Fana: At a Speed of Life!

አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን በአፍሪካ ተፅዕኖ ፈጣሪ ለማድረግ እየተሰራ ነው – ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲን ለዓለም አቀፍ ለውጦች ምላሽ የሚሰጥና በአፍሪካ ተፅዕኖ ፈጣሪ ለማድረግ እየተሰራ ነው አሉ የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር)፡፡ ሳሙኤል ክፍሌ (ዶ/ር) የዩኒቨርሲቲውን 75ኛ ዓመት የአልማዝ ኢዮቤልዩ በዓልን…

የተጠናከረ የፖሊስ ተቋም ለመገንባት የሚደረገው ጥረት ተጠናክሮ ይቀጥላል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የተጠናከረ የፖሊስ ተቋም ለመገንባት የሚደረገው ጥረት ተጠናክሮ ይቀጥላል አሉ የሲዳማ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ደስታ ሌዳሞ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ የክልሉን ፖሊስ ስልጠና ባስጀመሩበት ወቅት እንዳሉት÷ ቁመናው የተስተካከለ ፖሊስ ለክልሉ ብቻ ሳይሆን…

ምርጫ ቦርድ ለውድብ ወለዶ ትግራይ የፖለቲካ ፓርቲነት ማረጋገጫ ምሥክር ወረቀት ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 6 ፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለውድብ ወለዶ ትግራይ (ወለዶ) ሕጋዊ ክልላዊ ፖለቲካ ፓርቲነት ማረጋገጫ ምሥክር ወረቀት ሰጥቷል፡፡ ቦርዱ በዐዋጁ በተሰጠው ሥልጣን መሠረት ነው ሕዳር 5 ቀን 2018 ዓ.ም ለወለዶ ሕጋዊ ክልላዊ የፖለቲካ ፓርቲነት…

ኢራን የሚሳኤልና ድሮን ዐውደ ርዕይ አዘጋጀች

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢራን አብዮታዊ ዘብ የባለስቲክ ሚሳኤሎች እና የድሮኖች ዐውደ ርዕይ በቴህራን አዘጋጅቷል። ኢራን ለዕይታ ያቀረበቻቸው የጦር መሳሪያዎች የሀገሪቱን የመከላከያ ዓቅም ለማሳደግ የታጠቀቻቸውን የጦር መሳሪያ የሚያሳዩ እንደሆኑ ዩሮኒውስ ዘግቧል።…

ከ17 ዓመት በታች የሴካፋ ዋንጫ በፋና+

‎የኢትዮጵያ ከ17 ዓመት በታች ብሔራዊ ቡድን የምስራቅና መካከለኛው አፍሪካ ዋንጫ (ሴካፋ) ማጣርያ  የመጀመሪያ የምድብ ጨዋታ  ኢትዮጵያ ከሩዋንዳ የሚያደርጉት ጨዋታ በፋና+ ቻናል በቀጥታ ይተላለፋል። ‎‎ጨዋታው ነገ በአበበ ቢቂላ ስታዲየም ከቀኑ 10 ሰዓት ጀምሮ ይካሄዳል። ‎በኢትዮጵያ…

ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በሐይቅ ከተማ የተገነባውን ትምህርት ቤት መረቁ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በደቡብ ወሎ ዞን ሐይቅ ከተማ በበላይነህ ክንዴ ፋውንዴሽን የተገነባውን ትምህርት ቤት መርቀዋል፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በደቡብ ወሎ ዞን የተለያዩ የልማት ስራዎችን በመጎብኘት እና የተጠናቀቁ…

ከተማ አስተዳደሩ ሀገራዊ ዕቅዶችን ለማሳካት በቁርጠኝነት መስራቱን ይቀጥላል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የተቀመጡ ሀገራዊ ዕቅዶችን ለማሳካት በትጋትና በቁርጠኝነት መስራቱን ይቀጥላል አሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ ከንቲባዋ ከከተማ አስተዳደሩ ከፍተኛ አመራሮች ጋር “በመደመር መንግስት እይታ፣ የዘርፎች እምርታ” በሚል መሪ…

በሀገራዊ ምክክር ሂደት አብዛኛዎቹ የፖለቲካ ፖርቲዎች ተሳትፎ አድርገዋል – መስፍን አርዓያ (ፕ/ር) 

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርዓያ (ፕ/ር)  በሀገራዊ ምክክር ሂደት አብዛኛዎቹ የፖለቲካ ፖርቲዎች ተሳትፎ አድርገዋል አሉ። ኮሚሽኑ ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ለሁለት ቀናት የሚቆይ የምክክር መድረክ እያካሄደ ይገኛል።…

የዓለም መገናኛ ብዙሃን ኢትዮጵያ ኮፕ32ን እንድትዘጋጅ ስለመመረጧ ምን አሉ?

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ 32ኛውን የተባበሩት መንግስታት የአየር ንብረት ጉባኤን (ኮፕ32) በፈረንጆቹ 2027 እንድታስተናግድ መመረጧ በብራዚል ቤለም በተካሄደው ኮፕ30 ላይ ይፋ ሆኗል። ኢትዮጵያ መመረጧን ተከትሎ የዓለም መገናኛ ብዙሃን ጉዳዩን ሰፊ ሽፋን…

በጆርጂያ በወታደራዊ አውሮፕላን መከስከስ አደጋ የ20 ሰዎች ሕይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጆርጂያ በተከሰተው የቱርክ ወታደራዊ አውሮፕላን መከስከስ አደጋ 20 ወታደሮች እና የበረራ አባላት ህይወታቸው ማለፉ ተሰምቷል። የቱርክ አየር ኃይል ንብረት የሆነውና ሲ-130 የሚል ስያሜ ያለው ወታደራዊ አውሮፕላኑ ከአዘርባጃን ተነስቶ ወደ ቱርክ…