የሀገር ውስጥ ዜና በጎፋ ዞን በወንጀል የተጠረጠሩ 4 የፖሊስ አባላት በቁጥጥር ስር ዋሉ Mikias Ayele Jul 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በጎፋ ዞን በወንጀል የተጠረጠሩ 4 የፖሊስ አባላት በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ፖሊስ አስታወቀ፡ የጎፋ ዞን ፖሊስ አዛዥ ኢንስፔክተር ታረቀ አጥናፉ እንደተናገሩት÷ ፖሊሶቹ ሐምሌ 4 ቀን 2015 ዓ.ም ምሽት 7 ሰዓት ላይ በዞኑ ላንቴ ቀበሌ እና ቡልቂ…
የሀገር ውስጥ ዜና የቤንች ሸኮ ዞን ለሶማሌ ክልል ከ20ሺ በላይ ችግኞችን በስጦታ አበረከተ Mikias Ayele Jul 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የቤንች ሸኮ ዞን ለሶማሌ ክልል ከ20ሺ በላይ የተለያዩ ዝርያ ያላቸውን የደን ችግኞች በስጦታ አበረከተ፡፡ በዞኑ በሐምሌ 10 በአንድ ጀንበር 10 ሚሊየን ችግኝ በ164 ነጥብ 5 ሄክታር መሬት ላይ እንደሚተከልም…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ ሞኮንን ከሞሮኮ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጋር ተወያዩ Mikias Ayele Jul 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከሞሮኮ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ናስር ቦሪታ ጋር ተወያተዋል፡፡ ውይይቱ በኬንያ እየተካሄደ ባለው 43ኛው የአፍሪካ ህብረት የስራ አስፈፃሚዎች መደበኛ ስብሰባ ጎን ለጎን የተካሄደ ነው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ወ/ሮ ሰመሪታ ሰዋሰው ከአየርላንድ መንግስት ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዋና ፀሃፊ ጋር ተወያዩ Mikias Ayele Jul 14, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ ሰመረታ ሰውሰው ከአየርላንድ ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ዋና ፀሃፊ ጆሴፍ ሃኬት ጋር የሁለቱ ሀገራትን ግንኙነት ማጠናከር በሚቻልባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ተወያይተዋል። በውይይታቸው ሚኒስትር ዴኤታዋ ከፕሪቶሪያው የሰላም ስምምነት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሴቶችን የመሪነት አቅም ለማሳደግ የተጀመረውን ጥረት ተጠናክሮ ይቀጥላል – ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ Mikias Ayele Jul 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) መንግሥት የሴቶችን የመሪነት አቅም ለማሳደግ የጀመረውን ጥረት አጠናክሮ ይቀጥላል ሲሉ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ገለጹ። የፕሬዝዳንት ጽ/ቤት ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና ከዩ ኤን ውመን ጋር በመተባበር ለሴት የሕዝብ ተወካዮች ምክር…
የሀገር ውስጥ ዜና በጎንደር ዩኒቨርሲቲ የአይን ሞራ ግርዶሽ ቀዶ ሕክምና አገልግሎት እየተሰጠ ነው Mikias Ayele Jul 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ አጠቃላይ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል "ሂማሊያን ካታራክት ፕሮጀክት" ከተሰኘ ግብረ ሠናይ ድርጅት ጋር በመተባበር የአይን ሞራ ግርዶሽ ቀዶ ሕክምና አገልግሎት እየሰጠ ነው፡፡ በጎንደር ዩኒቨርሲቲ ሆስፒታል የአይን ሕክምና ፕሮጀክቶች…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በደቡባዊ አውሮፓ ‘የሙቀት ማዕበል’ እየተስፋፋ መሆኑ ተገለፀ Mikias Ayele Jul 13, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 6፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡባዊ አውሮፓ እና በሰሜን-ምዕራብ አፍሪካ ከፍተኛ የሙቀት መጠን እየተስፋፋ መሆኑ ተገለፀ፡፡ በቀጣዮቹ ቀናት በበርካታ የደቡባዊ የአውሮፓ ሀገራት የሙቀት መጠኑ ከ40 እስከ 48 ዲግሪ ሴሊሺየስ ይደርሳል ነው የተባለው። በተለይም ይህ የሙቀት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ እና የአዲስ አበባ ፖሊስ አመራሮች በሰላምና ደኅንነት ላይ መከሩ Mikias Ayele Jul 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ እና የአዲስ አበባ ፖሊስ ከፍተኛ አመራሮች በሰላምና ደኅንነት ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር ተወያዩ፡፡ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ወንጀል መከላከል ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ምክትል ኮሚሽነር ጀነራል መላኩ ፋንታ ÷ አዲስ አበባ…
ስፓርት ጎንደር አራዳ የኢትዮጵያ የክለቦች ሻምፒዮና ሆነ Mikias Ayele Jul 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐዋሳ ከተማ ሲካሄድ የቆየው የኢትዮጵያ የክለቦች ሻምፒዮና ውድድር ዛሬ ተጠናቋል፡፡ በሻምፒና ውድድሩ ከተለያዩ ክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች የተወጣጡ 31 ክለቦች መሳተፋቸውን የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን መረጃ ያመላክታል፡፡ በማጠቃለያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ካሜሩን ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ተስማሙ Mikias Ayele Jul 12, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 5፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ደመቀ መኮንን ከካሜሩን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሌጄዩን ምቤላ ጋር ተወያይተዋል። ውይይቱ ነገ መካሄድ ከሚጀመረው 43ኛው የአፍሪካ ኀብረት የስራ አስፈፃሚ ምክር ቤት ስብሰባ በፊት የተደረገ መሆኑ…