Fana: At a Speed of Life!

የሳይበር ጥቃት ሙከራን በማክሸፍ ከ23 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ ማዳን መቻሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 12፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር በ2015 በጀት ዓመት የተቃጣ የሳይበር ጥቃት ሙከራን በማክሸፍ ከ23 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ ከኪሳራ ማዳኑን አስታወቀ። የ4ኛው የሳይበር ደህንነት ወር አካል የሆነ ጉባኤ “የሳይበር ደህንነት…

የነዳጅ ማደያ እስከ ጅቡቲ ድረስ በኦንላይን ሲስተም የሚያዝበት ስርዓት ይተገበራል- የነዳጅና ኢነርጅ ባለስልጣን

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከጥቅምት 13 ጀምሮ እያንዳንዱ የነዳጅ ማደያ ትዕዛዙን እስከ ጅቡቲ ድረስ በኦንላይን ሲስተም የሚያዝበት ስርዓት በአስገዳጅነት ይተገበራል ሲል የነዳጅና ኢነርጅ ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት የነዳጅና…

ኢትዮጵያ የወደብ ተጠቃሚነቷ ከታሪክ አንፃር ዘመናትን ያስቆጠረ ነው – ምሁራን

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ የወደብ ተጠቃሚነቷ ከታሪክ አንፃር ከታየ ዘመናትን ያስቆጠረ ነው ሲሉ ምሁራን ገለጹ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት የታሪክ ተመራማሪው አየለ በከሬ (ዶ/ር) ኢትዮጵያ በዙሪያዋ ካሉ ሃገራት ጋር ጭምር ንግድ ትለዋወጥ…

ኮርፖሬሽኑ የመከላከያ ሠራዊቱን ዝግጁነት ለማረጋገጥ እያበረከተ ያለው ሚና ከፍተኛ ነው – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 9 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመከላከያ ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን የመከላከያ ሠራዊታችንን ዝግጁነት ለማረጋገጥ እያበረከተ ያለው ሚና ከፍተኛ ነዉ ሲሉ የጦር ሃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ ተናገሩ። የመከላከያ…

አንቶኒዮ ጉተሬዝ ለጋዛ እርዳታ የሚቀርብበትን የራፋህ መተላለፊያ ጎበኙ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት (ተመድ) ዋና ፀሐፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ በግብጽ ድንበር የሚገኘውንና ለጋዛ እርዳታ የሚቀርብበትን የራፋህ መተላለፊያን ጎብኝተዋል። ጉተሬዝ እርዳታ ለማቅረብ የሚደረገውን ዝግጅት ተከትሎ በራፋህ ተገኝተው ጉብኝት…

ቻይና በመካከለኛው ምስራቅ ቀውስ ዙሪያ ከሩሲያ ጋር ለመስራት ዝግጁ መሆኗን ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ቻይና የእስራኤል እና የፍልስጤም ግጭትን ለማርገብ ከሩሲያ ጋር ያላትን ግንኙነት እና ቅንጅት በማደስ በጋራ ለመስራት ዝግጁ መሆኗን አስታወቀች። በመካከለኛው ምስራቅ የቻይና ልዩ መልዕክተኛ ዛይ ጁን ከሩሲያ የመካከለኛው ምስራቅ እና…

ካቻ የተሰኘ የዲጂታል ፋይናንሲንግ ሰርቪስ አገልግሎቱን በይፋ አስጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ካቻ የተሰኘ የዲጂታል ፋይናንሲንግ ሰርቪስ የግል ክፍያ ሰነድ አውጪ በመሆን አገልግሎቱን በይፋ አስጀምሯል። በኢትዮጵያ የመጀመሪያው ነው የተባለው አገልግሎቱ ከብሔራዊ ባንክ የአገልግሎት ፈቃድ ያገኘ እና የሞባይል የገንዘብ ዝውውርና ሌሎች…

የኢትዮጵያ ባህር ኃይል ለሥራው መሳካት የሰላምና ዲፕሎማሲ ጉዳይን አጠንክሮ መያዝ ይኖርበታል – ምሁራን

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ባህር ኃይል ስራዎቹ የተሳኩ እንዲሆኑ በቀጣናዉ ያለዉን የሰላምና ዲፕሎማሲ ጉዳይ አጠንክሮ መያዝ ይገባል ሲሉ ምሁራን ገለጹ፡፡ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ቆይታ ያደረጉት ምሁራኑ የባህር በር ስራዎችን ከጎረቤት ሀገራት…

የእርዳታ ሰራተኞች ወደ ጋዛ አቅርቦቶችን ለማድረስ ሰላማዊ መተላለፊያ እንዲከፈትላቸው ጠየቁ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የእርዳታ ሰራተኞች ወደ ጋዛ የአደጋ ጊዜ የምግብ አቅርቦቶችን ለማድረስ ሰላማዊ መተላለፊያ እንዲከፈትላቸው ጠይቀዋል፡፡ በፈረንጆቹ ጥቅምት 7 በእስራኤልና ሃማስ መካከል በተፈጠረው ጦርነት የተነሳ በጋዛ ምግብ እና ሌሎች አስፈላጊ ግብዓቶች…

ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን በእስራኤል ጉብኝት ሊያደርጉ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ጆ ባይደን በእስራኤል ወሳኝ ጉብኝት እንደሚያደርጉ የሀገሪቱ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አንቶኒ ብሊንከን ገለጹ፡፡ ብሊንከን ከእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ጋር በቴል አቪቭ ሰዓታት የፈጀ ውይይት ባደረጉበት…