Fana: At a Speed of Life!

የፌደሬሽን ምክር ቤት በቡታጅራ ከተማ የክረምት በጎ አድራጎት ስራዎችን አስጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌደሬሽን ምክር ቤት በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ምስራቅ ጉራጌ ዞን ቡታጅራ ከተማ የክረምት የበጎ አድራጎት ስራዎችን አስጀምሯል፡፡ የፌደሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤ አገኘሁ ተሻገር፣ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር እንደሻው ጣሰውና ሌሎች ከፍተኛ የስራ…

የአዋሽ ወንዝ ላይ የጎርፍ መከላከል ስራ ከ142 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት ለልማት እንዲውል ያስችላል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአፋር ክልል በታችኛውና በመካከለኛው አዋሽ የሚከናወነው የጎርፍ መከላከል ስራ ከ142 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት ለልማት እንዲውል እንደሚያስችል የክልሉ የመስኖና ተፋሰስ ቢሮ አስታወቀ። ባለፉት ዓመታት በክረምት ወቅት በአዋሽ ወንዝ መሙላት ሳቢያ…

በኢትዮጵያ የስታርትአፖች ስነ-ምህዳር ግንባታ ላይ ለመስራት የሚያስችል የስምምነት ተፈረመ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከጃፓን ዓለም ዓቀፍ የትብብር ኤጀንሲ (ጃይካ) ጋር በኢትዮጵያ የስታርትአፖች ስነ-ምህዳር ግንባታ ላይ ለመስራት የሚያስችል የስምምነት ሰነድ ፈርመዋል። ዝርዝር ዕቅዱ ላይ የተመከረበት የስምምነት ፕሮጀክቱ በቀጣይ…

ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ አዲስ ተሿሚ አምባሳደሮች የተጣለባቸውን ኃላፊነት በትጋት እንዲወጡ አሳሰቡ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ አዲስ ተሿሚ አምባሳደሮች የተጣለባቸውን ኃላፊነት በትጋት እንዲወጡ አሳስበዋል፡፡ በቅርቡ የተሾሙት 24ቱ አዲስ አምባሳደሮች ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ፊት ቀርበው ፥ የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ለማስጠበቅ እና…

የአፍሪካን የቡና ልማት ጥራትና ግብይት ለማሳደግ ምቹ ሁኔታ ተፈጥሯል – ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአፍሪካን የቡና ልማት ጥራትና ግብይት ለማሳደግ ምቹ ሁኔታ ተፈጥሯል ሲሉ የግብርና ሚኒስትሩ ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ የካምፓላ ዲክላሬሽን በአፍሪካ ሕብረት መጽደቁን አስመልክቶ ዛሬ በጋራ ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰጥቷል። የድርጅቱ ሊቀመንበር…

የአውሮፓ ሕብረት ለፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት የተሽከርካሪዎች ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአውሮፓ ሕብረት ዘጠኝ ተሽከርካሪዎችን ለፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት አስረክቧል፡፡ የአውሮፓ ሕብረት በኢትዮጵያ የወንጀል ፍትሕ አስተዳደርን ለመደገፍ በሚደረገው እንቅስቃሴ የተለያዩ የድጋፎች ማዕቀፎችን የያዘ ፕሮጀክት ቀርፆ በትግባራ ላይ እንደሚገኝ…

ለቴክኖሎጂ ልማት ትኩረት ተሰጥቷል- ም/ጠ/ሚ ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ የመንግሥት አገልግሎት አሰጣጥን ለማዘመንና ምርታማነትን ለማሳደግ ለቴክኖሎጂና ለሰው ኃይል ልማት ትኩረት መሰጠቱን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ የአማራ ክልል ውሃና ኢነርጂ ቢሮ ያለማቸውን…

የኢትዮጵያን ሰላም ለመጠበቅ ከመቼውም ጊዜ በላይ ዝግጁ መሆኑን የፌደራል ፖሊስ ገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያን ሰላምና ደህንነት ለመጠበቅ ከመቼውም ጊዜ በላይ ዝግጁ መሆኑን የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ገለጹ፡፡ የፌደራል ፖሊስ ወንጀል መከላከል ጠቅላይ መምሪያ የ2016 ዓ.ም በጀት ዓመት በሥራ አፈፃፀማቸዉ የላቀ…

ከተለያዩ ሀገራት የተውጣጡ ተመራማሪዎች የቱሪስት መዳረሻዎችን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ34 ሀገራት የተውጣጡ የቅድመ ታሪክ ተመራማሪዎች በአዲስ አበባ የተለያዩ የቱሪስት መዳረሻዎችን ጎብኝተዋል። ከ230 በላይ የሚሆኑት ተመራማሪዎች ሉሲ የተገኘችበት 50ኛ ዓመት ክብረ በዓል ላይ ለመሳተፍ የመጡ ናቸው፡፡ ተመራማሪዎቹ በዛሬው…

የሐይማኖት ተቋማት ሰላምን ለማረጋገጥ አስተዋጽአቸውን አጠናክረው መቀጠል አለባቸው – ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 25፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሐይማኖት ተቋማት በሀገሪቱ ዘላቂ ሰላምን ለማረጋገጥ እያደረጉ ያለውን አስተዋጽኦ አጠናክረው እንዲቀጥሉ ፕሬዚዳንት ሣህለወርቅ ዘውዴ ጥሪ አቀረቡ። የኢትዮጵያ የሐይማኖት ተቋማት ጉባዔ 16ኛ መደበኛ ጠቅላላ ጉባዔና የዕውቅና መድረክ "በጎ ለዋሉልን…