Fana: At a Speed of Life!

ከ4 ሺህ 100 ሜትር ከፍታ የዘለሉት አዛውንት ከቀናት በኋላ ህይወታቸው ማለፉ ተሰማ

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ104 ዓመቷ አዛውንት በከፍተኛ ዝላይ ስማቸውን በዓለም ድንቃ ድንቅ መዝገብ ካስመዘገቡ ከቀናት በኋላ ህይወታቸው ማለፉ ተሰምቷል። በአሜሪካ ቺካጎ ግዛት ነዋሪ የሆኑት የ104 ዓመቷ ዶሮቲ ሆፍነር በቅርቡ በዕድሜ ትልቋ ከአውሮፕላን…

አፍጋኒስታን ለሁለተኛ ጊዜ በከባድ ርዕደ መሬት ተመታች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አፍጋኒስታን በቀናት ልዩነት በከባድ ርዕደ መሬት ለሁለተኛ ጊዜ መመታቷ ተሰምቷል፡፡ በሬክተር ስኬል 6 ነጥብ 3 የተመዘገበ ከባድ ርዕደ መሬት በሄራት ግዛት ከተከሰተና ከ 2 ሺህ 400 በላይ ሰዎችን ለህልፈት ከዳረገ ከቀናት በኋላ ነው ለሁለተኛ…

ታይዋን ከቻይና ጋር ሰላማዊ አብሮነት እንደምትፈልግ ገለጸች

አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ታይዋን ከቻይና ጋር ሰላማዊ አብሮነት ትፈልጋለች ሲሉ ፕሬዝዳንት ፃይ ኢንግ-ዌን በግዛቲቱ ብሔራዊ ቀን ላይ ተናግረዋል፡፡ ታይዋን ከቻይና ጋር በነፃነት እና ባልተገደበ መስተጋብር ሰላማዊ አብሮነት ትፈልጋለች፤ ነገር ግን ደሴቲቱ…

የግሪሳ ወፍ ወረራን ለመከላከል የተካሄደው የኬሚካል ርጭት ከ98 በመቶ በላይ ውጤታማ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 29 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የግሪሳ ወፍ ወረራ በተከሰተባቸው አካባቢዎች የተካሄደው የኬሚካል ርጭት ከ98 በመቶ በላይ ውጤታማ ነው ሲል የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ፡፡ በክልሉ የግሪሳ ወፍ ወረራን ለመከላከል አሁንም እየተሠራ መሆኑ ተመላክቷል፡፡…

የእስራኤልና ሃማስን ግጭት ተከትሎ የነዳጅ ዋጋ እንዳይጨምር ተሰግቷል

አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በዛሬው ዕለትም በእስራኤል እና በጋዛ ያለው ሁኔታ ከመካከለኛው ምስራቅ የሚመጣውን የነዳጅ ምርት ሊያስተጓጉል ይችላል በሚል ስጋት የነዳጅ ዋጋ መጨመሩ ተገልጿል፡፡ የዓለም አቀፉ መለኪያ የሆነው ብሬንት የድፍድፍ ነዳጅ ዋጋን በበርሚል ወደ 87…

የሆራ ፊንፊኔ ኢሬቻ በዓል በሰላም ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 26 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)በሚሊዮኖች የሚቆጠሩ ተሳታፊዎች የታደሙበት የሆራ ፊንፊኔ የኢሬቻ በዓል የገዳ ስርአቱን በጠበቀ መልኩ በሰላም መከበሩን የፀጥታና ደህንነት የጋራ ግብረ-ኃይል አስታወቀ፡፡ አባ ገዳዎች፣ ሀደ ሲንቄዎች፣ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች፣ ከተለያዩ…

የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ለኢሬቻ በአል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 26 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ርእሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ለኢሬቻ በአል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ርእሰ መስተዳድሩ በመልዕክታቸው ኢሬቻ የኦሮሞ ህዝብ ክረምቱን በሠላም ማለፉን፣ ከጨለማ ወደ ብርሃን በሰላም መሸጋገሩን፣ አዲስ ዓመት…

የ2016 ሆረ ፊንፊኔ የኢሬቻ በዓል እሴቱን ጠብቆ ተከበረ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 26 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የ2016 ሆረ ፊንፊኔ የኢሬቻ በዓል እሴቱን በጠበቀ መንገድ በአዲስ አበባ በልዩ ልዩ ሁነቶች ተከበረ። የኢሬቻ በአል እንደ ሁልጊዜው የኢትዮጵያን ባሕል እና መልካም እሴቶች በውበትና በድምቀት ለተቀረው ዓለም…

አቶ አሻድሊ ሀሰን ለኢሬቻ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 26 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ርዕሰ መስተዳድር አቶ አሻድሊ ሀሰን ለኢሬቻ በዓል እንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል። አቶ አሻድሊ ሀሰን በመልዕክታቸውም የኢሬቻ በዓል የኦሮሞ ሕዝብ በአንድነት ወጥቶ ለፈጣሪው ምስጋና…

ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጥላሁን ከበደ ለኢሬቻ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 25 ፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ጥላሁን ከበደ ለኢሬቻ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ። ኢሬቻ የኦሮሞ ህዝብ ከዘመን ዘመን፣ ከጨለማ ወደ ብርሃን በሰላም ላሸጋገረው ፈጣሪ አምላኩን የሚያመሰግንበት እና…