ፋና ስብስብ በሰርጋቸው ዕለት ድምጽ የሰጡ ሙሽሮች sosina alemayehu Jun 1, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሙሽሮቹ በሆሳዕና ከተማ በሌሞ 01 የምርጫ ክልል በሄጦ ቀበሌ መስኪድ ሰፈር ምርጫ ጣቢያ 07 በመገኘት ድምጻቸውን ሰጥተዋል። ሙሽራ ሰላሙ ዳንኤል እንደገለጸው፤ የሰርጋቸው ዕለትና የምርጫው ቀን በመገጣጠሙ አጋጣሚውን ተጠቅመው ድምጽ…
የሀገር ውስጥ ዜና ታዛቢዎች ባሰማራንባቸው ጣቢያዎች 99 በመቶ ያህሉ ያለገደብ ምርጫውን ታዝበዋል – ህብረት ለምርጫ sosina alemayehu Jun 1, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሲቪል ማህበራት ድርጅቶች ህብረት ለምርጫ ታዛቢዎች 99 በመቶ ያለምንም ገደብ ወደ ድምጽ መስጫ ጣቢያዎች ገብተው መታዘብ ችለዋል አለ። የኢትዮጵያ ሲቪል ማህበራት ድርጅቶች ህብረት ለምርጫ የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ እስከ ቀን 7 ሰዓት…
የሀገር ውስጥ ዜና ለልጆቻችን የነገ ተስፋና እጣ ፋንታ ስንል መርጠናል – የሶማሌ ክልል እናቶች sosina alemayehu Jun 1, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶማሌ ክልል እናቶች ለልጆቻችን የነገ ተስፋና እጣ ፋንታ ስንል ነጻ በሆነ መልኩ ድምጻችንን ሰጥተናል አሉ። እናቶቹ በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ለሀገር ይበጃል ለሚሉት ፓርቲ ድምጻቸውን መስጠታቸውን ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ገልጸዋል፡፡ በቀጣይ…
የሀገር ውስጥ ዜና መንግሥት የሚመሰረተው በሕዝብ ድምፅ ብቻ ነው – ዕጩ ተወዳዳሪዎች sosina alemayehu Jun 1, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግሥት የሚመሰረተው በጠመንጃ ሳይሆን በሕዝብ ድምፅ ብቻ ነው አሉ በኮምቦልቻ ከተማ በቃሉ አንድ ምርጫ ክልል የሚወዳደሩ የተፎካካሪ ፖለቲካ ፓርቲ ዕጩ እና የግል ተወዳዳሪዎች። ዕጩ ተወዳዳሪዎቹ በሰጡት አስተያየት እንዳሉት÷ በምርጫ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም አቀፍና የሀገር ውስጥ ታዛቢዎች የምርጫ ሂደቱን እየተመለከቱ ነው sosina alemayehu Jun 1, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) እየተካሄደ የሚገኘውን 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ ለመታዘብ የተሰማሩ ዓለም አቀፍና የሀገር ውስጥ ታዛቢዎች የድምጽ አሰጣጥ ሂደቱን በቅርበት እየተመለከቱ ነው። የምስራቅ አፍሪካ የልማት በየነ መንግሥታት ባለስልጣን (ኢጋድ) የምርጫ ታዛቢ ቡድን…
የሀገር ውስጥ ዜና እስካሁን ያለው የምርጫ ሒደት ፍፁም ነፃ እና ሰላማዊ ነው – የኢዜማ ፓርቲ የሰሜን ኢትዮጵያ አስተባባሪ sosina alemayehu Jun 1, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ዜጎች ለማኅበራዊ ፍትሕ (ኢዜማ) ፓርቲ የሰሜን ኢትዮጵያ አስተባባሪ አቶ ሃይለማርያም ብርሃኑ በባሕር ዳር ከተማ በመገኘት ድምፅ ሰጥተዋል። አቶ ሃይለማርያም ብርሃኑ በሰጡት መግለጫ÷ የኢዜማ ደጋፊዎች፣ አባላትና አመራሮች…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በሚወዳደሩበት የጎማ 2 የምርጫ ክልል እየተካሄደ ያለው የምርጫ ሒደት ፍትሃዊ ነው – የተለያዩ ፓርቲዎች ዕጩዎች sosina alemayehu Jun 1, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሚወዳደሩበት የጎማ 2 የምርጫ ክልል እየተካሄደ ያለው የምርጫ ሒደት ፍትሐዊና ዴሞክራሲያዊ ነው አሉ የተለያዩ ፓርቲዎች ዕጩዎች፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በዕጩነት በቀረቡበት በጎማ 2…
የሀገር ውስጥ ዜና ዓለም አቀፍ ታዛቢዎች የድምፅ አሰጣጥ ሂደቱን እየተመለከቱ ነው sosina alemayehu Jun 1, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግሥታት (ኢጋድ) የምርጫ ታዛቢ ቡድን አባላት በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር እየተካሄደ የሚገኘውን የድምፅ አሰጣጥ ሂደት እየተመለከቱ ነው። በምርጫ ክልል የተለያዩ ጣቢያዎች ማሕበረሰቡ ከማለዳው ጀምሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢጋድ የምርጫ ታዛቢ ቡድን በአዲስ አበባ የሚገኙ የምርጫ ጣቢያዎችን እየጎበኙ ነው sosina alemayehu Jun 1, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የምስራቅ አፍሪካ በየነ መንግሥታት የምርጫ ታዛቢ ቡድን በአዲስ አበባ የሚገኙ የተለያዩ የምርጫ ጣቢያዎችን እየጎበኙ ነው፡፡ የታዛቢ ቡድኑ መሪ ስፔሲዮዛ ዋንዲራ ካዚብዌ (ዶ/ር) ዛሬ ጠዋት በአዲስ አበባ ከተማ የሚገኙ የምርጫ ጣቢያዎችን…
የሀገር ውስጥ ዜና በጎንደር መንታ ሕጻናት ልጆችን ታቅፈው ድምጽ የሰጡ እናቶች sosina alemayehu Jun 1, 2026 0 በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ መራጮች ድምጻቸውን መስጠታቸውን ቀጥለዋል። ወይዘሮ ማስተዋል አበራ መንታ ልጆቻቸውን ይዘው በጎንደር ከተማ መድን ምርጫ ጣቢያ ድምጻቸውን ሰጥተዋል። ወይዘሮ ማስተዋል እንደገለጹት ምንም እንኳን መንታ ልጅ ታቅፎ ለምርጫ መሰለፍ አድካሚ ቢሆንም በምርጫው…