የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ ሰብዓዊ ልማት ፎረም መካሄድ ጀመረ Mikias Ayele Oct 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሰብዓዊ ካፒታል ፎረም 2025 በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል፡፡ በኢትዮጵያ መንግስት እና በዓለም ባንክ በጋራ የተዘጋጀው ፎረሙ በዓድዋ ድል መታሰቢያ እየተካሄደ ይገኛል። በመድረኩ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ…
የሀገር ውስጥ ዜና አርቲስት ፍሬህይወት ባህሩ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየች Mikias Ayele Oct 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አርቲስትና ኮሜዲያን ፍሬሕይወት ባህሩ ባጋጠማት ድንገተኛ ህመም ከዚህ ዓለም በሞት ተለይታለች፡፡ አርቲስቷ የቀለጠው መንደር፣ ፎርፌ፣ ረመጥ፣ ነቃሽ እና ሌሎች በርካታ በሀገር ፍቅር ቴአትር ቤት በተሰሩ ቴአትሮች ላይ ተውናለች ።…
የሀገር ውስጥ ዜና የየም ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ በዓል ‘ሄቦ’ እየተከበረ ነው Mikias Ayele Oct 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የየም ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ በዓል ‘ሄቦ’ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል የም ዞን ሳጃ ከተማ በድምቀት እየተከበረ ይገኛል። በተለያዩ ባህላዊ ክዋኔዎች በድምቀት እየተከበረ በሚገኘው በዓል ላይ ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች እና በክልሉ የሚገኙ ብሔር…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ እና ጂቡቲ ሎጂስቲክስ ዘርፉን ተጠቃሚነት የሚያጠናክር ቴክኒክ ኮሚቴ ተቋቋመ Mikias Ayele Sep 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እና ጂቡቲ ሎጂስቲክስ ዘርፉን ተጠቃሚነት የሚያጠናክር ቴክኒክ ኮሚቴ ተቋቁሟል። የቴክኒክ ኮሚቴው የዘርፉን ችግሮች በጋራ በመፍታት ተጨማሪ የውጤት ዕድሎችን መፍጠር የሚያስችል እንደሆነ ተገልጿል። ላለፉት ሁለት ቀናት በጂቡቲ…
ስፓርት ሪያል ማድሪድ ካይራት አልማቲን 5 ለ 0 አሸነፈ Mikias Ayele Sep 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአውሮፓ ሻምፒየንስ ሊግ የምድብ ጨዋታ ሪያል ማድሪድ የካዛኪስታኑን ክለብ ካይራት አልማቲን 5 ለ 0 አሸንፏል፡፡ ምሽት 1 ሰዓት ከ45 በተደረገው ጨዋታ ፈረንሳዊው አጥቂ ኬሊያን ምባፔ ሶስት ግቦችን በማስቆጠር ሀትሪክ ሲሰራ÷ ቀሪዎቹን ሁለት…
የሀገር ውስጥ ዜና ለአፍሪካ ግዙፍ ፕሮጀክቶች መንገድ የጠረገው ሕዳሴ ግድብ Mikias Ayele Sep 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በአፍሪካ ያለውን የኢኮኖሚ እና ፖለቲካ ተፅዕኖ በመቀልበስ ለግዙፍ ፕሮጀክቶች እውን መሆን መንገድ ጠርጓል አሉ የፖለቲካ ሳይንስ እና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ምሁራን፡፡ በውጭ ጉዳይ ኢንስትቲዩት የአፍሪካ ጉዳዮች…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት ንቁ ተሳትፎ እያደረጉ ነው Mikias Ayele Sep 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሀገራዊ ምክክሩ የአጀንዳ ማሰባሰብ ሂደት ንቁ ተሳትፎ እያደረጉ ነው አለ የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን፡፡ የኮሚሽኑ ኮሚሽነር ሙሉጌታ አጎ በሰሜን አሜሪካ፣ ካናዳ፣ አፍሪካና መካከለኛው…
የሀገር ውስጥ ዜና የግሸን ደብረ ከርቤ ዓመታዊ በዓል በድምቀት ይከበራል Mikias Ayele Sep 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የግሸን ደብረ ከርቤ ዓመታዊ በዓል በነገው ዕለት በድምቀት ይከበራል። ዓመታዊ ክብረ በዓሉ መስከረም 21 በዞኑ አምባሰል ወረዳ ግሸን ተራራ ላይ በደመቀ መልኩ የሚከበር ሲሆን፤ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን እምነት ተከታዮች እና…
ቴክ ዩቲዩብ ለፕሬዚዳንት ትራምፕ የ24 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ካሳ ሊከፍል ነው Mikias Ayele Sep 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዩቲዩብ በአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የቀረበበትን ክስ ተከትሎ የ24 ነጥብ 5 ሚሊየን ዶላር ካሳ ለመክፈል ተስማማ፡፡ ባለቤትነቱ የጉግል ኩባንያ የሆነው ዩቲዩብ በፈረንጆቹ 2021 ዶናልድ ትራምፕ ስልጣናቸውን ለአሜሪካ የቀድሞ ፕሬዚዳንት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሸካቾ ዘመን መለወጫ “ማሽቃሬ ባሮ” በዓል እየተከበረ ነው Mikias Ayele Sep 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሸካቾ የዘመን መለወጫ "ማሽቃሬ ባሮ" በዓል በጌጫ ከተማ በተለያዩ ሥነ ሥርዓቶች እየተከበረ ነው። አንድነት፣ መተሳሰብና መረዳዳት የሚንጸባረቅበት የ"ማሽቃሬ ባሮ" በዓል ላይ የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ርዕሰ መስተዳድር ነጋሽ…