Fana: At a Speed of Life!

የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከ3 ድርጅቶች ጋር ስምምነት ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር የዲጂታል ኢትዮጵያ 2025 ስትራቴጂን እውን ለማድረግ የሚያስችል የጋራ ግብረ ኃይል ለማቋቋም ከሦስት ድርጅቶች ጋር  ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ ድርጅቶቹ ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ፣ ሱሚቶሞ ኮርፖሬሽን እና የጃፓን ዓለም…

በኦሮሚያ ክልል 652 ሺህ ሄክታር መሬት በሩዝ ተሸፍኗል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል እስከአሁን 652 ሺህ ሄክታሩ በሩዝ መሸፈኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ሽመልስ አብዲሳ ገለጹ፡፡ አቶ ሽመልስ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ በክልሉ ከሁለት ዓመታት በፊት ከ6 ሺህ ሄክታር በታች የተጀመረው የሩዝ ልማት…

ዶክተር ፍፁም አሰፋ ከግሎባል ግሪን ግሮውዝ ተወካይ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የፕላንና ልማት ሚኒስትር ፍፁም አሰፋ (ዶ/ር) ከግሎባል ግሪን ግሮውዝ የኢትዮጵያ ተወካይ ሚስተር ዳንኤል ኦግቦንያ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸው ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥን ተጽዕኖን ለመቋቋም የወሰደቻቸውን የፖለቲካ ቁርጠኝነት እና…

ቤንጃሚን ሜንዲ ዳግም ወደ እግር ኳስ ተመልሷል

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የቀድሞው የማንቼስተር ሲቲ ተካላካይ ቤንጃሚን ሜንዲ ከፍርድቤት እንግልት በኋላ ዳግም ወደ እግር ኳስ ተመልሷል፡፡ በዚህ ክረምት ወር ከማንቼስተር ሲቲ ጋር ያለው ኮንትራት የተጠናቀቀው ሜንዲ ከቀናት በፊት በፈረንሳይ ሊግ ዋን ለሚገኘው ሎሬንት ክለብ…

አምባሳደር ተስፋዬ ይታይህ ከእስራኤል ፓርላማ አባል ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በእስራኤል የኢትዮጵያ አምባሳደር ተስፋዬ ይታይህ ከእስራኤል ፓርላማ አባል (ክኔሴት) ጋር ውይይት አድርገዋል፡፡ ኢትዮጵያ እና እስራኤል ረጅም ዘመናትን ያስቆጠረ ታሪካዊ የህዝብ ለህዝብ ግንኙነት እንዳላቸው በውይይቱ ላይ የጠቀሱት አምባሳደር…

ኢራቅ ለኢራን የኤሌክትሪክ ክፍያ እንድትፈፅም የሚያስችል የስምምነት ህግ አሜሪካ አፀደቀች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢራቅ ለኢራን የኤሌክትሪክ ክፍያ እንድትፈፅም የሚያስችል የስምምነት ህግ ማፅደቋን አሜሪካ አስታውቃለች፡፡ የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን የኢራቅን ብሄራዊ ደህንነት የሚመለከቱ እና ለ120 ቀናት ይቆያሉ የተባሉ የህግ ማዕቀፎችን…

የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደርና የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት አመራሮችና ሰራተኞች አረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደርና የአርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት አመራሮችና ሰራተኞች በአንድ ጀንበር 500 ሚሊየን ችግኝ የመትከል መርሐ ግብር ላይ ተሳትፈዋል፡፡ በጅማ ዞን ማና ወረዳ አረንጓዴ አሻራቸውን ያኖሩት የኢንፎርሜሽን…

በሕብረት ከተነሳን ወርቃማ ውጤት ለማስመዝገብ የሚያግደን ምድራዊ ሃይል የለም – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በህብረት ስንቆም ከባድ ሚመስለውን ነገር ማሳካት እጅግ ቀላል ነው ሲሉ የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ ተናገሩ፡፡ አቶ አደም ፋራህ በዛሬው ዕለት በስኬት የተጠናቀቀውን በአንድ ጀንበር 500 ሚሊየን ችግኝ የመትከል መርሐ ግብር…

ለሽብር ተግባር 50 የእጅ ቦምብና 58 የቦምብ ፊውዝ ይዘው ሲንቀሳቀሱ እጅ ከፍንጅ ተይዘዋል የተባሉ ተጠርጣሪዎች ፍርድ ቤት ቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ለሽብር ተግባር የሚውል 50 የእጅ ቦምብና 58 የቦንብ ፊውዝ ይዘው ሲንቀሳቀሱ እጅ ከፍንጅ ተይዘዋል የተባሉ ተጠርጣሪዎች ፍርድ ቤት ቀረቡ፡፡ የፌዴራል ከፍተኛ ፍ/ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ ጊዜ ቀጠሮ ችሎት ከሰዓት በኋላ በነበረው ቀጠሮ የፌዴራል ፖሊስ…

በተለያዩ ሀገራት የሚገኙ የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች በአንድ ጀንበር 500 ሚሊዪን ችግኝ የመትከል መርሐ ግብር ላይ ተሳተፉ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 10፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለያዩ ሀገራት የሚገኙ የኢትዮጵያ ኤምባሲዎች እና ሰራተኞች ዛሬ እየተከናወነ በሚገኘው በአንድ ጀንበር 500 ሚሊዪንችግኝ የመትከል መርሐ ግብር ላይ ተሳተፉ። በጂቡቲ የኢትዮጵያ ኤምባሲ በትዊተር ገፁ÷ የአየር ንብረት ለውጥ ድንበር እንደማይገድበው…