Fana: At a Speed of Life!

የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድን ከሶማሊያ አቻው ጋር ጨዋታውን ያደርጋል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሄራዊ ቡድን በአፍሪካ ዋንጫ የሴካፋ ዞን ማጣሪያ ውድድር ከሶማሊያ አቻው ጋር ዛሬ ጨዋታውን ያደርጋል፡፡ በሴካፋ ዞን የማጣሪያ ውድድር በምድብ ሀ የተደለደለው የታዳጊዎች ብሔራዊ ቡድን 10 ሰዓት ላይ በአበበ ቢቂላ…

የፌዴሬሽን ምክር ቤት ለኢሬቻ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላለፈ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 20 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ፌዴሬሽን ምክር ቤት ለመላው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች የዕርቅ፣ የሰላም የወንድማማችነት እና የአንድነት ባህል ለሆነው የኢሬቻ በዓል እንኳን በሰላም አደረሰን፣ አደረሳችሁ ሲል መልእክት አስተላልፏል። የኢሬቻ በዓል የክረምቱ…

የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትሩ በኢትዮጵያ ከኔዘርላንድስ አምባሳደርና በአፍሪካ ህብረት፣ በኢጋድና ዩኔካ  ቋሚ ተወካይ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ)የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ዶክተር ኢንጂነር ሃብታሙ ኢተፋ  በኢትዮጵያ ከኔዘርላንድስ አምባሳደርና በአፍሪካ ህብረት፣ በኢጋድና ዩኔካ  ቋሚ ተወካይ ጃን ቤከር ጋር ተወያይተዋል፡፡ ውይይቱ÷ በመጋቢት 2023 በኒውዮርክ በሚካሄደው የተባበሩት…

አምባሳደር ደሚቱ ሀምቢሳ ከዓለም ምግብ ፕሮግራም ምክትል ስራ አስፈጻሚ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አምባሳደር ደሚቱ ሀምቢሳ ከዓለም ምግብ ፕሮግራም ምክትል ስራ አስፈጻሚ ሎፔዝ ዳሲልቫ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ አምባሳደሯ  ወቅታዊ የኢትዮጵያ  ሁኔታን በተመለከተ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ በተለይም መንግስት በሰሜን የኢትዮጵያ ክፍል…

ኢትዮጵያ ችግር ፈቺ ሀሳብ ባላቸው ልጆቿ እድገቷን ታስቀጥላለች – ወ/ሮ ሙፈሪሃት ካሚል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ችግር ፈቺ ሀሳብ ባላቸው ልጆቿ እድገቷን ታስቀጥላለች ሲሉ የስራና ክህሎት ሚኒስትሯ ሙፈሪሃት ካሚል ተናገሩ፡፡ ሚኒስትሯ የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ታለንት ልማት ኢንስቲትዩትን ጎብኝተዋል፡፡ ጉብኝታቸውን አስመልክተው በማህበራዊ ትስስር…

የሶማሌያው ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼክ ሞሃሙድ ኢመደአን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 18፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የሶማሌያው ፕሬዚዳንት ሐሰን ሼክ ሞሀሙድ የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አስተዳደርን (ኢመደአ) ጎበኙ። በዕለቱ የኢንፎርሜሽን መረብ ደኅንነት አስተዳደር ዋና ዳይሬክተር ሰለሞን ሶካ ለፕሬዚዳንቱና ልዑካቸው አቀባበል አድርገውላቸወዋል፡፡ ዋና…

የአለርጂ ሳይነስን ለማስታገስ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 18 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የአለርጂ ሳይነስ በአፍንጫ ሰርን፣ በአይን መካከል እና ግምባር ውስጥ የሚገኙ ህብረ ህዋሳት በሚያብጡበት ጊዜ የሚፈጠር ህመም ነው፡፡ ህመሙ የአፍንጫ ውስጠኛ ክፍል እርጥበት እንዲይዝ በማድረግ አፍንጫ በተፈጥሮ ከአቧራ፣ ከብክለት እና ከበሺታ…

አንድነትን የሚያጠናክሩ እሴቶችን ለትውልድ ማሸጋገር የሁላችንም ኃላፊነት ነው – አቶ አሻድሊ ሀሰን

አዲስ አበባ፣ መስከረም 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) አንድነትን የሚያጠናክሩ ባህላዊ እሴቶችን በአግባቡ ጠብቆ ለትውልድ ማሸጋገር የሁላችንም ኃላፊነት ነው ሲሉ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን ተናገሩ፡፡ የቦሮ ሽናሻ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ "ጋሪ ዎሮ" በዓል "ጋሪ ዎሮ…

የ18 ሀገራት ኤምባሲዎች ለመስቀል በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 17 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያና አሜሪካን ጨምሮ የ18 ሀገራት ኤምባሲዎች ለክርስትና እምነት ተከታዮች የመስቀል በዓል መልካም ምኞታቸውን ገልጸዋል። በኢትዮጵያ የሩሲያ ኤምባሲ ለኢትዮጵያውያን ወንድሞችና እህቶቻችን በዓሉ የደስታ እንዲሆን ተመኝቷል። በኢትዮጵያ…

የመስቀል ደመራ በዓል በጎንደር ከተማ እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 17፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የመስቀል ደመራ በዓል በጎንደር ከተማ በድምቀት እየተከበረ ነው። በዓሉ መስቀልን መሰረት ባደረጉ ዝማሬዎች፣ የወንጌል ስብከት እንዲሁም በተለያዩ ሃይማኖታዊ ክዋኔዎች በመስቀል አደባባይ  እየተከበረ ይገኛል፡፡ በደመራ ሥነ ስርዓቱ የሃይማኖት…