Fana: At a Speed of Life!

የፌዴራል ፖሊስ አባላት 500 ሚሊየን ችግኝ በአንድ ጀንበር የመትከል መርሐ ግብር ላይ ተሳተፉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ አመራሮች እና አባላት በአንድ ጀንበር 500 ሚሊየን ችግኝ የመትከል መርሐ ግብር ላይ ተሳትፈዋል፡፡ የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ አመራር እና አባላት በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ወረዳ 7 እንዲሁም የፖሊስ ሰራዊቱ በሚገኙባቸው…

የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የአየር ንብረት ለውጥን ለመታገል የተግባር ማሳያ ነው – ኦሬሊያ ቻሌብሮ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ከወሬ ባለፈ የአየር ንብረት ለውጥን በተግባር ለመታገል ዋና ማሳያ ነው ሲሉ በተባበሩት መንግስታት የኢንዱስትሪ ልማት ድርጅት የኢትዮጵያ ዳይሬክተር ኦሬሊያ ቻሌብሮ ተናገሩ፡፡ በተባበሩት መንግስታት የኢንዱስትሪ ልማት…

የሲዳማ ክልል ምክር ቤት ለ2016 በጀት ዓመት ከ22 ቢሊየን 637 ሚሊየን ብር በላይ በጀት አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሲዳማ ክልል ምክር ቤት እያካሄደ ባለው መደበኛ ጉባኤ ለ2016 በጀት ዓመት የቀረበለትን ከ22 ቢሊየን 637 ሚሊየን ብር በላይ በጀት አጸደቀ። በበጀት ዓመቱ በክልሉ የግብርና ምርታማነትን በማሳደግ የነዋሪውን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በልዩ ትኩረት…

የተለያዩ ክልሎች ርዕሳነ መስተዳድሮች ህብረተሰቡ በአንድ ጀንበር ችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ላይ በንቃት እንዲሳተፍ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)  የሀረሪ እና የሲዳማ ክልል ርእሳነ መስተዳድሮች  በነገው እለት ለሚከናወነው በአንድ ጀንበር  ችግኝ ተከላ መርሃ ግብር ላይ ህብረተሰቡ በንቃት እንዲሳተፍ ጥሪ አቀረቡ፡፡ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ÷በአረንጓዴ አሻራ መርሃግብሩ…

ነገ ለሚከናወነው የ500 ሚሊየን ችግኝ በአንድ ጀንበር መርሃ ግብር በመዲናዋ የተለዩ የመትከያ ስፍራዎች ይፋ ሆኑ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ነገ ለሚከናወነው የ500 ሚሊየን ችግኝ ተከላ በአንድ ጀንበር መርሃ ግብር በአዲስ አበባ ከተማ የተለዩ የመትከያ ስፍራዎች ይፋ ሆነዋል፡፡ በዚህም፡- አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ የተከላ ቦታ ልዩ ስም:- ትልቁ አቃቂ ወንዝ…

ሉሲዎቹ የቻድ አቻቸውን በመልስ ጨዋታ አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን የቻድ አቻውን በመልስ ጨዋታ 4 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ በ2024 ኦሊምፒክ የሴቶች እግር ኳስ የአፍሪካ ዞን የመጀመርያ ዙር ማጣሪያ የኢትዮጵያ ሴቶች ብሔራዊ ቡድን ከቻድ አቻው ጋር ጨዋታውን አድርጎ 6 ለ 0…

በትግራይ ክልል በነገው ዕለት በአንድ ጀንበር 3 ሚሊየን ችግኝ ለመትከል ዝግጅት መደረጉ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል በነገው ዕለት በአንድ ጀንበር 3 ሚሊየን ችግኝ ለመትከል ዝግጅት መደረጉን  የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር ግብርናና ተፈጥሮ ኃብት ቢሮ አስታወቀ። በቢሮው የደን ልማት፣ ጥበቃና አጠቃቀም ዳይሬክተር አቶ ተስፋይ ተክለኃይማኖት÷ በአንድ…

በአምባሳደር ብርቱካን አያኖ የሚመራ ልዑክ በአንድ ጀንበር 500 ሚሊየን ችግኞችን ለመትከል የተያዘው እቅድ ላይ ለመሳተፍ ድሬዳዋ ገባ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በዉጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ የሚመራ የዉጭ ጉዳይ ሚኒስቴር እና የተጠሪ ተቋማት የስራ ኃላፊዎች እና ስራተኞች ልዑክ በአንድ ጀንበር 500 ሚሊየን ችግኞችን ለመትከል የተያዘው እቅድ ላይ ለመሳተፍ ድሬዳዋ ገብቷል፡፡ ልዑኩ…

የኬር ኦድ የ15 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር በወልቂጤ ከተማ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) 3ኛው የኬር ኦድ የ15 ኪሎ ሜትር የጎዳና ላይ ሩጫ ውድድር በወልቂጤ ከተማ ተካሂዷል። በ15 ኪሎ ሜትር የሴቶች ውድድር ጉተኒ ሻንቆ  ቀዳሚ ስትሆን መብራት ግደይ እና ፀሀይ ሀይሉ   ተከታዩን ደረጃ ይዘዋል። በወንዶች15 ኪሎ ሜትር ጭምዴሳ…

ፕሬዚዳንት ሩቶ በሱዳን አስቸኳይ የተኩስ አቁም ስምምነት እንዲደረግ ጥሪ አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኬንያው ፕሬዚዳንት ዊሊያም ሩቶ በሱዳን አስቸኳይ የተኩስ አቁም ስምምነት እንዲደረግ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ  ይህን ያሉት በትናንትናው እለት ከሱዳን ሉዓላዊ  ምክር ቤት ሊቀመንበር ጄኔራል አብዱልፈታህ  አል ቡርሃን ጋር በስልክ ውይይት…