የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የአረንጓዴ ጉዞ አብዮት sosina alemayehu Mar 26, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓለም በአየር ብክለትና በነዳጅ ወጪ እየተፈተነ በሚገኝበት በዚህ ወቅት ኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ ተሽከርካሪን በብዛት ወደ ትራንስፖርት ዘርፉ በማስገባት የአረንጓዴ ሽግግር ጉዞዋን ከጀመረች ሰነባብታለች። በዓለም አቀፍ ደረጃ የትራንስፖርት…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ የዲጂታል ምህዳር ጉዞ በዓለም የዲጂታል ዘርፍ እድገት ተወዳዳሪ እየሆነ ነው – አቶ ሃይሉ አዱኛ sosina alemayehu Mar 26, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የዲጂታል ምህዳር ጉዞ በዓለም አቀፍ የዲጂታል ዘርፍ እድገት ተወዳዳሪ እየሆነ መጥቷል አሉ የኦሮሚያ ክልል ኮሙኒኬሽን ቢሮ ሃላፊ አቶ ሃይሉ አዱኛ። የሚዲያና የሕዝብ ግንኙነት ፎረም የተለያዩ መገናኛ ብዙሃን አመራሮች እና…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል በርካታ የልማት ስራዎች እየተከናወኑ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ sosina alemayehu Mar 26, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ሰላምና መረጋጋት ከጊዜ ወደ ጊዜ እየተሻሻለ በመምጣቱ በአሁኑ ወቅት በርካታ የልማት ስራዎች እየተከናወኑ ናቸው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ ሰሞኑን በአማራ ክልል ባሕር ዳር እና ጎንደር…
ቢዝነስ በሲዳማ ክልል የአምራች ዘርፉን ውጤታማነት ይበልጥ ለማሳደግ… sosina alemayehu Mar 24, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሲዳማ ክልል የአምራች ዘርፉን ውጤታማነት ይበልጥ ለማጠናከር በቅንጅት እየተሰራ ነው አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ደስታ ሌዳሞ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ “ኢትዮጵያ ታምርት እኛም እንሸምት” ኤግዚቢሽን እና ባዛርን በዛሬው ዕለት በሀዋሳ ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና 81 ነጥብ 2 ሚሊየን ዜጎች የንፁህ መጠጥ ውሃ ተጠቃሚ ሆነዋል – የውሃና ኢነርጂ ሚኒስቴር sosina alemayehu Mar 23, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የውሃ እና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ 81 ነጥብ 2 ሚሊየን ዜጎች የንፁህ መጠጥ ውሃ ተጠቃሚ ሆነዋል አሉ። ሚኒስትሩ ውሃና ስርዓተ ፆታ በሚል መሪ ሀሳብ በተከበረው የውሃ ቀን ላይ ባስተላለፉት መልዕክት፥…
የሀገር ውስጥ ዜና ሹዋሊድ ኅብረ ብሔራዊ አንድነትን በሚያጎለብት መልኩ ይከበራል sosina alemayehu Mar 21, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሹዋሊድ ክብረ በዓል ሰላምን፣ አብሮነትንና ኅብረ ብሔራዊ አንድነትን በሚያጎለብት መልኩ ይከበራል አለ የሀረሪ ክልል። የሀረሪ ክልል ኮሙኒኬሽን ከቀናት በኋላ የሚከበረውን የሹዋሊድ ክብረ በዓልን አስመልክቶ በሰጠው መግለጫ፤ ክብረ በዓሉ በሀረሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል በሴቶችና ህፃናት ላይ የተፈፀሙ ከ200 በላይ ወንጀሎች የፍርድ ውሳኔ አገኙ sosina alemayehu Mar 21, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ፍትሕ ቢሮ ባለፉት ስድስት ወራት በሴቶች እና ህፃናት ላይ የተፈፀሙ ከ200 በላይ ወንጀሎች የፍርድ ውሳኔ አግኝተዋል አለ፡፡ ቢሮው በጎንደር ክላስተር ባሉ ወረዳዎች ለሚገኙ ዳኞች፣ ዐቃብያነ ሕግ እና…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የመካከለኛው ምስራቅ ቀውስ በዓለም ኢኮኖሚ ላይ ያሳደረው ጫና sosina alemayehu Mar 21, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በመካከለኛው ምስራቅ የተከሰተው ጦርነት መራዘሙ እያንዳንዱን የዓለም ክፍል ሊነካ የሚችል የኢኮኖሚ ስጋት እየፈጠረ ይገኛል። ሦስተኛ ሳምንቱ ላይ የሚገኘው የአሜሪካ-እስራኤል እና ኢራን ጦርነት ከመርገብ ይልቅ ይበልጥ እየተባባሰ መጥቷል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ደብረብርሃን እና መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲዎች ያሰለጠኗቸውን ተማሪዎች አስመረቁ sosina alemayehu Mar 21, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ እና መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ ዘርፎች ያሰለጠኗቸውን ተማሪዎች በዛሬው ዕለት አስመርቀዋል። ደብረብርሃን ዩኒቨርሲቲ በ19ኛ ዙር በተለያዩ ዘርፎች በመጀመሪያ፣ በሁለተኛ እና በሶስተኛ ዲግሪ በመደበኛ፣…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አሜሪካ ወታደሮቿን ወደ መካከለኛው ምስራቅ የመላክ እቅድ የላትም – ዶናልድ ትራምፕ sosina alemayehu Mar 19, 2026 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አሜሪካ ወታደሮቿን ወደ መካከለኛው ምስራቅ የመላክ እቅድ እንደሌላት ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ ተናገሩ፡፡ ኢራን ከአሜሪካ እና እስራኤል ጋር ወደ ግጭት የገባችበት የቀጣናው ውጥረት ተባብሶ የቀጠለ ሲሆን፥ በተለይም የኢነርጂ መሰረተ ልማቶችን…