Fana: At a Speed of Life!

 በአፍሪካ አካታችና ጥራት ያለው የክህሎት ስልጠና ማስፋፋት ላይ በትኩረት መስራት ይገባል – ማህሙድ አሊ ዩሱፍ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፍሪካ አካታችና ጥራት ያለው የክህሎት ስልጠና ማስፋፋት ላይ በትኩረት መስራት ይገባል አሉ የአፍሪካ ኅብረት ኮሚሽን ሊቀ መንበር ማህሙድ አሊ ዩሱፍ። 2ኛው የአፍሪካ የክህሎት ሳምንት "የአፍሪካን የኢንዱስትሪ አቅም ማጎልበት፣ ለፈጠራ፣ ለእድገት…

በእንስሳት ተዋፅኦ ምርቶች ላይ ያተኮረ አኅጉራዊ ዓውደ ርዕይ በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በእንስሳት ተዋፅኦ ምርቶች ላይ ያተኮረው 10ኛው የአፍሪካ እንስሳት ዓውደ ርዕይ ከጥቅምት 20 እስከ 22/2018 ዓ.ም በአዲስ አበባ ይካሄዳል፡፡ የግብርና ሚኒስቴር፣ ፕራና ኢቨንትስና ኤክስፖ ፒም በጋራ የሚያዘጋጁትን ዓውደ ርዕይ በተመለከተ…

ዶናልድ ትራምፕ እስራኤል ቴል አቪቭ ገቡ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሜሪካው ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በእስራኤል እና ሀማስ መካከል ከተደረሰው የተኩስ አቁም ስምምነት በኋላ ወደ ቴል አቪቭ አቅንተዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ ቴል አቪቭ ቤን ጎሪዮን ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ በወታደራዊ ትርኢቶች አቀባበል…

የጋራና የውክልና ገቢ አሰባሰብ ፍትሐዊ የመሰረተ ልማት ሥርጭት እውን እንዲሆን እያደረገ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌደራልና የክልል መንግስታት የጋራና የውክልና ገቢ አሰባሰብ ውጤታማ አፈጻጸም ፍትሐዊ የመሰረተ ልማት ሥርጭት እውን እንዲሆን እያደረገ ይገኛል አሉ የገቢዎች ሚኒስትር አይናለም ንጉሴ። የገቢዎች ሚኒስቴር ከፌዴራል፣ የክልልና የከተማ አስተዳደር…

ጀግንነት ክላሽ ከማንገብ ይልቅ ሀገር በማልማት መገለጥ አለበት – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጀግንነታችን መገለጥ ያለበት ክላሽ በማንገብ ሳይሆን ሀገር በማልማትና የህዝብን ኑሮ በማሻሻል ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከፌዴራል እና ክልል አመራሮች ጋር በገጠር ኮሪደር ስራዎች ላይ ያተኮረ ውይይት…

 ኢትዮጵያውያን አይቻልም የሚለውን እሳቤ መቀየር አለብን – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ  (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያውያን አይቻልም የሚለውን የተሰበረ አስተሳሰብ በመቀየር እንደምንችል ማሳየት አለብን አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የገጠር ኮሪደር ልማት ስራዎችን በተመለከተ ከፌዴራልና ከክልል አመራሮች ጋር ውይይት…

የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የሜዳ ለውጥ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በድሬዳዋ ሊደረጉ የነበሩ የፕሪሚየር ሊጉ የመጀመሪያ ጨዋታዎች የሜዳ ለውጥ ተደርጎባቸዋል አለ የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አክሲዮን ማህበር፡፡ የ2018 የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ የመጀመሪያ ዘጠኝ ሳምንታት ውድድር በአዲስ አበባ እና ድሬዳዋ ከተማ…

ወንድማማቾቹ የመርከብ አዛዦች….

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ በዛሬው ዕለት ካስመረቃቸው የመርከብ አዛዦች መካከል ሁለት ወንድማማቾች ይገኙበታል። ወንድማማቾቹ የመርከብ አዛዦች ሚሊዮን ታሪኩ እና አቤል ታሪኩ ትውልድና ዕድገታቸው በአዲስ አበባ ሽሮ ሜዳ አካባቢ…

በከተማ አስተዳደሩ ለትምህርት ጥራትና ተደራሽነት በትኩረት እየተሰራ ነው – ከንቲባ ከድር ጁሃር

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር ለትምህርት ጥራትና ተደራሽነት በትኩረት እየተሰራ ይገኛል አሉ የከተማዋ ከንቲባ ከድር ጁሃር። በከተማ አስተዳደሩ በ2017 የትምህርት ዘመን የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና የተሻለ ውጤት ላስመዘገቡ ተማሪዎች እውቅናና ሽልማት…

የሕዝቡን ፍላጎት ለማሟላት ገቢን በአግባቡ መሰብሰብ ጊዜ የማይሰጠው ጉዳይ ነው – አቶ አደም ፋራህ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሕዝቡን አዳጊ ፍላጎቶች ለማሟላት ገቢን በአግባቡ መሰብሰብ ጊዜ የማይሰጥ የቤት ስራ ነው አሉ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊ እና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ፡፡…