Fana: At a Speed of Life!

በሀዋሳ ከተማ ግብርን በመሰብሰብ ህዝብን የሚመጥን ስራ ይሰራል – አቶ ጥራቱ በየነ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀዋሳ ከተማ ግብርን በአግባቡ በመሰብሰብ ከተማዋንና ህዝቧን የሚመጥን ስራ ይሰራል አሉ የከተማ አስተዳደሩ ከንቲባ ጥራቱ በየነ። ከንቲባው በከተማዋ ከሚገኙ የንግዱ ማሕበረሰብ ጋር በገቢ አሰባሰብ ዙሪያ ውይይት አድርገዋል። ከተማዋ ካላት…

ኢትዮጵያ በምርት ተወዳዳሪ እንድትሆን ትኩረት የተሰጠው ጥራት …

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 11፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ኢትዮጵያ በምታመርታቸው ምርቶች ተወዳዳሪ እንድትሆን የጥራት ስራዎች ትኩረት ተሰጥቷቸዋል አሉ። የኢትዮጵያ የተስማሚነት ምዘና ድርጅት ለ14ኛ ጊዜ የዓለም የጥራት ሳምንትን የጥራት…

የማሌዢያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዳቶ ሴሪ አንዋር የዓድዋ ድል መታሰቢያን ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የማሌዥያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዳቶ ሴሪ አንዋር ኢብራሂም የዓድዋ ድል መታሰቢያ እና አዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ማዕከልን ጎብኝተዋል። ከንቲባ አዳነች አቤቤ ጠቅላይ ሚኒስትር ዳቶ ሴሪ አንዋር የመላው ጥቁር ሕዝቦች ኩራት የሆነውን የዓድዋ ድል…

ፎረሙ ለከተሞች ብልጽግና እና ማንሠራራት መልካም አሻራ ጥሏል – አቶ አወል አርባ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 10ኛው የኢትዮጵያ ከተሞች ፎረም ለከተሞች ብልጽግና እና ማንሠራራት መልካም አሻራ ጥሏል አሉ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ። አቶ አወል በ10ኛው የኢትዮጵያ ከተሞች ፎረም ማጠቃለያ መርሐ ግብር ላይ እንዳሉት ÷ 10ኛው የከተሞች…

ዜጎችን በተመጣጣኝ ድጋፍ የቤት ባለቤት የማድረጉ ሥራ ተጠናክሮ ይቀጥላል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤት ልማት መርሐ ግብር በአነስተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ የከተማ ነዋሪዎች በተመጣጣኝ ድጋፍ የቤት ባለቤት ለማድረግ እየተሰራ ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በ10ኛው የኢትዮጵያ ከተሞች…

ኢትዮጵያን አፍሪካዊ የዘላቂ ግብርና እድገት ማሳያ ለማድረግ እየተሰራ ነው – አቶ አዲሱ አረጋ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 9፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የግብርና ሚኒስትር አዲሱ አረጋ ኢትዮጵያን አፍሪካዊ የዘላቂ ግብርና እድገት ማሳያ ለማድረግ እየተሰራ ነው አሉ። የ2ኛው ምዕራፍ የግብርና ኮሜርሻላይዜሽን መርሐ ግብር ማስጀመሪያ መድረክ ላይ አቶ አዲሱ አረጋ እንዳሉት፤ ግብርናውን በማዘመን…

የአፋር ክልል መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ሥራ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 8፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፋር ክልል መሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት በዛሬው ዕለት ሥራ ጀምሯል። በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ፣ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስትር ጫልቱ ሳኒ እና የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን ኮሚሽነር መኩሪያ ሃይሌ (ዶ/ር)…

ዕመርታ የታየበት የቱሪስት መዳረሻዎች ልማት

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት የቱሪዝም መዳረሻዎች እንዲጠበቁ እና እንዲለሙ በማድረግ ከቱሪዝም የሚገኘውን ገቢ ከፍ ለማድረግ የሚደረገው ጥረት እንደ ሀገር ዕመርታ የታየበት ነው አለ። አገልግሎቱ በየአካባቢው ያሉ ፀጋዎች እንዲታወቁ፣ እንዲለዩ…

ፋና 80 የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር ዛሬም ቀጥሎ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፋና 80 የመጀመሪያው የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር 5ኛ ሳምንት ውድድር በዛሬው ዕለት ቀጥሎ ይካሄዳል። የፋና 80 ምዕራፍ 1፣ 2 እና 3 ውድድሮች አሸናፊ ቡድኖች በመጀመሪያው የአሸናፊዎች አሸናፊ ውድድር ብርቱ ፉክክር እያደረጉ ይገኛሉ። እናት…

በፈርጉሰን የሚወደደው ፖል ስኮልስ…

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በማንቼስተር ዩናይትድ ቤት የራሱን ትልቅ አሻራ ያስቀመጠና በሰር አሌክስ ፈርጉሰን የሚወደድ ተጫዋች ነው ፖል ስኮልስ፡፡ እንግሊዛዊው የቀድሞ የማንቼስተር ዩናይትድ ተጫዋች ፖል ስኮልስ በእግር ኳስ ሕይወቱ ከቀያይ…