ቴክ የአቪዬሽን ኢኖሼሽን ኤክስፖ ተከፈተ Shambel Mihret Dec 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የሆነው የአቪዬሽን ኢኖሼሽን ኤክስፖ ተከፈተ፡፡ ኤክስፖው በዛሬው ዕለት "ፈጠራ፣ ለአቪዬሽን ልህቀት " በሚል መሪ ሃሳብ ነው በሳይንስ ሙዚየም የተከፈተው፡፡ የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን ኤክስፖውን በተመለከተ…
ቢዝነስ የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ለኢንቨስትመንት ተመራጭ መሆናቸውን የጃፓን ባለሀብቶች ገለፁ Shambel Mihret Dec 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ለኢንቨስትመንት ተመራጭ መሆናቸውን በኢትዮ-ጃፓን የኢንቨስትመንት ፎረም የተሳተፉ የጃፓን ባለሀብቶች ገለፁ፡፡ በፎረሙ የተሳተፉ የጃፓን ባለሀብቶች እና የተለያዩ የሥራ ኃላፊዎች በኢትዮጵያ የቦሌ ለሚና ቂሊንጦ ኢንዱስትሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና አንበሳ ባንክ በትግራይ ክልል በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የሚሆን የ25 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ Shambel Mihret Dec 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አንበሳ ባንክ በትግራይ ክልል በተለያዩ አካባቢዎች በድርቅ ለተጎዱ ወገኖች የሚሆን የ25 ሚሊየን ብር ድጋፍ አድርጓል፡፡ የክልሉ ጊዜያዊ አስተዳደር በተለያዩ አካባቢዎች በተከሰተው ድርቅ ምክንያት ለተጎዱ ወገኖች ድጋፍ እንዲደረግ ባደረገው ጥሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምስረታ በኋላ በተሟላ መንገድ ወደ ስራ መግባት ተችሏል – አቶ እንዳሻው ጣሰው Shambel Mihret Dec 11, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ታኅሣስ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል መንግስት ምስረታ በኋላ በተሟላ መንገድ ወደ ስራ መግባት እንደተቻለ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው ገለጹ፡፡ ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው÷ በየደረጃው ካሉ የሥራ ሀላፊዎች ጋር በ100 ቀናት እቅድ ትግበራ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ 627 ባለሙያዎችን አስመረቀ Shambel Mihret Dec 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ አቪዬሽን ዩኒቨርሲቲ 627 የአቪዬሽን ባለሙያዎችን አስመርቋል፡፡ ከተመራቂዎች መካከል 88 አብራሪዎች፣ 125 የአውሮፕላን ቴክኒሻኖች፣ 150 የበረራ መስተንግዶ ባለሙያዎች እንዲሁም 264 የትኬት ሽያጭ እና የደንበኛ አገልግሎት ባለሙያዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የመጀመሪያው የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ፎረም ተካሄደ Shambel Mihret Dec 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመጀመሪያው የኦሮሚያ ኮንስትራክሽን ፎረም በዛሬው ዕለት በአዲስ አበባ ከተማ ተካሂዷል፡፡ ፎረሙ በኮንስትራክሽን ዘርፉ ያሉ ባለድርሻ አካላትን በማሰባሰብ በኢንዱስትሪው ባሉ ጉዳዮች ላይ መክሯል፡፡ የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ማናጅመንት…
የሀገር ውስጥ ዜና በድምቀት የተከበረው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል በሰላም ተጠናቀቀ Shambel Mihret Dec 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ በድምቀት የተከበረው 18ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል በሰላም መጠናቀቁን የጅግጅጋ ከተማ ከንቲባ አቶ ዚያድ አብዲ ገለጹ። በበዓሉ ላይ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ፣ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ…
የሀገር ውስጥ ዜና ህብረ ብሔራዊ አንድነት ወደ ተሟላ የብሔራዊነት ትርክት የምንሻገርበት ድልድይ ነው – ብልጽግና ፓርቲ Shambel Mihret Dec 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ህብረ ብሔራዊ አንድነት ወደ ተሟላ የብሔራዊነት ትርክት የምንሻገርበት ድልድይ ነው ሲል የብልጽግና ፓርቲ መልዕክት አስተላለፈ። 18ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓልን አስመልክቶ ፓርቲው የመልካም ምኞት መግለጫ መልዕክት አስተላልፏል።…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ የሀሳብ ልዩነት ጠላትነት አለመሆኑን ደጋግሞ ማሳሰብ አስፈላጊ ነው – ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ Shambel Mihret Dec 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሀሳብ ልዩነት ጠላትነት አለመሆኑን ደጋግሞ ማሳሰብ አስፈላጊ ነው ሲሉ የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንቷ በሶማሊ ክልል ጅግጅጋ ከተማ እየተከበረ በሚገኘው 18ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል ላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የደቡብ ኢትዮጽያ ክልል ቀጣዩን የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን ያስተናግዳል Shambel Mihret Dec 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጽያ ክልል ቀጣዩን 19ኛው የብሔር፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል በአርባ ምንጭ ከተማ እንደሚያስተናግድ ይፋ ተደርጓል። በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ 18ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን “ብዝሃነትና እኩልነት ለሀገራዊ…