የሀገር ውስጥ ዜና የብሄራዊ ተሀድሶ ኮሚሽን የቅድመዝግጀት ስራውን ማጠናቀቁ ተገለፀ Mikias Ayele Apr 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የብሔራዊ ተሃድሶ የቅድመ ዝግጅት ሥራውን በማጠናቀቅ ወደ ተግባር ሥራ ለመግባት የሚችልበት ደረጃ ላይ መድረሱ ተገለፀ፡፡ የምክር ቤቱ ሰብሳቢ የሰላም ሚኒስትሩ አቶ ብናልፍ አንዱዓለም እንዲሁም የኮሚሽኑ ኮሚሽነር አምባሳደር ተሾመ ቶጋ እና የምክር…
የሀገር ውስጥ ዜና አቶ ደመቀ መኮንን በዛንዚባር የሚገኘውን የአፄ ኃይለሥላሴ ትምህርት ቤት ጎበኙ Mikias Ayele Apr 24, 2023 0 አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 16 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በታንዛኒያ ጉብኝት እያደረጉ ያሉት ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በዛንዚባር የቀዳማዊ አፄ ኃይለሥላሴ 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤትን ገብኝተዋል። ትምህርት ቤቱ ከ75 ዓመታት በፊት መመስረቱ በጎብኝቱ ወቅት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአውሮፓ ኅብረት ምክር ቤት በኢትዮጵያ ዘላቂ ሠላምን ለማስፈን ድጋፍ እንደሚያደርግ አረጋገጠ Mikias Ayele Apr 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ዘላቂ ሠላም ለማረጋገጥ የምታደርገውን ጥረት እንደሚደግፍ የአውሮፓ ኅብረት ምክር ቤት ዛሬ ባሳላፈው ውሳኔ አረጋገጠ፡፡ ምክር ቤቱ የአውሮፓ ኅብረት በኢትዮጵያ መንግስት እና በህወሓት መካከል ዘላቂ ሠላም ለማስፈን የተደረሰውን ሥምምነት…
የሀገር ውስጥ ዜና በፒራሚድ ንግድ ስልት ላይ የተሰማሩ ሁለት ኩባንያዎች በህግ ሊጠየቁ ነው Mikias Ayele Apr 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በፒራሚድ ንግድ ስልት ላይ የተሰማሩ ሁለት ኩባንያዎችን በህግ ለመጠየቅ ሂደቶች መጀመሩን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ። የፒራሚድ ንግድ ስልት የሚያስከትለውን ማህበራዊ ምስቅልቅል ለማስቆም አፋጣኝ የእርምት እርምጃ እንደሚያስፈልግ…
ቢዝነስ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁለት የዲጂታል የነዳጅ መክፈያ ስርዓቶችን አስተዋወቀ Mikias Ayele Apr 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሁለት የዲጂታል የነዳጅ መክፈያ ስርዓቶችን አስተዋውቋል። የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ፕሬዚዳንት አቤ ሳኖ ለጋዜጠኞች በሰጡት መግለጫ÷ አንደኛው በባንኩ ሲ ቢ ኢ(CBE) ብር መክፈል የሚቻልበት ስርዓት ሲሆን ሁለተኛው ተጨማሪ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ቻይና ዜጎቿን ከሱዳን ልታስወጣ ነው Mikias Ayele Apr 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 16፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ዜጎቿን ከሱዳን ልታስወጣ መሆኑን የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ እርምጃው በሱዳን የተቀሰቀሰውን ግጭት ተከትሎ የተወሰነ መሆኑን ሲ ጂ ቲ ኤን በዘገባው አመላክቷል። ቻይና በካርቱም የሚገኙ ከ1 ሺህ 500 በላይ ዜጎቿን…
የሀገር ውስጥ ዜና ህፃን አፍኖ በመውሰድ ክፍያ የጠየቀው ግለሰብ እና ግብረ አበሮቹ በቁጥጥር ስር ዋሉ Mikias Ayele Apr 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የአምስት አመቱን ህፃን አፍኖ በመውሰድ የ1 ነጥብ 5 ሚሊየን ብር ክፍያ የጠየቀው ግለሰብና ግብረ አበሮቹ በቁጥርር ስር ውለው ምርመራ መጀመሩ ተገለፀ፡፡ በህፃኑ እገታ ዋና ወንጀል ፈፃሚ የሆነው አማኑኤል ተክላይ የተባለው ግለሰብ ቤተሰባዊ ጉዳይን…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉቅዱስ ጊዮርጊስ እና ድሬዳዋ ከተማ ድል ቀንቷቸዋል Mikias Ayele Apr 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በቤትኪንግ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ቅዱስ ጊዮርጊስ እና ድሬዳዋ ከተማ ድል ቀንቷቸዋል፡፡ በዛሬው ዕለት በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም ሁለት ጨዋታዎች ተካሂደዋል፡፡ በዚህም 9 ሰዓት ቅዱስ ጊዮርጊስና ፋሲል ከነማ ጨዋታቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና ከንቲባ አዳነች ከኪነጥበብ ባለሙያዎች ጋር ተወያዩ Mikias Ayele Apr 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ከኪነጥበብ ባለሙያዎች ጋር ተወያይተዋል፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው በውይይቱ ÷ ባለሙያዎቹ ያሉባቸውን ጥያቄዎች እና ድጋፍ የሚሹባቸውን ጉዳዮች መጠቆማቸውን አስፍረዋል፡፡ በዚህም…
የሀገር ውስጥ ዜና በጎርፍ አደጋ የሁለት ሕፃናት ሕይወት አለፈ Mikias Ayele Apr 22, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በወላይታ ሶዶ ከተማ ዋዱ ቀበሌ በጎርፍ አደጋ የሁለት ሕፃናት ህይወት ማለፉ ተገለፀ፡፡ በቀበሌው ሶስት ህፃናት በጎርፍ መሄጃ ዲች ውስጥ በመጫወት ላይ ሳሉ ድንገት በጣለው ዝናብ ሁለቱ ህፃናት ወዲያው በጎርፍ መወሰዳቸው ነው የተገለፀው፡፡…