የሀገር ውስጥ ዜና በሞጆ ደረቅ ወደብ መግቢያና መውጫ ኬላ የምግብና መድኃኒት ላቦራቶሪ ተጀመረ sosina alemayehu Apr 8, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለስልጣን የጥራት ቁጥጥር ሥርዓትን ለማጠናከር የሚያስችል በሞጆ ደረቅ ወደብ መግቢያና መውጫ ኬላ የምግብና መድኃኒት ላቦራቶሪ አስጀምሯል። የጤና ሚኒስትር ዴዔታ ፍሬሕይወት አበበ በዚህ ወቅት እንዳሉት÷ የተመረቀው…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀገራዊ ምክክር ሂደትን ተመካካሪው ህዝብ ከሚኖርበት አካባቢ ውጪ የማካሄድ አንድምታ sosina alemayehu Apr 8, 2026 0 የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን በሀገራችን ኢትዮጵያ በሚገኙ የተለያዩ ባለድርሻ አካላት መካከል በሃሳብ ልዮነቶች ለተፈጠሩ አለመግባባቶች በምክክር መፍትሔን ለማፈላለግ እየሰራ የሚገኝ የዲሞክራሲ ተቋም ነው፡፡ ኮሚሽኑ በእስካሁኑ ጉዞው በሀገር ውስጥ እና በውጭ ሀገራት ከሚገኙ ባለድርሻ አካላት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ የግልግል ዳኝነት በሁለት የውጭ ሀገር ኩባንያዎች የቀረበባትን ክስ ረታች sosina alemayehu Apr 8, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ ፍርድ ቤት የግልግል ዳኝነት መድረክ በበቂ ማስረጃ በመከላከል መርታት ችላለች አለ ፍትሕ ሚኒስቴር። የፍትሕ ሚኒስትር ዴዔታ በላይሁን ይርጋ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ÷ አክጉን ማኪና ሳናይ ቪ ዲ ቲካሬት የተባለ ኩባንያ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አየር መንገድ በዓመት ከ20 ሚሊየን በላይ መንገደኞችን እያጓጓዘ ይገኛል – አቶ መስፍን ጣሰው sosina alemayehu Apr 8, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ከ150 በላይ ዘመናዊ አውሮፕላኖችን በመያዝ በዓመት ከ20 ሚሊየን በላይ መንገደኞችን እያጓጓዘ ይገኛል አሉ የአየር መንገዱ ግሩፕ ዋና ሥራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው። ዋና ሥራ አስፈጻሚው የኢትዮጵያ አየር መንገድ 80ኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና በቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት የተገነቡ የዳቦ እና ዱቄት ፋብሪካዎች በግብአት ራሳቸውን እንዲችሉ እየተሰራ ነው sosina alemayehu Apr 6, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2018 (ኤፍኤምሲ) የቀዳማዊት እመቤት ጽ/ቤት ጽ/ቤት በጽ/ቤቱ የተገነቡ የዳቦ እና ዱቄት ፋብሪካዎች በግብአት ራሳቸውን እንዲችሉ እየተሰራ ነው አለ። ጽ/ቤቱ በቀን 300 ሺህ ዳቦ እና 420 ኩንታል ዱቄት የማምረት አቅም ያላቸው 14 የዳቦ እና ዱቄት ፋብሪካዎችን…
ዓለምአቀፋዊ ዜና እስራኤል በኢራን ቁልፍ የፔትሮኬሚካል ፋብሪካ ላይ ጥቃት ፈፀመች sosina alemayehu Apr 6, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2018 (ኤፍኤምሲ) የእስራኤል ወታደራዊ ሀይል በኢራን ቁልፍ የፔትሮኬሚካል ፋብሪካ ላይ ጥቃት ፈፅሜያለሁ አለ፡፡ ጥቃቱ የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ የሰጡት ቀነ ገደብ ሊጠናቀቅ ሰዓታት ብቻ በቀሩበት ጊዜ እና ፕሬዚዳንቱ በኢራን የሀይል መሰረተ ልማት ላይ ጥቃት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ መብት ምክር ቤት ምክትል ፕሬዚዳንትነቷን በብቃት ተወጥታለች – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር sosina alemayehu Apr 6, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ኢትዮጵያ በተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ መብት ምክር ቤት ምክትል ፕሬዚዳንትነቷን በብቃት ተወጥታለች አለ። የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አምባሳደር ነብያት ጌታቸው፥ ኢትዮጵያ 47 አባል ሀገራት ያሉት የዚህ ምክር ቤት አባል…
ፋና ስብስብ ሰሙነ ሕማማት ምንድነው? ስለሳምንቱ የተወሰነ ነገር … sosina alemayehu Apr 6, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28 ፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከሰኞ እስከ ቅዳሜ ሰሙነ ሕማማት የጾመ ሁዳዴ የመጨረሻው ሳምንት፤ የኢየሱስ ክርስቶስ ሕማም የሚታሰበት ሳምንት ነው። ካህናትና ምእመናን በቤተክርስቲያን ቅጥር ግቢ ተሰብስበው የሕማሙን ነገር የሚያወሳውን ዜማ ያዜማሉ። "ግብረ ሕማም"…
የሀገር ውስጥ ዜና የፌደራል እና ክልል መንግሥታት ግንኙነት እያጠናከረ ያለው አዋጅ … sosina alemayehu Apr 6, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት ምክትል አፈ ጉባዔ ዘሐራ ሁመድ የፌደራል እና ክልል መንግሥታት ግንኙነት ስርዓት አዋጅ በየዕርከኖች ያሉ ግንኙነቶችን አጠናክሯል አሉ። የፌደሬሽን ምክር ቤት የደቡብ ኢትዮጵያ እና አጎራባች ክልሎች የመንግሥታት ግንኙነት…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፈር ማዳበሪያን በወቅቱ ለአርሶ አደሮች ለማሰራጨት እየተሰራ ነው sosina alemayehu Apr 4, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የግብርና ሚኒስትር አዲሱ አረጋ የአፈር ማዳበሪያን በወቅቱ ለአርሶ አደሮች ለማሰራጨት በቁርጠኝነት እየተሰራ ነው አሉ፡፡ የግብርና ሚኒስቴር የ2018/19 በጀት ዓመት ሀገራዊ የሰብል ልማት ንቅናቄ ማስጀመሪያ መድረክ የክልሎች ግብርና…