ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያ የኑክሌር ሙከራ አደረገች Tamrat Bishaw Oct 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ሩሲያ የክሩዝ እና ባላስቲክ ሚሳኤሎችን ያቀፈ የኑክሌር ልምምድ ማድረጓን ክሬምሊን አስታወቀ፡፡ ሙከራው የሞስኮን ወታደራዊ አመራር እና ስልታዊ የኑክሌር ሀይሎች ዝግጁነት ለመገምገም ያለመ ስለመሆኑ ተመላክቷል፡፡ ልምምዱ ሶስት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ለዓለም አቀፍ የስደተኞች ጉባዔ የሚቀርቡ ስድስት ቃልኪዳኖችን አፀደቀች Tamrat Bishaw Oct 26, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንግስት በፈረንጆቹ ታህሳስ 2023 በስዊዘርላንድ ጄኔቫ በሚካሄደው ዓለም አቀፍ የስደተኞች ጉባኤ የሚቀርቡ ስድስት ቃልኪዳኖችን አፀደቀ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንንን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በ116ኛው የሀገር መከላከያ ሠራዊት ቀን ያስተላለፉት መልዕክት ዋና ዋና ነጥቦች Tamrat Bishaw Oct 26, 2023 0 -እንደስሙ የመከላከያ ሠራዊት የሆነው ኃይላችን በመቶ አመት ታሪኩ ማጥቃትን፣ መግደልን፣ ማጥፋትን ታሳቢ አድርጎ ሰርቶ አያውቅም፤ -መከላከያ ሠራዊት በራሱ ተነሳሽነት ማንንም አጥቅቶ አያውቅም አሁንም ማንንም አያጠቃም፤ -የሀገር መከላከያ ሠራዊት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኡስታዝ አቡበከር የተባለ ግለሰብን በማገት መኪናውን ሊነጥቁ ነበር ተብለው የተጠረጠሩ ፖሊስችን ጨምሮ 7 ሰዎች ላይ ክስ ተመሰረተ Tamrat Bishaw Oct 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኡስታዝ አቡበከር ሁሴን የተባለ ግለሰብን በማገት ሊብሬውን በመቀየር መኪናውን ሊነጥቁ ነበር ተብለው የተጠረጠሩ ፖሊስችን ጨምሮ 7 ሰዎች ላይ ክስ ተመሰረተ። ክሱ ከተመሰረተባቸው ተጠርጣሪዎች መካከል የአዲስ አበባ አሽከርካሪ ተሽከርካሪ ፍቃድና…
ስፓርት ሲዳማ ቡና ወሳኝ ሶስት ነጥብ አሳክቷል Tamrat Bishaw Oct 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በ4ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየርሊግ ሻሸመኔ ከተማን የገጠመው ሲዳማ ቡና 3 ለ 1 አሸንፏል፡፡ የሲዳማ ቡናን የድል ጎሎች ደስታ ዮሐንስ ፣ ደግፌ አለሙ እና አበባየሁ ዮሐንስ ሲያስቆጥሩ÷ የሻሸመኔ ከተማን ብቸኛ ጎል እዬብ ገ/ማርያም…
ዓለምአቀፋዊ ዜና አይኤምኤፍ የእስራኤል-ሃማስ ጦርነት የቀጣናውን ምጣኔ ሀብት እየጎዳ መሆኑን ገለጸ Tamrat Bishaw Oct 25, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 14፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በእስራኤል እና በሃማስ መካከል እየተካሄደ ያለው ጦርነት በቃጣናው ያሉ ሀገራትን ምጣኔ ሀብት እያናጋ ነው ሲሉ የዓለም የገንዘብ ድርጅት (አይኤምኤፍ) ማኔጂንግ ዳይሬክተር ክሪስታሊና ጆርጂዬቫ ተናገሩ። የባለሀብቶች ጉባኤ በሳዑዲ አረቢያ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በጀርመን ሰሜናዊ ባህር ዳርቻ መርከቦች ተጋጭተው በርካቶች መጥፋታቸው ተገለጸ Tamrat Bishaw Oct 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጀርመን ሰሜን ባህር ዳርቻ ሁለት ዕቃ ጫኝ መርከቦች ተጋጭተው በርካታ ሰዎች የደረሱበት አልታወቀም ሲሉ የጀርመን ባለስልጣናት ገለፁ። ዛሬ ማለዳ ላይ የብሪታንያ ሰንደቅ አላማ የሚያውለ በልብ ቬሪቲ የተሰኘ መርከብ ፖለሲ ከተሰኘ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ተመድ በእስራኤል እና ፍልስጤም ጉዳይ ላይ አስቸኳይ ልዩ ስብሰባውን ሊቀጥል ነው Tamrat Bishaw Oct 24, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ጠቅላላ ጉባኤ የእስራኤል እና ፍልስጤም ግጭትን አስመልክቶ 10ኛ የአስቸኳይ ጊዜ ልዩ ስብሰባ እንደሚቀጥል የጉባኤው ፕሬዚዳንት ዴኒስ ፍራንሲስ አስታወቁ። የአረብ ቡድን ሊቀመንበር እና የእስላማዊ ትብብር…
ዓለምአቀፋዊ ዜና የፓኪስታን የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትርና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር የሀገርን ሚስጠራዊ ህግ በመጣስ ወንጀል ተከሰሱ Tamrat Bishaw Oct 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የፓኪስታን የቀድሞ ጠቅላይ ሚኒስትር ኢምራን ካን እና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሼህ ሙሀመድ ኩሬሺ የሀገርን ሚስጠራዊ ህግ በመጣስ ወንጀል ክስ ተመስርቶባቸዋል፡፡ የፓኪስታን ልዩ ፍርድ ቤት ዳኛ ሀስናት ዙልቃርኒያን÷ የቀድሞ ባለስልጣናቱ ላይ የቀረበው…
የሀገር ውስጥ ዜና በገንዘብ ማተም እና ማዕድናት በመያዝ ወንጀል የተጠረጠሩ ዘጠኝ የውጭ ሀገር ዜጎች ላይ ክስ ተመሰረተ Tamrat Bishaw Oct 23, 2023 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የውጭ ሀገር ገንዘቦችን በማተም እና የተለያዩ ማዕድናት በመያዝ ወንጀል የተጠረጠሩ የፀሃይ ሪል እስቴት ዋና ሥራ አስኪያጅን ጨምሮ በዘጠኝ የውጭ ሀገር ዜጎች ላይ ተደራራቢ ክስ ተመሰረተባቸው። ክሱ የተመሰረተው በፌደራል የመጀመሪያ ደረጃ…