የሀገር ውስጥ ዜና የደን ልማት የዘላቂ የምግብ ዋስትና መሠረት እንዲሆን እየተሠራ ነው Mikias Ayele Mar 21, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 14ኛው የዓለም የደን ቀን “ደን እና ምግብ” በሚል መሪ ሐሳብ በአዲስ አበባ እየተከበረ ነው፡፡ ባለፋት የለውጥ ዓመታት በተከናወኑ የአረንጓዴ ዐሻራ ልማት ሥራዎች ሀገራዊ የደን ሽፋንን ወደ 23 ነጥብ 6 በመቶ ማድረስ መቻሉን የግብርና ሚኒስትር…
የሀገር ውስጥ ዜና በክልሉ 250 ሺህ ወጣቶችን የውጭ ሀገራት የሥራ ስምሪት ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑ ተገለፀ Mikias Ayele Mar 21, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል በሚቀጥለው ዓመት 250 ሺህ ወጣቶችን የውጭ ሀገራት የሥራ ስምሪት ተጠቃሚ ለማድረግ እየተሰራ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው ገለፁ፡፡ በቡታጅራ ክላስተር የሚገኙ የልዩ ልዩ ሴክተር መስሪያ ቤቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና ለበልግ እርሻ 500 ሺህ ኩንታል የበቆሎ ምርጥ ዘር መዘጋጀቱ ተገለጸ Mikias Ayele Mar 21, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለዘንድሮው የበልግ እርሻ 500 ሺህ ኩንታል የበቆሎ ምርጥ ዘር መዘጋጀቱን የግብርና ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ በሚኒስቴሩ የግብርና ግብዓት ሥነ-ሕይወታዊ ዘርፍ ሃላፊ ስመኝ ተጫነ ÷ ለበልግ እርሻ ግማሽ ሚሊየን ኩንታል የበቆሎ ምርጥ ዘር ተዘጋጅቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና የትምህርት ዘርፍ በማንኛውም መለኪያ የፖለቲካ አጀንዳ ማስፈፀሚያ ሊሆን አይገባም – አቶ አረጋ ከበደ Mikias Ayele Mar 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትምህርት ዘርፍ በማንኛውም መለኪያ የፖለቲካ አጀንዳ ማስፈፀሚያ ሊሆን ሲሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳደር አረጋ ከበደ ገለጹ። "የክልላችንን ሰላም በማፅናት ሁለንተናዊ እምርታ እናስመዘግባለን" በሚል መሪ ሃሳብ በብልፅግና ፓርቲ የክልሉ ቅርንጫፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከ3 ሚሊየን በላይ የስራ ዕድሎችን መፈጠራቸውን ገለጹ Mikias Ayele Mar 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት 8 ወራት ከ3 ሚሊየን በላይ የስራ ዕድሎችን መፍጠር መቻሉን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ለቀረቡላቸው ጥያቄዎች በሰጡት ምላሽና ማብራሪያ፤ ባለፉት 8 ወራት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የኢንዱስትሪ ዘርፍን በተመለከተ የሰጡት ምላሽና ማብራሪያ:- Mikias Ayele Mar 20, 2025 0 👉 በኢንዱስትሪው ዘርፍ የነበረውን የውጭ ምንዛሬ አቅርቦት ችግር ለመቅረፍ መንግስት ጣልቃ በመግባት የኢኮኖሚ መሻሻያ አድርጓል፤ በዚህም ተጨባጭ ውጤት ተገኝቷል፣ 👉 የሀይል አቅርቦት ችግርን ለመቅረፍ በተከናወኑ ተግባራት በዘርፍ ኢነርጂ 100 ፐርሰንት ተደራሽ ማድረግ ተችሏል፣ ከአምናው ጋር…
የሀገር ውስጥ ዜና ጃይካ ከኢትዮጵያ ጋር ያለውን የልማት ትብብር አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ Mikias Ayele Mar 19, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምሥጋኑ አርጋ የጃፓን ዓለም አቀፍ የትብብር ኤጀንሲ (ጃይካ) ምክትል ፕሬዚዳንት ከሆኑት አንዶ ናኦኪን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በዚሁ ወቅት ጃይካ ለኢትዮጵያ የልማት ሥራ ከፍተኛ አስተዋፅዖ ማበርከቱን ያነሱት…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓለም ንግድ ድርጅት አባልነት የተዳራደሪ ቡድን ስብሰባ በጄኔቫ መካሄድ ጀመረ Mikias Ayele Mar 19, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 5ኛው የዓለም ንግድ ድርጅት አባልነት ድርድር የስራ ቡድን አባላት ስብሰባ በስዊዘርላንድ ጄኔቫ መካሄድ ጀምሯል:: የኢትዮጵያ ዋና ተደራዳሪ ቡድን መሪ የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው÷…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ህገ-ወጥ የሰዎች ዝውውርን ለመከላከል ከሳዑዲ ጋር እንደምትሰራ ገለፀች Mikias Ayele Mar 19, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በአዲስ አበባ እና በሪያድ መካከል የሚደረጉ ህገ-ወጥ የሰዎች ዝውውሮችን ለመከላከል ከሳዑዲ አረቢያ ጋር በትብብር እንደምትሰራ ገለፀች፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር ) ከሳዑዲ አረቢያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓለም ንብ ቀንንና የምግብ ሥርዓት ሽግግር ዓውደ ጥናትን ለማካሄድ ዝግጅት እየተደረገ ነው – ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) Mikias Ayele Mar 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓለም የንብ ቀንን እና የዓለም አቀፍ የምግብ ሥርዓት ሽግግር ዓውደ ጥናትን ለማካሄድ በቂ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡ ሚኒስትሩ ከዓለም እርሻ ድርጅት(ፋኦ) ረዳት ዋና ዳይሬክተርና የአፍሪካ…