Fana: At a Speed of Life!

ማንቼስተር ሲቲ በፕሪሚየር ሊጉ 9ኛ ሽንፈቱን አስተናገደ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ28ኛ ሣምንት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ ኖቲንግሃም ፎረስት ማንቼስተር ሲቲን 1 ለ 0 አሸንፏል፡፡ 9 ሠዓት ከ30 ላይ በተደረገው ጨዋታ፤ የኖቲንግሃም ፎረስትን ብቸኛ ጎል ካሉም ሁድሰን ኦዶይ አስቆጥሯል፡፡ ውጤቱን ተከትሎም የአሰልጣኝ ኑኖ…

የደሴ ከተማን የመጠጥ ውኃ ሽፋን ለማሻሻል ርብርብ እየተደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደሴ ከተማን የንጹህ መጠጥ ውኃ ሽፋን ለማሻሻል በሚደረገው ርብርብ የባለድርሻ አካላት ድጋፍ ተጠናክሮ እንዲቀጥል ጥሪ ቀረበ፡፡ የደሴ ከተማን የመጠጥ ውኃ አቅርቦትና የፍሳሽ አወጋገድ ማሻሻል በሚቻልበት ጉዳይ ላይ ምክክር ተካሂዷል፡፡…

22ኛው የኢትዮጵያ የባህል ስፖርቶች ውድድር መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 22ኛው የኢትዮጵያ የባህል ስፖርቶች ውድድር እና 18ኛው የባህል ፌስቲቫል በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሆሳዕና ከተማ መካሄድ ጀምሯል፡፡ ከየካቲት 29 እስከ መጋቢት 7 ቀን 2017 ድረስ የሚካሄደው ይህ መርሐ-ግብር፤ "ባህላዊ ስፖርቶቻችን…

“መለኮታዊ ጉብኝት ለኢትዮጵያ” መንፈሳዊ መርሐ-ግብር መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) “መለኮታዊ ጉብኝት ለኢትዮጵያ” መንፈሳዊ መርሐ-ግብር በመስቀል ዐደባባይ መካሄድ ጀመሯል፡፡ መርሐ-ግብሩን ያዘጋጁት የኢትዮጵያ ወንጌል አማኞች አብያተ ክርስቲያናት ካውንስል ከቢሊ ግራሃም የወንጌል ማኅበር ጋር በመተባበር ነው፡፡ እየተካሄደ…

939 ሚሊየን ብር ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎች ተያዙ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጉምሩክ ኮሚሽን ከየካቲት 21 እስከ 27 ቀን 2017 ዓ.ም ባደረገው ክትትል 939 ሚሊየን ብር ዋጋ ያላቸው የኮንትሮባንድ ዕቃዎችን በተለያዩ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤቶቹ በኩል መያዙን አስታወቀ፡፡ ከተያዙት ዕቃዎች መካከልም፤ ማዕድናት፣ አልባሳት፣…

በዓለም አቀፍ የሴቶች ቀን የዓመታት ልፋቷን ዋጋ የተረከበችው ብርቱ 

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በወሎ ዩኒቨርሲቲ የሳይኮሎጂ ትምህርት ክፍል ተማሪ የነበረችው ዚክራ ሰኢድ 3 ነጥብ 99 አማካይ ውጤት በማስመዘገብ የዩኒቨርሲቲውን የወርቅ ሜዳሊያ ተሸልማለች፡፡ ከሽልማቱ በኋላ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን በሰጠችው አስተያየት፤  እየተከበረ በሚገኘው…

የብልጽግና ፓርቲ የሥራ አፈጻጸም ግምገማ ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለሦስት ተከታታይ ቀናት ሲያካሂድ የቆየው የብልጽግና ፓርቲ የበጀት ዓመቱ የመጀመሪያ አጋማሽ የሥራ አፈጻጸም ግምገማ መድረክ ተጠናቀቀ፡፡ በመድረኩ፤ የፓርቲ ሥራዎች አፈጻጸም ውጤታማነትን በጥልቀት መገምገም መቻሉ ተገልጿል፡፡ የጠንካራ ፓርቲ፣…

ብልጽግና ፓርቲ የልማት ሥራዎች የሴቶችን ተጠቃሚነት በሚያጎላ አግባብ እየተከናወኑ ነው አለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀገር አቀፍ ደረጃ እየተከናወኑ ያሉ የልማት ሥራዎች የሴቶችን ተጠቃሚነት በሚያጎላ አግባብ ታቅደው እየተከናወኑ መሆኑን ብልጽግና ፓርቲ ገለጸ፡፡ ፓርቲው ለዓለም አቀፉ የሴቶች ቀን እንኳን አደረሳችሁ የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት…

ሠራዊታችን ከወገንተኝነት የፀዳ የሠላም ኃይል ነው- ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

‎አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሠራዊታችን ከፖለቲካ፣ ከዘርና ከሐይማኖት ወገንተኝነት የፀዳ የሠላም ኃይል ነው ሲሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ገለፁ፡፡ ‎የኢትዮጵያ ወታደራዊ አካዳሚ ለሦስት ዓመታት በዲግሪ መርሐ-ግብር ያሰለጠናቸውን…

የኮሙኒኬሽን ዘርፉ በብሔራዊ ትርክት ግንባታ የላቀ ሚናውን ሊወጣ ይገባል ተባለ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኮሙኒኬሽን ዘርፉ የተሳሳቱ መረጃዎችን በማረም፣ አፍራሽ አጀንዳዎችን በመመከትና በብሔራዊ ትርክት ግንባታ የላቀ ሚናውን ሊወጣ ይገባል ሲሉ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ኃላፊ ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ገለጹ። የሚዲያና ኮሙኒኬሽን ዘርፍ…