ቢዝነስ ባለፉት ስምንት ወራት ከ191 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ Tibebu Kebede Mar 17, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ባለፉት ስምንት ወራት 191 ነጥብ 45 ቢሊየን ብር መሰብሰቡን የገቢዎች ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ ሚኒስቴሩ በስምንት ወራት ውስጥ 191 ነጥብ 28 ቢሊየን ብር ለመሰብሰብ አቅዶ ከእቅድ በላይ መሳካት መቻሉንም አስታውቋል፡፡ ገቢው ካለፈው በጀት…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓለም ምግብ ፕሮግራም በትግራይ ክልል ለ770 ሺህ ሰዎች የሚያደርገውን የምግብ ድጋፍ ማቅረብ ጀመረ Tibebu Kebede Mar 17, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ምግብ ፕሮግራም በትግራይ ክልል የምግብ ድጋፍ ለሚያስፈልጋቸው ዜጎች ድጋፍ እያቀረበ ነው፡፡ ከዚህ ቀደም በክልሉ ያደርግ የነበረውን የምግብ ድጋፍ በማሳደግ ለ770 ሺህ ሰዎች ምግብ ነክ ድጋፍ ለማድረግ የያዘውን እቅድም በትናንትናው እለት…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ሩሲያ በ2020 የአሜሪካ ምርጫ ለዶናልድ ትራምፕ ደጋፊዎች የቅስቀሳ ዘመቻ ድጋፍ ስታደርግ ነበር – የአሜሪካ የመረጃ ሃላፊዎች Tibebu Kebede Mar 17, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሩሲያው ፕሬዚዳንት ቭላድሚር ፑቲን በ2020 የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ ዶናልድ ትራምፕ እንዲያሸንፉ ለደጋፊዎቻቸው የቅስቀሳ ዘመቻ ድጋፍ ሲያደርጉ እንደነበር የአሜሪካ መረጃ ሃላፊዎች ገለፁ። ሩሲያ የ2020 የአሜሪካ ፕሬዚዳንታዊ ምርጫ አሸናፊ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሎስ አንጀለስና አካባቢው የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን የአሜሪካ መንግስት አካላት በኢትዮጵያ ላይ የሚያደርጉትን ያልተገባ ጫና በመቃወም ሰልፍ አካሄዱ Tibebu Kebede Mar 17, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 8 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሎስ አንጀለስ እና አካባቢው ነዋሪ የሆኑ ትውልደ ኢትዮጵያውያን የኢትዮጵያ መንግስት የወሰደውን የሕግ ማስከበር ዘመቻ በመደገፍ እና የአሜሪካ መንግስት አካላት በኢትዮጵያ ሉዓላዊነት ላይ የሚያደርጉትን ያልተገባ ጫና በመቃወም በኮንግረስ አባል ካረን…
የሀገር ውስጥ ዜና መከላከያ ሰራዊት በከፈለው መስዋዕትነት ኢትዮጵያን ከብተና ያዳነ እና አሁን ለተደረሰበት ሰላም፣ልማትና እድገት ከፍተኛ ሚና መጫወቱን የክልል ርዕሳነ… Tibebu Kebede Mar 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 7 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) መከላከያ ሰራዊት በከፈለው መስዋዕትነት ኢትዮጵያን ከብተና ያዳነ እና አሁን ለተደረሰበት ሰላም፣ልማትና ከፍተኛ ሚና መጫወቱን የሶማሌ ክልል ምክትል ርዕሰ መስተዳድር አቶ ሙስጠፌ መሃመድና የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አቶ አገኘሁ ተሻገር…
የሀገር ውስጥ ዜና በየመን በአደጋ ከሞቱት ሰዎች ኢትዮጵያውያን ዜጎችን ማንነት ለማወቅ እየተሰራ ነው- የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር Tibebu Kebede Mar 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በየመን እስር ቤት ውስጥ በተነሳ አመፅና የእሳት አደጋ ከሞቱት ሰዎች መካከል ኢትዮጵያውያን ዜጎችን ማንነት ለማወቅ እየተሰራ ነው መሆኑን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፡፡ የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አምባሳደር ዲና ሙፍቲ በሳምንቱ በሃገር ውስጥና በውጭ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ቻይና የሞምባሳ ወደብን ልትወርስ ትችላለች መባሉን መንግስት አስተባበለ Tibebu Kebede Mar 16, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 7፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኬንያ ለባቡር መንገድ ግንባታ ከቻይና የተበደረችውን ከፍተኛ ገንዝብ መመለስ ካልቻለች ቤጂንግ የሞምባሳ ወደብን ልትወርስ ትችላች መባሉን የሀገሪቱ መንግስት አስተባበለ። 472 ኪሎ ሜትር የሚረዝመው የባቡር መንገድ ወጪ መጀመሪያ ከታቀደለት በአራት…
የሀገር ውስጥ ዜና የሸገር ዳቦ ፋብሪካ ከዛሬ ጀምሮ በቀን 1 ነጥብ 5 ሚሊየን ዳቦ ያመርታል Tibebu Kebede Mar 16, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 7 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ሸገር ዳቦ ፋብሪካ በሙሉ አቅሙ ወደ ማምረት ሊገባ ነው፡፡ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ አዳነች አቤቤ የተመራ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች ቡድን ፋብሪካ ያለበትን አጠቃላይ ሁኔታ ጎብኝቷል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የገንዘብ ሚኒስትሩ በኢትዮጵያ የኢኮኖሚ ማሻሻያዎችና ቀጠናዊ ደህንነት ዙሪያ ከኢጋድ ዋና ፀሃፊ ጋር ተወያዩ Tibebu Kebede Mar 15, 2021 0 አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና የምስራቅ አፍሪካ የልማት በይነ መንግስታት (ኢጋድ) በአባል ሃገራቱ ውስጥ ማሻሻያዎችን እና ተቋማዊ አቅምን ማጠናከር በሚቻልበት አግባብ ላይ ተወያዩ፡፡ የገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ ከኢጋድ ዋና ፀሃፊ ዶክተር ወርቅነህ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና ጂቡቲ በቴሌኮሙዩኒኬሽን ዘርፍ ያላቸውን አጋርነት ለማጠናከር ተስማሙ Tibebu Kebede Mar 15, 2021 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ጂቡቲ በቴሌኮሙዩኒኬሽን ዘርፍ ያላቸውን አጋርነት ለማጠናከር ተስማምተዋል፡፡ በገንዘብ ሚኒስትሩ አቶ አህመድ ሽዴ የተመራ የኢትዮጵያ ልዑካን ቡድን በጂቡቲ የስራ ጉብኝት ያደረገ ሲሆን፥ ሁለቱ ሃገራት በቴሌኮሙዩኒኬሽን መስክ ያላቸውን…