ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያና ኢራን በሳተላይት ልማት በትብብር ለመስራት ተስማሙ Mikias Ayele Jun 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሩሲያ እና ኢራን በሳተላይት ልማት እና በስፔስ ቴክኖሎጂ ዘርፍ በትብብር ለመስራት ተስማምተዋል፡፡ በሩሲያ የኢራን አምባሳደር ካዚም ጃላሊ ከሩሲያ የጠፈር ኮርፖሬሽን ዋና ሥራ አስፈጻሚ ዲሜትሪ ባካኖቭ ጋር በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀምበሪቾ ተራሮች የኢትዮጵያን የተፈጥሮና የባሕል ቅርስ የሚያሳዩ ተምሳሌቶች ናቸው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Mikias Ayele Jun 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀምበሪቾ ተራሮች የኢትዮጵያን የተፈጥሮ እና የባሕል ቅርስ የሚያሳዩ ተምሳሌቶች ናቸው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ የሚገኙት አስደናቂ…
የሀገር ውስጥ ዜና አዲስ አበባ ሕግና ሥርዓት የሰፈነባት ከተማ እንድትሆን የተከናወኑ ተግባራት ውጤት አምጥተዋል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ Mikias Ayele Jun 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ አበባ ሕግና ሥርዓት የሰፈነባት ከተማ እንድትሆን የተከናወኑ ተግባራት ውጤት አምጥተዋል አሉ የከተማ አስተዳደሩ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ደንብ ማስከበር ባለሥልጣን በስድስተኛ ዙር 2 ሺህ 74 ፓራ ሚሊተሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና በዓለም የቁንጅና ውድድር 2ኛ የወጣችው ሀሴት ደረጀ አቀባበል ተደረገላት Mikias Ayele Jun 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሕንድ ሃይድራባድ በተዘጋጀው የ'ሚስ ወርልድ' ዓለም አቀፍ የቁንጅና ውድድር 2ኛ የወጣችው ሞዴል ሀሴት ደረጀ ደማቅ አቀባበል ተደርጎላታል፡፡ ለ72ኛ ጊዜ በተደረገው የቁንጅና ውድድር የ108 ሀገራት ተወዳዳሪዎች የተሳተፉ ሲሆን÷ ሀሴት በዓለም…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች እየተወያዩ ነው Mikias Ayele Jun 4, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል የሚንቀሳቀሱ የፖለቲካ ፓርቲዎች በሀገራዊ ጉዳዮች ዙሪያ በባሕር ዳር ከተማ ውይይት እያደረጉ ነው። ፓርቲዎቹ ውይይት እያደረጉ ያሉት፤ በሀገሪቱ ወቅታዊ ጉዳይ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ተግባር እና ኃላፊነትን በተመለከተ እንዲሁም…
የሀገር ውስጥ ዜና የመንግሥትና ሕዝብ ሀብትን ለታለመለት ዓላማ ለማዋል መሥራት ይገባል Mikias Ayele Jun 4, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመንግሥትና ሕዝብ ሀብት ከብልሹ አሠራር ተጠብቆ ለታለመለት ዓላማ እንዲውል መሥራት ያስፈልጋል አሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ምክትል አፈጉባዔ ሎሚ በዶ። 23ኛው የፌዴራል፣ የክልልና የፌዴራል ከተማ አሥተዳደሮች ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና የንግዱ ማኅበረሰብ ለሀገራዊ ብልጽግና የሚያደርገውን ተሳትፎ ማጠናከር አለበት – ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) Mikias Ayele Jun 4, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) የንግዱ ማኅበረሰብ ለሀገራዊ ብልጽግና መረጋገጥ የሚያደርጉትን ተሳትፎ አጠናክረው ሊቀጥሉ ይገባል አሉ፡፡ የፌደራል የንግዱ ማኅበረሰብ አካላት ሀገራዊ የምክክር መድረክ "ለሁለንተናዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና በእንሰት ላይ የተደረገው ምርምር ውጤታማ ሆኗል Mikias Ayele Jun 4, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) እንሰት በቆላማ የአየር ፀባይ መልማት እንዲችል የተደረገው ምርምር ውጤታማ ሆኗል አለ የደቡብ ኢትዮጵያ ግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት። እንሰትን ከቆላማ አካባቢዎች ጋር በማላመድ ከፍተኛ ፀሐይ አግኝቶ በአጭር ጊዜ ብዙ ምርት እንዲሰጥ ማድረግ መቻሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል ከ100 ሺህ በላይ ዜጎች የኮደርስ ስልጠና ወስደዋል Mikias Ayele Jun 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል እስካሁን ከ100 ሺህ በላይ ዜጎች የኢትዮ ኮደርስ ስልጠናን አጠናቅቀው የማረጋገጫ ሰርተፍኬት ወስደዋል አለ የክልሉ ኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ቢሮ፡፡ የቢሮው ም/ሃላፊ አቶ የቻለ ይግዛው ለፋና ዲጂታል እንደገለጹት÷ በክልሉ 767 ሺህ…
የሀገር ውስጥ ዜና የሎጂስቲክስ ዘርፍ አገልግሎትን የተሳለጠ ለማድረግ በትኩረት እየተሰራ ነው – ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) Mikias Ayele Jun 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) የሎጂስቲክስ ዘርፉን አገልግሎት ዘመኑን የዋጀና የተሳለጠ ለማድረግ በትኩረት እየተሰራ ነው አሉ። ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) እንዲሁም ሌሎች ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎችና ባለድርሻ አካላት በተገኙበት…