Fana: At a Speed of Life!

1ሺህ 30 ኢትዮጵያውያን ከሳኡዲ አረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 1 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው እለት በሶስት ዙር 1 ሺህ 30 ዜጎች ከሳዑዲ አረቢያ ወደ ሃገራቸው ተመለሱ። ከእነዚህ ውስጥ 209 ሴቶች 68 ህጻናትና 753 ወንዶች መሆናቸውን የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር መረጃ ያመላክታል። ለተመላሽ ዜጎችም ተገቢውን ድጋፍ…

ቻይና አዲስ የጨረቃን ካርታ አስተዋወቀች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ቻይና በዓለም አቀፍ ደረጃ ከፍተኛ ጥራት አለው የተባለውን አዲስ የጨረቃን ካርታ አስተዋውቃለች፡፡ ቻይና ያስተዋወቀችው አጠቃላይ የጂኦሎጂካል የጨረቃ ካርታ 1 ለ 2 ሚሊየን 500 ሺህ የካርታ ስኬል መጠን ያለው ሲሆን እስካሁን ከነበሩት የጨረቃ ካርታዎች…

በ22ኛው የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ የመጀመሪያዎቹን የወርቅና የብር ሜዳልያዎች አገኘች

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 1 ፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በ22ኛው የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ኢትዮጵያ የመጀመሪያዎቹን የወርቅና የብር ሜዳልያዎች አገኘች። ሜዳልያዎቹ በ10 ሺህ ሜትር ወንዶች የተገኘ ነው። በውድድሩ አትሌት ሞገስ ጥኡማይ እና አትሌት ጭምዴሳ ደበላ ተከታትለው በመግባት ለሃገራቸው…

የታላቁ ህዳሴ ግድብ  ሁሉንም የተፋሰሱ ሀገራት ተጠቃሚ ያደርጋል  ብላ እንደምታስብ ታንዛኒያ ገለፀች

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣2014 (ኤፍ ቢሲ) ታንዛኒያ የታላቁ ህዳሴ ግድብ ሁሉንም የተፋሰሱ ሀገራት ተጠቃሚ ያደርጋል ብላ እንደምታስብ የታንዛኒያዋ ፕሬዚዳንት ሳሚያ ሱሉሁ ተናገሩ፡፡ በታንዛኒያ የኢትዮጵያ አምባሳደርና ባለ ሙሉስልጣን  ሽብሩ ማሞ  የሹመት ደብዳቤያቸውን ለታንዛኒያ ፕሬዚዳንት…

ሁለቱ ክልሎች በአዋሳኝ ድንበሮች ላይ የሚስተዋለውን የፀጥታ ችግር በዘላቂነት ለመፍታት ውይይት አደረጉ

አዲስ አበባ፣ግንቦት 30፣2014 (ኤፍ ቢሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልልና የጋምቤላ  ክልል  መንግስታት በአዋሳኝ ድንበሮች ላይ የሚስተዋለውን የፀጥታ ችግር በዘላቂነት ለመፍታት ውይይት አድርገዋል። የሁለቱ ክልሎች የሰላምና ፀጥታ ቢሮ ምክትል ኃላፊዎች በተገኙበት በድንበሮች አካባቢ…

መከላከያ ሰራዊት ድባጤ ወረዳ የሚገኘውን የሸኔ ማሰልጠኛ ካምፕ አወደመ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ሰራዊት በመተከል ዞን ድባጤ ወረዳ የሚገኘውን የሸኔ ማሰልጠኛ ማውደሙን ኮሎኔል መኮንን ፀጋዬ ገለጹ፡፡ ኮሎኔሉ እንደገለፁት ÷ ከሚያዝያ 17 ቀን 2014 ዓ.ም  ጀምሮ ሰራዊቱ ባከናወናቸው ተግባራት በመተከል ዞን ድባጤ ወረዳ ቦንፎ…

በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ነዋሪዎች የሕግ ማስከበር ተግባሩን በመደገፍ ሰላማዊ ሰልፍ አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የኦሮሞ ብሔረሰብ አስተዳደር ዞን ነዋሪዎች መንግስት እየወሰደ ያለውን ሕግ የማስከበር ተግባር እንደሚደግፉ በሰላማዊ ሰልፍ ገለጹ። የሃይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎችና አባገዳዎች ጭምር የተሳተፉበት ሰላማዊ ሰልፉ በዞኑ ሦስት…

በደቡብ ጎንደር ዞን በህግ ማስከበር ስራው ከ775 በላይ ተጠርጣሪዎች በቁጥጥር ስር መዋላቸው ተገለፀ 

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29 ፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) በደቡብ ጎንደር ዞን በተጀመረው የህግ ማስከበር ስራ ከ775 በላይ ተጠርጣሪዎች በህግ ቁጥጥር ስር መዋላቸውን የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ ገልፀዋል፡፡ የዞኑ ዋና አስተዳዳሪ አቶ ይርጋ ሲሳይ እንደገለፁት በደቡብ ጎንደር ዞን ከህልውና ዘመቻው ማግስት…

1ሺህ 85 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ ዓረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለት በተካሄዱ ሦስት በረራዎች 1ሺህ 85 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡ ከተመለሱት ውስጥ ሁለቱ ሕጻናት ሲሆኑ 1 ሺህ 83ቱ ደግሞ ወንዶች መሆናቸው ተገልጿል፡፡ ለተመላሽ ዜጎችም ተገቢውን ድጋፍ እና እንክብካቤ በማድረግ…

ቻይና 9 የመገናኛ ሳተላይቶችን ወደ ህዋ አመጠቀች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና ሰው ሰራሽ መረጃ ሰብሳቢ ተሽከርካሪዎቿ መረጃ እንዲያገኙ ያስችላሉ ያለቻቸውን ዘጠኝ ሳተላይቶች ወደ ህዋ ልካለች፡፡ ሳተላይቶቹ በደቡብ ምዕራብ ቻይና ሲቹዋን ግዛት ከሚገኘው ዚቻንግ  የሳተላይት ማምጠቂያ ማዕከል ሎንግ ማርች 2 ሲ በተሰኘ…