የክህሎት ስልጠና እና የውጭ ሀገር ሥራ ስምሪት እድልን ለማስፋፋት የሚያስችል ውይይት እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ሰኔ 2፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የስራ እና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል በክህሎት ስልጠናና የስራ ዕድል ፈጠራን አጠናክሮ ለመቀጠል የሚያስችል ውይይት እያካሄዱ ነው።
ሚኒስትሯ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷ በጄኔቫ እየተካሄደ ካለው ዓለም አቀፍ የሥራ ኮንፈረንስ…