Fana: At a Speed of Life!

በኢንዱስትሪዎች የሃይል አቅርቦት ችግርን ለመፍታት አዳዲስ አሰራሮች እየተተገበሩ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢንዱስትሪዎች ላይ የሚስተዋለውን የሃይል አቅርቦት ችግር ለመፍታት አዳዲስ አሰራሮች እየተገበረ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት አስታውቋል፡፡ በአገልግሎቱ የሃይል አቅርቦት ማስተባበሪያ ሃላፊ አቶ ነብዩ በየነ÷ በኢትዮጵያ የኢንዱስትሪው…

የአዲስ አበባ አመራር አካዳሚ አመታዊ የጥናትና ምርምር አውደጥናት እያካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ አመራር አካዳሚ " ችግር ፈቺና ምርምር ለከተማችን የላቀ ለውጥ " በሚል መሪ ሀሳብ አመታዊ የጥናትና ምርምር አውደ ጥናት እያካሄደ ነው። በአውደ ጥናቱ አካዳሚው በተለያዩ የመዲናዋ ጉዳዮች ላይ ትኩረት አድርጎ ያጠናቸውን የምርምር…

የመደመር ትውልድ መጽሐፍ የትውውቅና የገቢ ማሰባሰቢያ መርሐ ግብር በጋምቤላ ከተማ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመደመር ትውልድመጽሐፍ የትውውቅና የገቢ ማሰባሰቢያ ክልላዊ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በጋምቤላ ከተማ መካሄድ ጀምሯል። የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ ÷በመደመር መጽሐፍ ሽያጭ የሚገኘው ገቢ በክልሉ ለቤተ መጸሐፍት ማሰሪያ እንደሚውል…

ተቋማት ለገበታ ለትውልድ ፕሮጄክት የገንዘብ ድጋፍ ማድረጋቸውን እንደቀጠሉ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ተቋማት ለገበታ ለትውልድ ፕሮጄክት የገንዘብ ድጋፍ ማድረጋቸውን እንደቀጠሉ ነው። የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት በ4ኛ ዙር የገበታ ለትውልድ ፕሮጄክትን የደገፉ ድርጅቶችን በመዘርዘር አመስግኗል፡፡ በዚህም መሰረት ዳሸን ባንክ 72 ሚሊየን…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የጉባ ኮርስ እና የድህረ ምረቃ ዕጩ መኮንኖችን አስመረቁ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚኒስትር እና የጦር ሀይሎች ጠቅላይ አዛዥ ዐቢይ አሕመድ በሁርሶ ሰላም ማስከበር ኮንቲጀንት ማሰልጠኛ የጉባ ኮርስ እና የድህረ ምረቃ ዕጩ መኮንኖችን አስመረቁ። የኢትዮጵያ ወታደራዊ አካዳሚ  በሁርሶ ማሰልጠኛ  ያሰለጠናቸው እጩ…

ወ/ሮ ሰመሪታ ሰዋሰው ከአፍሪካ ልማት ባንክ የግብርና ዘርፍ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 29 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮሰመሪታ ሰዋሰው ከአፍሪካ ልማት ባንክ የግብርና ዘርፍ ዳይሬክተር  ፓስካል ሳጊንጋ (ዶ/ር) እና ከሞሮኮ የአፈር ማዳበሪያ አምራች ድርጅት  ሊቀመንበር ላህቸን ኢናህሊ ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይታቸው ሚኒስትር ዴኤታዋ…

የሩዋንዳውያን የዘር ፍጅት 29ኛ አመት መታሳቢያ በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 29 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሁቱ እና ቱተሲ ጎሳዎች እርስ በእርስ የተገዳደሉበት የሩዋንዳው የዘር ፍጅት 29ኛ አመት መታሳቢያ በአፍሪካ ህብረት አዳራሽ ተካሂዷል፡፡ በመታሰቢያ ስነ ሰርዓቱ ላይ የተገኙት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ ÷ አንድ…

የተቀናጀ የግብርና ኢንዱስትሪ ፓርክ የግብርናውን ዘርፍ በማሸጋጋር ረገድ ትልቅ ሚና እንዳለው ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 29 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የተቀናጀ የግብርና ኢንዱስትሪ ፓርክ ኢኮኖሚውን ከግብርና ወደ ኢንዱስትሪ ዘርፍ ለማሸጋገር ትልቅ ሚና እንዳለው የኢንዱስትሪ ሚኒስትሩ መላኩ አለበል ተናገሩ፡፡ የተቀናጀ የግብርና ኢንዱስትሪ ፓርክ የሚኒስትሮች ኮሚቴ በተቀናጀ ግብርና ኢንዱስትሪ…

መንግስትን ታክስና ቀረጥ በማሳጣት በሙስና ወንጀል የተጠረጠረው የጉምሩክ ሰራተኛ ፍርድ ቤት ቀረበ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የንግድ ዕቃ ባልተፈቀደ ቦታ እንዲራገፍ በማድረግ መንግስትን ታክስና ቀረጥ በማሳጣት በሙስና ወንጀል የተጠረጠረው የጉምሩክ ሰራተኛ ፍርድ ቤት ቀረበ፡፡ ከጅቡቲ በኢትዮጵያ አድርጎ ወደ ደቡብ ሱዳን የሚወጣ በሁለት ኮንቴነር የተጫነ የንግድ ዕቃ ደቡብ…

ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በኳታር  በሚካሄደው የዳይመንድ ሊግ ይሳተፋሉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በመጪው ግንቦት ወር  በኳታር ዶሃ በሚካሄደው የዳይመንድ ሊግ ውድድር ይሳተፋሉ፡፡ በአለም የቤት ውስጥ ሻምፒዮና የሪከርድ ባለቤቱ  አትሌት ለሜቻ ግርማ ደግሞ በመድረኩ ሰፊ የማሸነፍ ግምት ተሰጥቶታል፡፡ የኦሎምፒክ እና…