የሀገር ውስጥ ዜና ህገወጥ የሰዎች ዝውውርን ለመግታት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ሚና… sosina alemayehu Jun 6, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ የሚስተዋለውን ህገወጥ የሰዎች ዝውውር ለመግታት ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት በምርምር የታገዘ የመፍትሔ አማራጭ ሊያቀርቡ እንደሚገባ ተመላከተ፡፡ የፌደራል የህግና ፍትህ ኢንስቲትዩት ከሰመራ ዩንቨርሲቲ ጋር በመተባበር በህገወጥ የሰዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀገር መከላከያ ሰራዊት በላቀ ሙያዊ ብቃት ተልዕኮውን እየተወጣ ነው – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ sosina alemayehu Jun 6, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀገር መከላከያ ሰራዊት በላቀ ሙያዊ ብቃት ተልዕኮውን እየተወጣ ነው አሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ፡፡ የሁርሶ ዕጩ መኮንኖች ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ለ27ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን እጩ መኮንኖችን…
የሀገር ውስጥ ዜና ምርጫው አካል ጉዳተኞች ከመቼውም ጊዜ የላቀ ተሳትፎ ያደረጉበት ነው – ፌዴሬሽኑ sosina alemayehu Jun 6, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ማህበራት ፌዴሬሽን 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ አካል ጉዳተኞች ከመቼውም ጊዜ በላቀ ደረጃ ተሳትፎ ያደረጉበት ነው አለ። ፌዴሬሽኑ ምርጫውን አስመልክቶ በሰጠው መግለጫ እንዳለው ከአባል ማህበራት ጋር በመተባበር የአካል…
የሀገር ውስጥ ዜና በምርጫው የኢትዮጵያ ሕዝብ አሸናፊነቱን አረጋግጧል – ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት sosina alemayehu Jun 4, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የኢትዮጵያ ሕዝብ ባሳየው ቁርጠኝነት አሸናፊነቱን አረጋግጧል አለ። የትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት የምርጫ ጉዳዮች ኃላፊ ምርጫው ስንሻው እንዳሉት ፥በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ሕዝቡ…
የሀገር ውስጥ ዜና 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የተሻለና ተሞክሮ የተወሰደበት ነው – የክልሉ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት sosina alemayehu Jun 3, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በኢትዮጵያ ታሪክ ከእስካሁኑ ምርጫዎች ሁሉ የተሻለና ለቀጣይ ተሞክሮ የተወሰደበት ነው አሉ። የጋራ ምክር ቤቱ 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና የምርጫ ሂደቱ ግልጽ እና ፍትሐዊ ነው – ታዛቢዎች sosina alemayehu Jun 1, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ቃሉ 1 ምርጫ ክልል እየተካሄደ ያለው ምርጫ ፍትሐዊ፣ ግልጽ እና የምርጫ ሕጉን የተከተለ ነው አሉ የምርጫ ታዛቢዎች። በሁርባ ቀበሌ 2 ምርጫ ጣቢያ ጤና ኬላ 2ሀ የወሎ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ ታዛቢ ሙሐመድ እንድሪስ እንዳሉት÷ ምርጫው…
የሀገር ውስጥ ዜና ረዳት ኮሚሽነር አትሌት ደራርቱ ቱሉ ድምጽ ሰጠች sosina alemayehu Jun 1, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ረዳት ኮሚሽነር አትሌት ደራርቱ ቱሉ በአዲስ አበባ ከተማ በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 4 በሚገኘው የምርጫ ጣቢያ በመገኘት ድምፅ ሰጥታለች። አትሌቷ ምርጫ በየአምስት ዓመቱ አንዴ የሚመጣ በመሆኑ ሕዝቡ ይሰራልኛል፣ ይወክለኛል የሚለውን አካል…
የሀገር ውስጥ ዜና በምርጫው ሕዝብ የሉዓላዊ ስልጣን ባለቤት እንደሆነ ታይቷል – ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች sosina alemayehu Jun 1, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የታየው የሕዝብ የነቃ ተሳትፎ የሉዓላዊ ስልጣን ባለቤት ሕዝብ እንደሆነ ያሳየ ነው አሉ ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎች። ተፎካካሪ የፖለቲካ ፓርቲዎቹ 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ነጻ፣ ሰላማዊና ንቁ የሕዝብ ተሳትፎ የታየበት መሆኑን…
የሀገር ውስጥ ዜና የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ድምጽ አሰጣጥ ሒደት ሰልፍ ይዘው የቆዩ መራጮች እስኪመርጡ ይቀጥላል – ቦርዱ sosina alemayehu Jun 1, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የድምፅ መስጠት ሒደቱ ከ12 ሰዓት በፊት ሰልፍ ይዘው የቆዩ መራጮች እስኪመርጡ ይቀጥላል አለ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ፡፡ በዛሬው ዕለት ከጠዋት 12 ሰዓት ጀምሮ እየተካሄደ በሚገኘው 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ሕዝቡ በነቂስ በመውጣት…
የሀገር ውስጥ ዜና ሁሉም ኢትዮጵያዊ የዜግነት መብቱን በመጠቀም ድምጹን እየሰጠ ነው – የኢጋድ የምርጫ ታዛቢ ቡድን መሪ ስፔሲዮዛ ዋንዲራ (ዶ/ር) sosina alemayehu Jun 1, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሁሉም ኢትዮጵያዊ የዜግነት መብቱን በመጠቀም ድምጹን እየሰጠ ነው አሉ የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት (ኢጋድ) የምርጫ ታዛቢ ቡድን መሪ ስፔሲዮዛ ዋንዲራ (ዶ/ር)፡፡ የኢጋድ የምርጫ ታዛቢ ቡድን መሪ ስፔሲዮዛ ዋንዲራ (ዶ/ር)…