀገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች አዲስ ዓመትን አከበሩ
አዲስ አበባ ፣ መስከረም 1 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ የዓለም ሀገራት የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና የኢትዮጵያ ወዳጆች አዲስ ዓመትን በየሀገራቱ በሚገኙ የኢትዮጵያ ኤምባሲዎችና በቆንስላ ጽህፈት ቤቶች አከበሩ።
የ2016 አዲስ ዓመት (ዘመን መለወጫ) በዓል ከተከበሩባቸው ካሉ ሀገራት መካከል…