ቢዝነስ አስተማማኝ የፋይናንስ ሥርዓት መገንባት የሚያስችለው ኢንስቲትዩት… sosina alemayehu Dec 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የተመሰከረላቸው የሒሳብ ባለሙያዎች ኢንስቲትዩት ሥራ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በዛሬው ዕለት ተካሂዷል፡፡ የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሽዴ በዚህ ወቅት እንዳሉት ÷ የኢንስቲትዩቱ ሥራ መጀመር ዘመናዊና አስተማማኝ የፋይናንስ ሥርዓት…
የሀገር ውስጥ ዜና የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያን ከባንክ ሥርዓት ጋር የማጣመር ሥራ በይፋ ተጀመረ sosina alemayehu Dec 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሳስ 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፋይናንስ ዘርፍ ዲጂታል ትራንስፎርሜሽን ወሳኝ ምዕራፍ የሆነው የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያን ከባንክ ሥርዓት ጋር የማጣመር ሥራ በይፋ ተጀምሯል፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ጉዳዩን አስመልክቶ ለፋና ዲጂታል የላከው…
የሀገር ውስጥ ዜና ትውልዱን በሥነ ምግባር በማነጽ ለሙስና የማይበገር ዜጋ መፍጠር ይገባል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ sosina alemayehu Dec 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሳስ 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ትውልዱን በሥነ ምግባር በማነጽ ለሙስና የማይበገር ዜጋ ለመፍጠር በትኩረት መስራት ያስፈልጋል አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። 22ኛው ዓለም አቀፍ የጸረ ሙስና ቀን በዛሬው ዕለት በተለያዩ መርሐ ግብሮች እየተከበረ ነው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና 2ኛው የኢትዮጵያ ኮምፕርሄንሲቭ ዩኒቨርሲቲዎች ጠቅላላ ጉባዔ እየተካሄደ ነው sosina alemayehu Dec 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሳስ 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 2ኛው የኢትዮጵያ ኮምፕርሄንሲቭ ዩኒቨርሲቲዎች ጠቅላላ ጉባዔ በወራቤ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ነው፡፡ ጉባዔው ትምህርት ሚኒስቴር ዩኒቨርሲቲዎች ባላቸው የትኩረት መስክ ልየታ መሠረት ከተከፋፈሉ በ4 ምድቦች ውስጥ የአጠቃላይ ኮምፕርሄንሲቭ…
የሀገር ውስጥ ዜና ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ሙስናን በመከላከል ላበረከተው አስተዋጽኦ እውቅና ተሰጠው sosina alemayehu Dec 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሳስ 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ሙስናን በመከላከል ረገድ ላበረከተው ጉልህ አስተዋጽኦ እውቅና ተሰጠው። 22ኛው ዓለም አቀፍ የጸረ ሙስና ቀን “ትውልድን በሥነ ምግባር ተቋምን በአሰራር” በሚል መሪ ሃሳብ ተከብሯል፡፡ በአከባበር ሥነ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ለጸረ ሙስና ትግል ልዩ ትኩረት ሰጥታ እየሰራች ነው – ሳሙኤል ኡርቃቶ (ዶ/ር) sosina alemayehu Dec 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሳስ 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በዓለም አቀፉ የጸረ ሙስና ኮንቬንሽን መሰረት ለጸረ ሙስና ትግል ልዩ ትኩረት ሰጥታ እሰራች ነው አሉ የፌዴራል የሥነ ምግባርና ጸረ ሙስና ኮሚሽን ኮሚሽነር ሳሙኤል ኡርቃቶ (ዶ/ር)፡፡ ኮሚሽነሩ በ22ኛው ዓለም አቀፍ የጸረሙስና…
የሀገር ውስጥ ዜና ጊፋታ በዩኔስኮ መመዝገቡን ተከትሎ የወላይታ ዞን ነዎሪዎች ደስታቸውን እየገለጹ ነው sosina alemayehu Dec 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሳስ 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የወላይታ ዘመን መለወጫ በዓል ጊፋታ በተባበሩት መንግሥታት የትምህርት፣ የሳይንስና የባሕል ድርጅት (ዩኔስኮ) መመዝገቡን ተከትሎ የወላይታ ዞን ነዎሪዎች ደስታቸውን በአደባባይ እየገለጹ ነው፡፡ በሕንድ ኒው ዴልሂ እየተካሄደ በሚገኘው 20ኛው…
የሀገር ውስጥ ዜና “ጊፋታ” በዓለም ቅርስነት መመዝገቡ ለኢትዮጵያ ጥልቅ ትርጉም አለው – ሰላማዊት ካሳ sosina alemayehu Dec 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ታሕሳስ 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የወላይታ ሕዝብ የዘመን መለወጫ በዓል “ጊፋታ” በዩኔስኮ የዓለም ቅርስነት መመዝገቡ ለኢትዮጵያ ብሎም ለወላይታ ህዝብ ጥልቅ ትርጉም ያለው ነው አሉ የቱሪዝም ሚኒስትር ሰላማዊት ካሳ። የወላይታ የዘመን መለወጫ በዓል…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮፕ32 እና የኢንተርፖል ጉባኤዎች በስኬት እንዲከናወኑ የሚያስችል ዝግጅት ይፋ ሆነ sosina alemayehu Dec 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የምታስተናግዳቸው የኮፕ32 እና የኢንተርፖል ጉባኤዎች በስኬት እንዲከናወኑ የሚያስችል ዝግጅት ይፋ ተደርጓል። ኢትዮጵያ 32ኛውን የተባበሩት መንግሥታት የአየር ንብረት ለውጥ ጉባኤ (ኮፕ32)፣ 96ኛውን የኢንተርፖል ጠቅላላ ጉባኤ እንዲሁም…
ቢዝነስ በተመጣጣኝ ዋጋ ሸማችና አምራች የሚገናኙበት… sosina alemayehu Dec 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 30፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የላፍቶ ቁጥር-2 ሁለገብ የገበያ ማዕከል ሸማችና አምራች በማገናኘት በመዲናዋ ገበያን በማረጋጋት ረገድ ከፍተኛ ሚና እየተጫወተ ይገኛል፡፡ የገበያ ማዕከሉ አትክልትና ፍራፍሬ፣ የጥራጥሬ እህሎች፣ የሰብል ምርቶች፣ በርበሬና ቅመማ ቅመም፣ የኢንዱስትሪ…