የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጅቡቲ ገቡ Shambel Mihret Dec 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ጅቡቲ ገቡ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በጅቡቲ በሚኖራቸው ቆይታ፥ በ41ኛው የምስራቅ አፍሪካ በይነ መንግስታት ድርጅት (ኢጋድ) ልዩ የመሪዎች ጉባኤ ላይ አንደሚሳተፉ የጠቅላይ ሚኒስትር ፅሕፈት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በሁሉም አውዶች አሸናፊ እንድትሆን አንድነታችንን በጠንካራ መሰረት ላይ መገንባት ለምርጫ የሚቀርብ አይደለም – የኮሙኒኬሽን አገልግሎት Shambel Mihret Dec 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ በሁሉም አውዶች አሸናፊ እንድትሆን አንድነታችንን በጠንካራ መሰረት ላይ መገንባት ለምርጫ የሚቀርብ አይደለም ሲል የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አመለከተ። 18ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓልን አስመልክቶ የመንግስት…
የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ሣሕለወርቅ ዘውዴ ጅግጅጋ ገቡ Shambel Mihret Dec 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሊ ክልል ጅግጅጋ እየተከበረ ባለው 18ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል ላይ ለመታደም ፕሬዚዳንት ሣሕለወርቅ ዘውዴ ጅግጅጋ ገብተዋል። ፕሬዚዳንቷ ጅግጅጋ ሲደርሱ በሶማሊ ክልል ርእሰ መሥተዳድር ሙስጠፌ ሙሐመድ እና ሌሎች ከፍተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በጅግጅጋ ከተማ እየተከበረ ነው Shambel Mihret Dec 9, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 18ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ህዝቦች ቀን በዓል በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ በተለያዩ ሁነቶች ዛሬ በድምቀት እየተከበረ ነው። በዓሉን ለማክበር የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር፣ የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህን…
ስፓርት በፕሪሚየር ሊጉ ወላይታ ድቻ እና ወልቂጤ ከተማ ድል ቀናቸው Shambel Mihret Dec 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 7ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ሁለት ጨዋታዎች ተካሂደዋል፡፡ 9 ሰዓት ላይ በተካሄደ የመጀመሪያው ጨዋታ ወልቂጤ ከተማ ሀምበርቾን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የወልቂጤ ከተማ ግብን አሜ መሐመድ ያስቆጠረ ሲሆን÷በዚህም…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ የሚገኙ የሚሊተሪ አታሼ ማህበር አባላት ጎብኝት አደረጉ Shambel Mihret Dec 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የሚገኙ ከ30 ሀገራት በላይ የተውጣጡ የሚሊተሪ አታሼ ማህበር አባላት ዛሬ በኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ጉብኝት አድርገዋል፡፡ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል÷ጉብኝቱ ለፖሊስና ለሚሊተሪው የእርስ በርስ የልምድ ልውውጥ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሰላማዊ ሰልፍ ሽፋን አዲስ አበባን የሁከትና የብጥብጥ ማዕከል ለማድረግ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ቡድኖች ሴራ መክሸፉን የጋራ ግብረ- ኃይሉ አስታወቀ Shambel Mihret Dec 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰላማዊ ሰልፍ ሽፋን አዲስ አበባን የሁከትና የብጥብጥ ማዕከል ለማድረግ የሽብር ተልዕኮ ተቀብለው በህቡዕ ሲንቀሳቀሱ የነበሩ ቡድኖች ሴራ መክሸፉን የጸጥታና የደኅንነት የጋራ ግብረ- ኃይል አስታውቋል፡፡ የጸጥታና የደኅንነት የጋራ ግብረ- ኃይል…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም አቀፍ የእርሻና ምግብ የንግድ ትርዒት ተከፈተ Shambel Mihret Dec 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 14ኛው አዲስ ቻምበር ዓለም አቀፍ የእርሻና የምግብ የንግድ ትርዒት በሚሊኒየም አዳራሽ ተከፈተ። የንግድ ትርዒቱ ከዛሬ ጀምሮ እስከ ሕዳር 29 ቀን 2016 ዓ.ም ድረስ የሚቆይ ሲሆን÷ ከ70 በላይ ከሀገር ውስጥና ከአውሮፓ፣ ከመካከለኛው ምሥራቅና…
የሀገር ውስጥ ዜና በአዲስ አበባ ከተማ ከስደት ተመላሾችን ተጠቃሚ የሚያርግ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ Shambel Mihret Dec 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 700 ከስደት ተመላሽ ኢትዮጵያውያንን ተጠቃሚ የሚያርግ ፕሮጀክት በአዲስ አበባ ከተማ ይፋ ሆነ፡፡ ፕሮጀክቱ በዩኤን ሃቢታት፣ በዓለም አቀፉ ሰራተኞች ድርጅት እና በዓለም ጤና ድርጅት የሚደገፍ ነው ተብሏል፡፡ የስራና ክህሎት ሚኒስትር ዴኤታ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፈ-ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር የተመራ ልዑክ ጅግጅጋ ገባ Shambel Mihret Dec 7, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ-ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር የተመራ ልዑክ በ18ኛው ብሔሮች ብሔረሰቦችና ህዝቦች በዓል ላይ ለመታደም ሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ ገብቷል። አፈ-ጉባኤ አገኘሁ ተሻገርና ልኡካን ቡድናቸው ጅግጅጋ ገራድ ዊል ዋል አውሮፕላን ማረፊያ…