Fana: At a Speed of Life!

አየር መንገዱ 6 ዘመናዊ ድሪምላይነር አውሮፕላኖችን ሊገዛ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ስድስት ዘመናዊ ቦይንግ 787-9 ድሪምላይነር አውሮፕላኖችን ለመግዛት ከቦይንግ ኩባንያ ጋር ተፈራርሟል። አየር መንገዱ በአሜሪካ ቨርጂኒያ ከኩባንያው ጋር ያደረገው ግዙፍ ስምምነት የአየር ላይ የበላይነቱን ይበልጥ…

የሕብረት ሥራ ማህበራት በኢኮኖሚ ዕድገት ውስጥ ያላቸውን ሚና የሚያጎለብት ተግባር ተከናውኗል – ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት የለውጥ ዓመታት የሕብረት ሥራ ማህበራት በሀገራዊ የኢኮኖሚ ዕድገት ውስጥ ያላቸውን ሚና የሚያጎለብት ተግባር ተከናውኗል አሉ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማዕከል አስተባባሪ ሚኒስትር ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር)።…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከአውሮፓ ኅብረት የዓለም አቀፍ ትብብር ኮሚሽነር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአውሮፓ ኅብረት የዓለም አቀፍ ትብብር ኮሚሽነር ጆሴፍ ሲከላ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ ዛሬ ጠዋት ኮሚሽነር ጆሴፍ ሲከላን አግኝቼ ከአውሮፓ ኅብረት…

ኢትዮጵያና የአውሮፓ ኅብረት የኢኮኖሚ አጋርነታቸውን ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና የአውሮፓ ኅብረት ስትራቴጂካዊ የኢኮኖሚ አጋርነታቸውን ለማጠናከር ተስማምተዋል። በገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ የተመራ ልዑክ በዋሽንግተን ዲሲ እየተካሄደ ካለው የ2026 የዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) እና ዓለም ባንክ…

የአፍሪካ ነጻ ንግድ ቀጣና እና የአውሮፓ ህብረት የ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ዩሮ ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጣና ሴክሬታሪያት እና የአውሮፓ ህብረት የ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ዩሮ ስምምነት ተፈራርመዋል። የኢትዮጵያ-አውሮፓ ህብረት የቢዝነስ ፎረም ዛሬ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። በፎረሙ መክፈቻ ላይ…

ኢትዮጵያና አሜሪካ ኢኮኖሚያዊ ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያና አሜሪካ ያላቸውን ኢኮኖሚያዊ ትብብር ይበልጥ ለማጠናከር ተስማምተዋል። በገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ የተመራ ልዑክ በዋሽንግተን ዲሲ እየተካሄደ ካለው የ2026 የዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) እና ዓለም ባንክ የጸደይ…

ኢራን የሆርሙዝ ሰርጥን ዳግም ዘጋች

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢራን የሆርሙዝ ሰርጥን ዳግም መዝጋቷን አስታወቀች። በትናንትናው ዕለት ኢራን በሊባኖስ እና እስራኤል መካከል የተደረሰውን ስምምነት ተከትሎ የሆርሙዝ ሰርጥ ለንግድ መርከቦች ሙሉ በሙሉ ክፍት እንዲሆን ወስና የነበረ ቢሆንም በዛሬው ዕለት…

መዲናዋ ባሏት የስፖርት መሰረተ ልማቶች ዓለም አቀፍ የስፖርታዊ ክንውኖች ትኩረት ማዕከል ሆናለች – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በቅርብ ዓመታት በተገነቡ የስፖርት መሰረተ ልማቶች አዲስ አበባ ከተማ ዓለም አቀፍ የስፖርታዊ ክንውኖች ትኩረት ማዕከል መሆን ችላለች አሉ ከንቲባ አዳነች አቤቤ። ከንቲባዋ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ ተገንብቶ የተጠናቀቀውን (የ46…

የኃይማኖት መገናኛ ብዙኃን የሀገሪቱን ሕጎች በማክበር ሊንቀሳቀሱ ይገባል – ወ/ሮ ኃይማኖት ዘለቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኃይማኖት መገናኛ ብዙኃን በኃይማኖቶች መካከል ግጭት ከሚቀሰቅሱና የሌሎችን እምነት ከሚያንኳስሱ ኃላፊነት የጎደላቸው ተግባራት ተቆጥበው የሀገሪቱን ሕጎች በማክበር ሊንቀሳቀሱ ይገባል አሉ የኢትዮጵያን መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን ዋና ዳሬክተር ወ/ሮ…

በአዲስ አበባ ግራንድ ፕሪ ውድድር 10 ሺህ ሜትር ሩጫ አትሌት ፋንታዬ አዳነ እና ይስማው ድሉ አሸነፉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ግራንድ ፕሪ ውድድር 10 ሺህ ሜትር ሩጫ አትሌት ፋንታዬ አዳነ እና ይስማው ድሉ አሸንፈዋል። የአዲስ አበባ ግራንድ ፕሪ የአትሌቲክስ ውድድር ዛሬ በአዲስ አበባ ስታዲየም እየተካሄደ ነው። በዚህም በ10 ሺህ…