Fana: At a Speed of Life!

ግብረ-ኃይሉ ወቅታዊ ሀገራዊ የፀጥታ ሁኔታን ገምግሞ አቅጣጫ አስቀመጠ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ-ኃይል ወቅታዊ ሀገራዊ አጠቃላይ የፀጥታ ሁኔታን ገምግሞ ቀጣይ አቅጣጫ አስቀምጧል። በውይይቱ ላይ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል÷ የጋራ ግብረ-ኃይሉ በኢትዮጵያ እየተሻሻለ የመጣውን…

በኢትዮጵያና በዓለም አቀፉ የልማት ማህበር መካከል የተደረገው የብድር ስምምነት ጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በአስቸኳይ ስብሰባው በኢትዮጵያ እና በዓለም አቀፉ የልማት ማህበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት አዋጅ አጽድቋል፡፡ ምክር ቤቱ 3ኛ ዓመት የስራ ዘመን 1ኛ አስቸኳይ ስብሰባውን ያካሄደ…

ምክር ቤቱ በኢትዮጵያና በዓለም አቀፍ የልማት ማህበር መካከል የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማጽደቅ እየመከረ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ እያካሄደ ባለው አስቸኳይ ስብሰባ በኢትዮጵያ እና በዓለም አቀፍ የልማት ማህበር መካከል ለመጀመሪያው ዘላቂ እና ሁሉን አቀፍ እድገት ልማት ፖሊሲ ማስፈፀሚያ የተደረገውን የብድር ስምምነት ለማፅደቅ የቀረበን ረቂቅ አዋጅ…

በመቐለ በ2 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ወጪ እየተገነቡ ያሉ የመሰረተ ልማት ፕሮጀክቶች እየተጎበኙ ነው

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አስተዳደር ርዕሰ መስተዳድር ጌታቸው ረዳ በመቐለ ከተማ በ2 ነጥብ 7 ቢሊየን ብር ወጪ እየተገነቡ ያሉና ህዝብን ተጠቃሚ የሚያደርጉ የመሰረተ ልማት ፕሮጀክቶችን እየጎበኙ ነው። ጉብኝቱ ግንባታቸው ተጠናቆ ለአገልግሎት የበቁና…

የወርቅ ዋጋ በየዕለቱ ብሔራዊ ባንክ በሚያወጣው የውጭ ምንዛሪ ተመን ተባዝቶ እንደሚሆን ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለማንኛውም ወርቅ አቅራቢ ክፍያ የሚፈጸመው የዕለቱን ዓለም አቀፍ የወርቅ ዋጋ በየዕለቱ ብሔራዊ ባንክ በሚያወጣው የውጭ ምንዛሪ ተመን ተባዝቶ እንደሚሆን ባንኩ አስታወቀ፡፡ ባንኩ የወርቅ መግዣ ዋጋን በሚመለከት ባወጣው መረጃ እንደገለጸው÷ የኢትዮጵያ…

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት የተለያዩ ሹመቶችን አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት በርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን የቀረቡ የካቢኔ አባላትን ሹመት አጽድቋል፡፡ በዚህም አቶ ባበክር ኻሊፋ የግብርና ቢሮ ኃላፊ፣ ተመስገን ዲሳሳ (ዶ/ር) የትምህርት ቢሮ ኃላፊ፣ ወ/ሮ አለምነሽ ይባስ የሴቶችና…

የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት ጉባዔውን አካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት 6ኛ ዙር 5ኛ ዓመት 1ኛ የሥራ ዘመን 1ኛ መደበኛ ጉባዔውን ዛሬ አካሂዷል። 6ኛው ሀገራዊ የድጋሚ እና የማሟያ ምርጫ በክልሉ መካሄዱን ተከትሎ ምክር ቤቱ ባካሄደው 18ኛ መደበኛ ጉባዔ ሐምሌ 21 ቀን 2016…

በባህር ዳር የተቋረጠውን የኤሌክትሪክ ሃይል ለመመለስ ርብርብ እየተደረገ መሆኑን አገልግሎቱ አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 23፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በባህር ዳር ከተማ በከፍተኛ መስመር ላይ ባጋጠመ ጉዳት በተወሰኑ አካባቢዎች ኃይል መቋረጡን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ገለጸ፡፡ ትናንት ምሽት 1 ጀምሮ ከባህር ዳር ቁ.2 የኤሌክትሪክ ማከፋፈያ ጣቢያ ላይ በተዘረጋ 15 ኪሎ ቮልት ኤሌክትሪክ…

በከተማ ልማት ዘርፍ የተመዘገቡ ውጤቶችን በማስፋት በትኩረት ይሰራል – አቶ ኦርዲን በድሪ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ2016 በጀት ዓመት በከተማ ልማት ዘርፍ በተሰሩ ስራዎች የተመዘገቡ ውጤቶችን በማስፋት በትኩረት እንደሚሰራ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ ገለፁ። ርዕሰ መስተዳድሩ÷ የሐረር ከተማን ስትራቴጂክ ዕቅድ ለመምራት ከተዋቀረው ግብረሀይል…

የቤቶች ኮርፖሬሽን ከዓለም አቀፉ የንግድና ፋይንናስ ተቋም ጋር ተፈራረመ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 22፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን የበርካታ ሀገራት ባለሃብቶች ጥምረት ከሆነው ከዓለም ዓቀፉ የንግድና የፋይንናስ ተቋም ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ ስምምነቱን የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ረሻድ ከማል እና የዓለም አቀፉ…