Fana: At a Speed of Life!

አቶ ደመቀ መኮንን በአውሮፓ ህብረት ከአፍሪካ ማኔጂንግ ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 4 ፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን በአውሮፓ ህብረት የአፍሪካ ማኔጂንግ ዳይሬክተር ሪታ ላራንጂንሃ ጋር ተወያዩ። በዚህ ወቅት በሰሜኑ የኢትዮጵያ ክፍል ስላለው ግጭት እና መንግስት እያደረገ ያለውን የሰላም ግንባታ…

የቻን ውድድር የምድብ ድልድል መስከረም 21 ቀን ይፋ ይሆናል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የምትሳተፍበት የአፍሪካ ኮንፌዴሬሽን (ቻን) ውድድር መስከረም 21 ቀን 2015 ዓ.ም ይፋ ይሆናል፡፡ በ2023 በአልጄሪ አስተናጋጅነት በሚከናወነው የቻን ውድድር ለመጀመሪያ ጊዜ የተሳታፊዎችን ቁጥር ያደገ ሲሆን በ18 ብሔራዊ ቡድኖች…

ለወቅታዊ ጉዳዮች የሚውል ዓለም አቀፍ የገቢ ማሰባሰቢያ ንቅናቄ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ጉዳይ እና የገንዘብ ሚኒስቴሮች ከዳያስፖራ ኤጀንሲ ጋር በመተባበር ለወቅታዊ ጉዳዮች የሚውል ዓለም አቀፍ የገቢ ማሰባሰቢያ ንቅናቄ አስጀምረዋል። ለአንድ ወር የሚቆየው ዓለም አቀፍ የገቢ ማሰባሰቢያ ንቅናቄው በትናንትናው እለት በበይነ መረብ…

የኢኮኖሚ አሻጥሮችን ለመቅረፍ ዘላቂ ስራዎች ላይ ትኩረት ማድረግ ይገባል- የዘርፉ ባለሙያዎች 

አዲስ አበባ፣ መስከረም 4፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የዜጎች ህይወት ላይ ጫና እያሳደሩ የቀጠሉትን የምጣኔ ሃብት አሻጥሮች ለመቅረፍ ዘላቂ ስራዎች ላይ ትኩረት ማድረግ እንደሚገባ የዘርፉ ባለሙያዎች ተናገሩ፡፡ አምራችና አቅራቢዎች ከተጠቃሚው ጋር በቀጥታ የሚገናኙበት መንገድ ላይ ትኩረት ሰጥቶ መስራት…

ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ የፊፋ የቴክኒክ ባለሙያ ሆነው ተሾሙ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 3፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) የባህርዳር ከነማ አሰልጣኝ ኢንስትራክተር አብርሃም መብራቱ የፊፋ የቴክኒክ ባለሙያ ሆነው ተሾመዋል። አሰልጣኙ ፊፋ ለቴክኒክ ባለሙያነት ያቀረባቸውን መመዘኛዎች በማለፍ እንደ ሁኔታው በሚታደስ የሁለት ዓመት ኮንትራት የፊፋ የቴክኒክ ባለሙያ ሆነዋል።…

በተፈጥሮ በታደሉ አካባቢዎች የእግር ጉዞ ማድረግ ያለው ጠቀሜታ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 2፣ 2015 (ኤፍ ቢ ሲ) በግርግርና ሁካታ ከተጨናነቀው ከተማ ይልቅ በተፈጥሮ ልምላሜ የታደለው ገጠራማ አካባቢ መንፈስን ለማደስ የተሻለው ስፍራ መሆኑ ይታመናል። ጥናቶች ደግሞ በተፈጥሮ በታደሉ አካባቢዎች ረዘም ላለ ጊዜ የእግር ጉዞ ማድረግ የጤና ጠቀሜታ እንዳለው…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ የ2015 አዲስ ዓመትን አስመልክተው ለመላው ኢትዮጵያውያን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ በመልዕክታቸው ÷  ባለፈው ዓመት ሀገራችን ኢትዮጵያ እና ህዝቦቿ በእጅጉ…

በ2014 የውስጥ ባንዳዎች ከታሪካዊ ጠላቶቻችን ጋር  ቢፈትኑንም በሀገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን እኩይ አላማቸው ሳይሳካ ቀርቷል – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፈው ዓመት የውስጥ ባንዳዎች ከታሪካዊ ጠላቶቻችን ጋር በመተባበር ቢፈትኑንም በሀገር ወዳድ ኢትዮጵያውያን እኩይ አላማቸው ሳይሳካ ቀርቷል ሲሉ የብልፅግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አቶ አደም ፋራህ ተናገሩ፡፡ ምክትል ፕሬዚዳንቱ የ2015 አዲስ…

የብልጽግና ፓርቲ የሀረሪ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ  የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የብልጽግና ፓርቲ የሀረሪ ክልል ቅርንጫፍ ጽህፈት ቤት ኃላፊ አቶ አብዱጀባር መሀመድ ለ2015 አዲስ ዓመትን የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። በመልዕክታቸውም፥ 2014 ዓ.ም የታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የውሃ ሙሌት እንዳይደረግ ዓለም…

በአንድነት ስንቆም የውስጥና የውጭ ጠላቶችን ድል አድርገን ህልውናችንን እናስከብራለን – አቶ ኡሞድ ኡጁሉ

አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 5፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአንድነት ስንቆም የውስጥና የውጭ ጠላቶችን ድል አድርገን ህልውናችንን እናጸናለን ሲሉ የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኡሞድ ኡጁሉ ገለጹ፡፡ በጋምቤላ ክልል የአንድነት ቀን "ስናብር ስናምር" በሚል መሪ ቃል በተለያዩ ዝግጅቶች ተከብሯል።…