Fana: At a Speed of Life!

የእግር ኳስ ንጉሱ የ40 ዓመታት ጉዞ..

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፖርቹጋላዊው የአል ናስር አጥቂ ክርስቲያኖ ሮናልዶ ረጅም የእግርኳስ ኮከብነቱን አስቀጥሎ በዛሬው እለት 40ኛ አመቱን ደፍኗል፡፡ በእግርኳስ አለም በርካታ ክዋከብቶች የተፈጠሩ ቢሆንም ክብራቸውን አስጠበቀው እና እስከ መጨረሻው የዓለም የእግር ኳስ…

በ3 ሺህ ሜትር የቤት ውስጥ ውድድር አትሌት ፍሬወይኒ ኃይሉ አሸነፈች

አዲስ አበባ፣ ጥር 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቼክ ሪፐብሊክ ኦስታርቫ ከተማ በተካሄደው የዓለም የ3 ሺህ ሜትር የቤት ውስጥ ውድድር አትሌት ፍሬወይኒ ኃይሉ አሸንፋለች፡፡ አትሌት ፍሬወይኒ የርቀቱን በ8 ደቂቃ ከ24 ሰከንድ ከ17 ማይክሮ ሰከንድ በመጨረስ ነው ማሸነፍ የቻለችው፡፡ የ1 ሺህ…

የቼክ ሪፐብሊክ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ መዋዕለ ንዋያቸውን እንዲያፈሱ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ እና ቼክ ሪፐብሊክ የቢዝነስ እና ኢንቨስትመንት ፎረም በፕራግ ከተማ ተካሂዷል፡፡ በፎረሙ በውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴዔታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ የተመራ ልዑክ ከቼክ ሪፐብሊክ ቢዝነስ እና ኩባንያ…

በአማራ ክልል የጸጥታ መዋቅሩ ሕግን ለማስከበር ከፍተኛ ሥራ መስራቱ ተመላከተ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል የጸጥታ መዋቅሩ በከፈለው መስዋዕትነት የክልሉን ሰላም በከፍተኛ ደረጃ ማሻሻል መቻሉን የክልሉ ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ አስታውቋል፡፡ የአማራ ክልል ምክር ቤት የሕግ፣ ፍትሕ እና አሥተዳደር ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የክልሉን ሰላምና የጸጥታ ቢሮ…

የአፍሪካ ህብረት ተሳታፊ ሀገራት ቀዳሚ ልዑክ የህብረቱን ጉባዔ ዝግጅት ጎበኘ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ህብረት ተሳታፊ ሀገራት ቀዳሚ ልዑካን ቡድን አባላት በአዲስ አበባ እየተደረገ ያለውን የህብረቱን ጉባኤ ዝግጅት ጎብኝተዋል፡፡ የቡድኑ አባላት ብሔራዊ ቤተመንግሥት፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የክብር ሳሎን፣ አዲስ አፍሪካ ኮንቬንሽን ሴንተር…

ኢትዮጵያና ደቡብ ሱዳን ከቪዛ ጋር በተያያዘ የሚነሱ ችግሮችን ለመቅረፍ ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ሱዳን የኢትዮጵያ አምባሳደር ነቢል ማሃዲ ከሀገሪቱ የዜግነት፣ፓስፖርትና ኢሚግሬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር ጄኔራል ሳይመን ማጁር ፓቤክ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በኢትዮጵያና ደቡብ ሱዳን የሁለትዮሽ ግንኙነት እና ወቅታዊ የጋራ ጉዳዮች…

ኢትዮጵያ የአፍሪካ ማዕድን ጉባኤ ላይ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕድን ሚኒስትር ሀብታሙ ተገኝ (ኢ/ር) የተመራ የኢትዮጵያ ልዑክ በደቡብ አፍሪካ ኬፕታውን በተዘጋጀው የ2025 የአፍሪካ ማዕድን ጉባኤ ላይ እየተሳተፈ ይገኛል፡፡ የጉባኤው ዓላማ አህጉራዊ የማዕድን ኢንቨስትመንትን ለመሳብ እንደሆነ ተገልጿል።…

ደረጃ የወጣላቸው ምርቶች ብሔራዊ የደረጃ ምልክት መጠቀም አለባቸው ተባለ

አዲስ አበባ፣ ጥር 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አስገዳጅ ደረጃ የወጣላቸው ሁሉም ምርቶች ብሔራዊ የደረጃ ምልክት መጠቀም እንዳለባቸው የኢትዮጵያ ደረጃዎች ኢንስቲትዩት አሳሰበ፡፡ የኢንስቲትዩቱ የሕዝብ ግንኙነት ስራ አስፈጻሚ ብሩክ ሀብቴ÷ከዚህ ቀደም ለኢትዮጵያ ተስማሚነት ምዘና ድርጅትና ለብሌስ…

የተሃድሶ ስልጠና እየወሰዱ የሚገኙ ታጣቂዎች የጎንደር ከተማ ልማትን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመንግስትን የሰላም ጥሪ ተቀብለው የተሃድሶ ስልጠና እየወሰዱ የሚገኙ ታጣቂዎች በጎንደር ከተማ እየተከናወኑ ያሉ የልማት ስራዎች ጎብኝተዋል፡፡ በጉብኝቱ ስልጣኞች የአፄ ፋሲል አብያተ መንግስት ዓለም አቀፍ ቅርስ እድሳት እንዲሁም በከተማዋ የተከናወኑ…

በብልፅግና ፓርቲ ጉባኤ ላይ እየታደሙ የሚገኙ የተለያዩ ሀገራት እህት ፓርቲዎች ከፍተኛ አመራሮች እንጦጦ ፓርክን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥር 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በብልፅግና ፓርቲ 2ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ እየታደሙ የሚገኙ የጎረቤት ሀገራት እና የብሪክስ አባል ሀገራት እህት ፓርቲዎች ከፍተኛ አመራሮች እንጦጦ ፓርክን ጎብኝተዋል። ብልፅግና ፓርቲ ሁለተኛ መደበኛ ጉባኤውን " ከቃል እስከ ባህል " በሚል መሪ…