Fana: At a Speed of Life!

የብራዚል የቀድሞ ፕሬዚዳንት ከኮቪድ ክትባት ጋር በተያያዘ ክስ ተመሰረተባቸው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የብራዚል የቀድሞ ፕሬዚዳንት ጄር ቦልሶናሮ የኮቪድ ክትባት መረጃ በማጭበርበር ወንጀል በፖሊስ ክስ ተመስርቶባቸዋል፡፡ ቦልሶናሮ የኮቪድ 19 ክትባት በፈረንጆቹ 2021 በብራዚሏ ሳኦ ፖሎ ከተማ እንደወሰዱ የህክምና ማስረጃቸው ቢገልፅም፤…

ኢትዮ ቴሌኮም ለአካል ጉዳተኛ ተማሪዎች ከ8 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት ድጋፍ አደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም ከኢትዮጵያ አካል ጉዳተኞች ማሕበራት ፌደሬሽን ጋር በመተባበር ከ8 ሚሊየን ብር በላይ የሚገመት የአጋዥ መሳሪያዎች ድጋፍ አድርጓል።   ኢትዮ ቴሌኮም ከፌዴሬሽኑ ጋር በመተባበር ከመላው ሀገሪቱ ለተውጣጡ 500 ለሚሆኑ…

የሃማስ ከፍተኛ ወታደራዊ አዛዥ በእስራኤል ጦር መግደሉን አሜሪካ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስራኤል ጦር የሃማስ ከፍተኛ ወታደራዊ አዛዥ ማርዋ ኢሳን መግደሉን የአሜሪካ ብሔራዊ ደህንነት አማካሪ ጄክ ሱሊቫን አረጋግጠዋል፡፡ ወታደራዊ መሪው የተገደለው እስራኤል ኑዜይራት በተባለ አካባቢ በፈፀመችው የአየር ድብደባ መሆኑን ባለስልጣኑ…

አሜሪካ ኤችአይቪ/ኤድስን ለመግታት የ111 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ለኢትዮጵያ ይፋ አደረገች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ፕሬዚዳንት የአስቸኳይ ጊዜ የኤድስ ድጋፍ ዕቅድ ኢትዮጵያ በፈረንጆቹ 2030 ኤችአይቪ/ኤድስን ለማጥፋት የምታደርገውን ጥረት ለመደገፍ የሚውል የ111 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ይፋ አድርጓል። የአሜሪካ ዓለም አቀፍ የኤድስ…

በዱቤ መድኃኒት ወስደው ገንዘብ ላልከፈሉ የጤና ተቋማት አገልግሎት አልሰጥም – ጽ/ቤቱ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዱቤ መድኃኒት ወስደው ገንዘብ ላልከፈሉ የመንግሥት የጤና ተቋማት አገልግሎት እንደማይሰጥ በኢትዮጵያ መድኃኒት አቅራቢ አግልግሎት የደቡብ ኢትዮጵያ ክላስተር ጽ/ቤት አስታወቀ፡፡ የጽሕፈት ቤቱ ኃላፊ ዘመን ለገሰ እንዳሉት÷ ተቋሙ ለ570 የመንግሥት…

ሰሜን ኮሪያ በርካታ ባላስቲክ ሚሳኤሎችን ወደ ምስራቅ ባህር መተኮሷ ተሰማ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ለባለ ብዙ ወገን የሚኒስትሮች ስብሰባ ሴኡል መግባታቸውን ተከትሎ ሰሜን ኮሪያ በርካታ የአጭር ርቀት ተወንጫፊ ባላስቲክ ሚሳኤሎችን ወደ ምስራቅ ባህር መተኮሷን የደቡብ ኮሪያ ጦር ተናግሯል፡፡…

አውስትራሊያ ለተመድ የፍልስጤም የእርዳታ ኤጀንሲ የገንዘብ ድጋፍ ልታደርግ መሆኑን ገለጸች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አውስትራሊያ ግንኙነቷን ካቋረጠች ከሁለት ወራት በኋላ ለተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) የፍልስጤም የእርዳታ ኤጀንሲ የምታደርገውን የገንዘብ ድጋፍ ትቀጥላለች ሲሉ የሀገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ፔኒ ዎንግ ገልጸዋል። ሚኒስትሯ እስራኤል…

በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መቻልና ሐዋሳ ከተማ ድል ቀናቸው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በድሬዳዋ ስታዲየም በተካሄደው 18ኛ ሳምንት በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መቻልና ሐዋሳ ከተማ ድል ቀናቸው። ምሽት 1:00 ላይ በተካሄደው የመቻል እና የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጨዋታ መቻል ጨዋታው እንደተጀመረ ምንይሉ ወንድሙ በሶስተኛው እና አቤል ነጋሽ…

ኔታኒያሁ በራፋህ የሚደረገውን የወታደራዊ ዘመቻ ዕቅድ አፀደቁ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታኒያሁ በሃማስ የቀረበውን የተኩስ አቁም እና የእስረኞች ልውውጥ ሃሳብ ውድቅ በማድረግ በደቡባዊ የጋዛ ከተማ ራፋህ የእስራኤል ጦር ለማካሄድ ያቀደውን ወታደራዊ ዘመቻ ማፅደቃቸው ተነግሯል፡፡ የጠቅላይ…

በመዲናዋ 435 የጋራ መኖሪያ ቤቶች ለመምህራን በዕጣ ተላለፉ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አሥተዳደር 435 የጋራ መኖሪያ ቤቶችን በዕጣ ለመምህራን በዕጣ አስተላለፈ። የዕጣ ማውጣት ሥነ-ሥርዓቱም የአሥተዳደሩ ከንቲባ አዳነች አቤቤ፣ የአዲስ አበባ ትምህርት ቢሮ ኃላፊ ዘላለም ሙላቱ (ዶ/ር) እና ሌሎች ጥሪ…