በከተማ አስተዳደሩ ለትምህርት ጥራትና ተደራሽነት በትኩረት እየተሰራ ነው – ከንቲባ ከድር ጁሃር
				አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ለትምህርት ጥራትና ተደራሽነት በትኩረት እየተሰራ ይገኛል አሉ የከተማዋ ከንቲባ ከድር ጁሃር።
በከተማ አስተዳደሩ በ2017 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የተሻለ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች እውቅናና ሽልማት…