የሀገር ውስጥ ዜና በዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ ከ500 ሚሊየን በላይ ለምግብነት የሚውሉ የፍራፍሬ ችግኞች ይተከላሉ ተባለ Shambel Mihret Jun 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርኃ ግብር ከ500 ሚሊየን በላይ ለምግብነት የሚውሉ የፍራፍሬ ችግኞች ለተከላ ዝግጁ መሆናቸውን የብሔራዊ አረንጓዴ አሻራ መርኃ ግብር ቴክኒክ ኮሚቴ ገለጸ። የአረንጓዴ አሻራ መርኃ ግብር በጠቅላይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያውያን በአህጉራዊና ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ውስጥ የአመራርነት ቦታ እንዲይዙ ብዙ መሠራት አለበት- ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ Shambel Mihret Jun 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያውያን በአህጉራዊና ዓለም አቀፍ ድርጅቶች ውስጥ የአመራር ቦታ እንዲይዙ ብዙ መሠራት አለበት ሲሉ ፕሬዚዳንት ሣህለ ወርቅ ዘውዴ ገለጹ፡፡ ፕሬዚዳንቷ አዲስ የተሾሙትን የአፍሪካ ሕብረት ልማት ድርጅት- አውዳ-ኔፓድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ናርዶስ በቀለ…
ቢዝነስ በደሴ ከተማ ከ18 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ 75 ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ ተሰጠ Shambel Mihret Jun 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በደሴ ከተማ ከጦርነቱ በኋላ ከ18 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ 75 ባለሃብቶች የኢንቨስትመንት ፈቃድ መሰጠቱን የከተማ አስተዳደሩ ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት መምሪያ ገለጸ፡፡ በደሴ ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት መምሪያ …
ስፓርት 22ኛው የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ተጀመረ Shambel Mihret Jun 8, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 1፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በሞሪሺየስ የሚካሄደው 22ኛው የአፍሪካ አትሌቲክስ ሻምፒዮና ተጀምሯል። ኢትዮጵያ በሻምፒዮናው 28 ሴት እና 26 ወንድ በድምሩ 54 አትሌቶችን የምታሳትፍ ሲሆን÷በመክፈቻው ቀን ኢትዮጵያውያን አትሌቶች በተለያዩ የማጣሪያ ውድድሮች ይካፈላሉ። በ100…
የሀገር ውስጥ ዜና የ2015 ረቂቅ በጀት ለእዳ ክፍያ፣ በጦርነት ለወደሙ መሰረተ ልማቶች መልሶ ግንባታ፣ ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች የሰብዓዊ እርዳታ ማቅረብ እና የሀገር ደህንነት… Shambel Mihret Jun 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢሲ) የ2015 የፌደራል መንግስት ረቂቅ በጀት ለእዳ ክፍያ፣ በጦርነት ለወደሙ መሰረተ ልማቶች መልሶ ግንባታ፣ ጉዳት ለደረሰባቸው ዜጎች የሰብዓዊ እርዳታ ማቅረብ እንዲሁም የሀገር ደህንነት ለማስጠበቅ ትኩረት በመስጠት የተዘጋጀ መሆኑን…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌደራል ፖሊስ ከ1 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የሐረር ፖሊስ ሆስፒታልን ሊያስፋፋ ነው Shambel Mihret Jun 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ከ1 ቢሊየን ብር በላይ በሆነ ወጪ የሐረር ፖሊስ ሆስፒታልን ለማስፋፋት የውል ስምምነት ተፈረመ። ስምምነቱን የገባው ከመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ጋር ሲሆን፥ ስምምነቱን የፌደራል…
የሀገር ውስጥ ዜና አገራዊ የምክክር ኮሚሽኑ በድሬዳዋ ከሚገኙ የተለያዩ አካላት ጋር ውይይት አካሄደ Shambel Mihret Jun 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአገራዊ ምክክር ኮሚሽን በድሬዳዋ አስተዳደር ከሚገኙ የሃይማኖት አባቶች፣ የሀገር ሽማግሌዎችና አባ ገዳዎች ጋር ውይይት አካሄደ። ውይይቱ ኮሚሽኑ እያከናወነ ያለውን ተግባር በማስገንዘብ በቀጣይ አብሮ ለመስራት በሚቻልበት ሁኔታ…
ቢዝነስ በሕገ ወጥ የነዳጅ ጥቁር ገበያ ምክንያት በማደያዎች አገልግሎት እያገኘን አይደለም – የአሶሳ ከተማ አሽከርካሪዎች Shambel Mihret Jun 7, 2022 0 በሕገ ወጥ የነዳጅ ጥቁር ገበያ ምክንያት በማደያዎች አገልግሎት እያገኘን አይደለም - የአሶሳ ከተማ አሽከርካሪዎች አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) በህገወጥ የነዳጅ ጥቁር ገበያ ምክንያት ማደያዎች ላይ አገልግሎት እያገኙ አለመሆኑን…
የሀገር ውስጥ ዜና ድርጅቱ በአፋር ክልል ለተፈናቀሉ ወገኖች የ5 ሚሊየን ብር ድጋፍ አደረገ Shambel Mihret Jun 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት አሸባሪው ህወሓት በአፋር ክልል በፈጸመው ወረራ ለተፈናቀሉ ወገኖች የሚውል የ5 ሚሊየን በር ድጋፍ አድርጓል።በተጨማሪም ድርጅቱ የሁለት ሚሊየን ብር የዓይነት ድጋፍ ያደረገ ሲሆን÷ድጋፉን…
የሀገር ውስጥ ዜና ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ በኢትዮጵያ ከጣሊያን አምባሳደር ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ተወያዩ Shambel Mihret Jun 7, 2022 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2014 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አወል አርባ በኢትዮጵያ ከጣሊያን አምባሳደር አጎስቲኖ ፓልሴ ጋር የተፈናቀሉ ወገኖችን መረዳት በሚቻልበት ሁኔታ እና በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል። በውይይቱ የጣሊያን ኤምባሲ ካውንስለር አሪያና ካታላኖ፣…