ጤና የካንሰር ሕክምና ተደራሽነትን ለማሳደግ እየተሰራ ነው sosina alemayehu Aug 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የካንሰር ሕክምና ተደራሽነትን ይበልጥ ለማሳደግ በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የጤና ሚኒስቴር። በሚኒስቴሩ የካንሰር ሕክምና መርሐ ግብር አማካሪ ዶ/ር ኩኑዝ አብደላ እንዳሉት ÷ በኢትዮጵያ በየዓመቱ 80 ሺህ አዳዲስ የካንሰር ሕሙማን…
የሀገር ውስጥ ዜና አህጉራዊ ትስስርን እውን ለማድረግ የሚዲያዎች አበርክቶ ከፍተኛ ነው – ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) sosina alemayehu Aug 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አህጉራዊ ትስስርን እውን ለማድረግ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ትልቅ አበርክቶ አለው አሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ። 15ኛው የምስራቅ አፍሪካ የኮሙኒኬሸን ማህበር ጉባዔ "ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ለአፍሪካ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለቀጣይ የልማት ፕሮጀክቶች በራስ የመተማመን መንፈስ የሚፈጥረው የህዳሴ ግድብ sosina alemayehu Aug 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ ሂደት የተገኘው ውጤት በቀጣይ ለሚከናወኑ ግዙፍ የልማት ፕሮጀክቶች በራስ መተማመንን የሚፈጥር ነው አሉ ምሁራን። ምሁራኑ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት፤ ግድቡ የሚገኝበት…
የሀገር ውስጥ ዜና የምስራቅ አፍሪካ ኮሙኒኬሽን ማህበር ጉባዔ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው sosina alemayehu Aug 27, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 15ኛው የምስራቅ አፍሪካ ኮሙኒኬሽን ማህበር ዓመታዊ ጉባዔ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ ጉባዔው "ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ለአፍሪካ ትስስር" በሚል መሪ ሃሳብ ነው በዓድዋ ድል መታሰቢያ እየተካሄደ የሚገኘው፡፡ በመድረኩ…
ቢዝነስ የመጀመሪያው የቴምር ፌስቲቫል በኢትዮጵያ sosina alemayehu Aug 26, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ለመጀመሪያ ጊዜ ዓለም አቀፍ የቴምር ፌስቲቫል በአፋር ክልል ሰመራ ከተማ እየተካሄደ ነው። በፌስቲቫሉ ላይ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ፣ ከዘጠኝ የተለያዩ የዓለም ሀገራት የተውጣጡ የግብርና…
የሀገር ውስጥ ዜና ከተረጂነት ለመላቀቅ በግብርና ዘርፍ የተጀመሩ ሥራዎች ተጨባጭ ውጤት እያመጡ ነው – አቶ አዲሱ አረጋ sosina alemayehu Aug 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የግብርና አሰራርና የአስተራረስ ዘይቤን በማዘመን ከተረጂነት ለመላቀቅ የተጀመሩ ተግባራት በግብርና ዘርፍ ኢንሼቲቮች ተጨባጭ ውጤት እያመጡ ነው አሉ የግብርና ሚኒስትር አዲሱ አረጋ። የግብርና ዘርፍ የ2017 በጀት ዓመት አፈጻጸም ግምገማና…
የሀገር ውስጥ ዜና በተለያዩ ዘርፎች የአፍሪካን ነገ ሊወስኑ የሚችሉ ሥራዎችን ማከናወን ይገባል – ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) sosina alemayehu Aug 25, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ተለዋዋጭ በሆነው ዓለም ውስጥ የአፍሪካን ነገ ሊወስኑ የሚችሉ ሥራዎችን በትብብር ማከናወን ያስፈልጋል አሉ የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር)፡፡ የአፍሪካ የትምህርት ምዘናዎች ኅብረት 41ኛ ዓመታዊ ኮንፈረንስ በአዲስ አበባ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዲጂታል አማራ ኢኒሼቲቭ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር እየተካሄደ ነው sosina alemayehu Aug 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ዘመኑን የዋጀ ቴክኖሎጂ በመጠቀም አገልግሎት አሰጣጥን ማቀላጠፍ ይገባል አሉ፡፡ የዲጂታል አማራ ኢኒሼቲቭ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በባሕር ዳር ከተማ እየተካሄደ ነው።…
የሀገር ውስጥ ዜና በልጃገረዶች የሚከበሩት የአብሮነት በዓላት አሸንዳ፣ አሸንድዬ፣ ሻደይና ሶለል… sosina alemayehu Aug 23, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአሸንዳ፣ አሸንድዬ፣ ሻደይና ሶለል በዓላት በቀጣይ ይበልጥ እሴታቸውን ጠብቀው እንዲከበሩ መጠበቅና መንከባከብ ይገባል አሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፡፡ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለአሸንዳ፣ አሸንድዬ፣ ሻደይ እና ሶለል በዓላት…
ቢዝነስ የውጭ ምንዛሪ ወጪ የሚያስቀሩ 96 ዓይነት ምርቶች … sosina alemayehu Aug 19, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር የውጭ ምንዛሪ ወጪን የሚያስቀሩ 96 ዓይነት ምርቶች በሀገር ውስጥ እየተመረቱ ነው አለ፡፡ በሚኒስቴሩ የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ጽ/ቤት ሃላፊ አያና ገብሬ (ዶ/ር) እንዳሉት፤ መንግስት ገቢ ለማሳደግና የውጭ ምንዛሪ ወጪን…