Fana: At a Speed of Life!

ለሁሉም ዜጋ እኩል የምትመች ሀገር እየገነባን ነው- ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 9 ቢሊየን ብር በሚጣጋ ወጪ የተገነባው የቡልቡላ የተቀናጀ የግብርና ኢንዱስትሪ ፖርክ ተመርቋል፡ በምረቃ ስነ ስርዓቱ ላይ ጠቅላይ ሚኒስትር ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ፣ የህዝብ ተካወዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ ፣ የኦሮሚያ ክልል ርዕሰ…

የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን የልዩ ሀይል ፖሊስ አባላትንና እጩ የፖሊስ መኮንኖችን አስመረቀ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን በደብረ ማርቆስ በሚገኘው የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሌጅ ያሰለጠናቸውን ምልምል ልዩ ሀይል የፖሊስ አባላትንና እጩ የፖሊስ መኮንኖችን አስመረቀ። በስነስርአቱ ላይ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር፣ የሰላምና…

የጨቅላ ህጻናትን ሞት ለመቀነስ የሚሰራው ስራ ትኩረት እንዲሰጠው ተጠየቀ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት የጨቅላ ህጻናትን ሞት ለመቀነስ የሚሰራው ስራ ትኩረት እንዲሰጠው ጠየቀ። የዘርፉ ምሁራን እንደሚገልጹት በኢትዮጵያ በህይወት ከሚወለዱ 1 ሺህ ጨቅላ ህጻናት መካከል 33ቱ ለህልፈት ይዳረጋሉ። ይህም…

ጠ/ሚ ዐቢይ የሞጆ-መቂ-ባቱ የመንገድ ፕሮጀክትን መረቁ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 30 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የሞጆ -ሃዋሳ የፍጥነት መንገድ አካል የሆነው የሞጆ- መቂ- ባቱ የመንገድ ፕሮጀክትን መረቁ፡፡ ፕሮጀክቱ 92 ኪሎ ሜትር ርዝመት ያለው ሲሆን ከሞጆ-መቂ 56 ነጥብ 4 ኪሎ ሜትር ፣ ከመቂ ባቱ ያለው ደግሞ 37…

የበልግ ዝናብ በአንዳንድ አካባቢዎች ጎርፍ ሊያስከትል ስለሚችል ጥንቃቄ ማድረግ እንደሚገባ ተገለፀ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) እየጣለ ያለው የበልግ ዝናብ በኢትዮጵያ አንዳንድ አካባቢዎች የጎርፍ አደጋ ሊያስከትል ስለሚችል ከውዲሁ ጥንቃቄ እንዲደረግ የብሔራዊ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን አሳሰበ። በብሔራዊ ሜትሮሎጂ ኤጀንሲ በሚያዚያ ወር ትንበያ መሰረት በኦሮሚያ፣…

ማንኛዉም ገለልተኛ ታዛቢ የኢትዮጵያን ምርጫ ለመታዘብ በቅድሚያ የሃገሪቱን ሉዓላዊነት ሊያከብር እንደሚገባ ተገለፀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2013(ኤፍ ቢ ሲ) ማንኛዉም ገለልተኛ ሃገር አቀፍ ወይም ዓለም አቀፍ ታዛቢዎች የኢትዮጵያን ምርጫ ለመታዘብ በቅድሚያ የሃገሪቱን ሉዓላዊነት ሊያከብሩ እንደሚገባ የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት ገለፀ፡፡ ምክር ቤቱ ጉዳዮን አስመልክቶ በሰጠው መግለጫ…

የፖሊስ መዋቅር፤የጦር መሳሪያ ዝውውር የተመለከቱትን ጨምሮ በሌሎች ጉዳዮች ላይ ጥናታዊ ጽሁፎች ቀረቡ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 29 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በፖሊስ ሙያና በህግ ማስከበር ዙሪያ  የኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨረሲቲ ጥናትና ምርምር ኢንስቲትዩት ጥናታዊ ጽሁፎችን ከሚያዚያ ከ28 እስከ 29 ቀን 2013 ዓ.ም  አቀረበ፡፡ ኢንስቲዩቱ የፖሊስ አገልግሎቶች እና አሰራሮችን ለማሻሻል ከዚህ በፊት…

እስካሁን ከ28 ሚሊየን በላይ መራጮች ሲመዘገቡ፤የመራጮች ምዝገባ ለተጨማሪ 7 ቀናት ተራዝሟል  

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 29 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ለ6ኛው አጠቃላይ ምርጫ ዋና ተግባር የሆነው የመራጮች ምዝገባን እያከናወነ መሆኑን አስታውቋል። በዚህም ሂደት በመጀመሪያ ሰሞን የነበረው የመራጮች ምዝገባ መቀዛቀዝ በከፍተኛ ሁኔታ ተሻሽሎ በአሁኑ ወቅት…

ኢትዮጵያና የዓለም ባንክ የ200 ሚሊየን ዶላር የብድር ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 29 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ኢትዮጵያና የዓለም ባንክ የ200 ሚሊየን ዶላር (8 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር) የብድር ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ የብድር ስምምነቱን የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሺዴ እና የዓለም የኢትዮጵያ፣ የሱዳን፣ የደቡብ ሱዳንና የኤርትራ ተጠሪ…

የኢፌዴሪ አየር ሀይል በትግራይ ክልል በነበረው የህግ ማስከበር ጀብድ ለፈጸሙ የአየር ሀይል አባላት እውቅናና ማዕረግ ሰጠ

አዲስ አበባ ፣ ሚያዝያ 29 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌዴሪ አየር ሀይል በትግራይ ክልል በነበረው የህግ ማስከበር ዘመቻ እና በተቋማዊ ሪፎርም መልካም አፈፃፀም ለነበራቸው ለከፍተኛ መኮንኖች ሹመት የምስጋናና እውቅና የመስጠት መርሃ ግብር አካሄደ፡፡ በዚህም 44 ከፍተኛ መኮንኖች፣ 47…