የሀገር ውስጥ ዜና ወጣት የኢንዱስትሪ አልሚዎች የሚገኙበት የገላን ጉራ ኢንዱስትሪ ፓርክ… sosina alemayehu May 16, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የገላን ጉራ ኢንዱስትሪ ፓርክን የመጀመሪያ ምዕራፍ በዛሬው እለት መርቀው ከፍተዋል፡፡ በኢንዱስትሪ ፓርኩ ለግብርና ስራ የሚውል ፓምፕ፣ የወርቅ ማምረቻ፣ የመኖ ማቀነባበሪያ እና የብሎኬት ማምረቻ ፋብሪካ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለሀገር ኢኮኖሚ ዕድገት ስትራቴጂካዊ ምሰሶ የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ sosina alemayehu May 14, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለአሕጉራዊ ትስስርና ለሀገር ኢኮኖሚ ዕድገት ስትራቴጂካዊ ምሰሶ ነው አሉ። የኢትዮጵያ አየር መንገድ የተመሰረተበትን 80ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ምክንያት…
የሀገር ውስጥ ዜና በብዝኃ ቋንቋና ማንነት የደመቀችው ኢትዮጵያ sosina alemayehu May 14, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ ኢትዮጵያ በብዝኃ ቋንቋና ማንነት የደመቀች ሀገር ናት አሉ። በባህልና ስፖርት ሚኒስቴር አዘጋጅነት “የባህል ልማት ለሕብረ ብሔራዊ አንድነት” በሚል መሪ ሐሳብ የሚካሄደው ሀገር አቀፍ የባህልና ቋንቋ…
ቢዝነስ ከወጪ ንግድ 8 ነጥብ 7 ቢሊየን ዶላር ገቢ ተገኘ sosina alemayehu May 14, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ባለፉት 10 ወራት ከወጪ ንግድ 8 ነጥብ 7 ቢሊየን ዶላር ገቢ ማግኘት ተችሏል አሉ። የኢትዮጵያ ምርት ገበያ በግብርና ምርቶች የኤክስፖርት ቢዝነስ እንዲሁም በቡና ቅምሻና ደረጃ አወጣጥ…
ፋና ስብስብ የኮሚሽነር ዘገየ አስፋው ሥርዓተ ቀብር ተፈጸመ sosina alemayehu May 14, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ኮሚሽነር የነበሩት አቶ ዘገየ አስፋው ሥርዓተ ቀብር በቅድስት ሥላሴ ካቴድራል ተፈጽሟል። በሥርዓተ ቀብሩ የኮሚሽኑ ኮሚሽነሮችና ባለሙያዎች፣ ከፍተኛ የመንግሥት ሥራ ኃላፊዎች፣ ቤተሰቦቻቸውና ወዳጅ ዘመዶቻቸው…
ፋና ስብስብ የአትሌት የብርጓል መለሰ ሥርዓተ ቀብር ተፈጸመ sosina alemayehu May 14, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአትሌት የብርጓል መለሰ ሥርዓተ ቀብር በዛው ዕለት ተፈጽሟል። የአትሌቷ ሥርዓተ ቀብር በመንበረ ፀባኦት ቅድስት ሥላሴ ካቴደራል ቤተሰቦቿ፣ ወዳጅ ዘመዶቿ፣ የመከላከያ ሠራዊት አመራር እና አባላት በተገኙበት በመከላከያ የክብር ዘብ እና ማርሽ ባንድ…
የሀገር ውስጥ ዜና ብሪክስ ለሰላም፣ ለጋራ ደኅንነትና ለልማት መጠናከር ግንባር ቀደም ሚና መጫወት አለበት – ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) sosina alemayehu May 14, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ብሪክስ ለሰላም፣ ለጋራ ደኅንነት እና ለልማት መጠናከር ግንባር ቀደም ሚና መጫወት አለበት አሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር)። የብሪክስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች ጉባኤ “ለጥንካሬ፣ ለፈጠራ፣ ለትብብር እና ለዘላቂነት…
የሀገር ውስጥ ዜና የምርጫ ካርድ ወስደው ድምፅ ለመስጠት የተዘጋጁ የአዲስ አበባ ነዋሪዎች sosina alemayehu May 14, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች ለሀገር ልማትና ዕድገት ይበጃል ለሚሉት የፖለቲካ ፓርቲ ድምፅ ለመስጠት ተዘጋጅተናል አሉ። በአዲስ አበባ ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በመመዝገብ ካርድ የወሰዱ ነዋሪዎች ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ካርድ ከማውጣት ጀምሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና ተመራማሪዎች የኢትዮጵያን ግብ በመረዳት ሊሰሩ ይገባል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ sosina alemayehu May 13, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ተመራማሪዎች የኢትዮጵያን ፍላጎት፣ ግብ እና አካሄድ በመረዳት ሊሰሩ ይገባል አሉ። የፖሊሲ ጥናት ኢንስቲትዩት ያዘጋጀው የፖሊሲ ቀን ”መረጃ ለልህቀት፤ የፖሊሲ ሚና ለበለጸገች ኢትዮጵያ'' በሚል…
የሀገር ውስጥ ዜና የማይላላው ወዳጅነት… sosina alemayehu May 13, 2026 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 129 ዓመታትን ያስቆጠረው የኢትዮጵያ እና የፈረንሳይ መደበኛ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት አሁንም ተጠናክሮ ቀጥሏል። መንግሥታዊ ብቻ ሳይሆን ጠንካራ የሕዝብ ለሕዝብ መሰረት ያለው ዘመን ተሻጋሪው የሀገራቱ ግንኙነት በሁሉም መስክ እንዲጠናከር…