Fana: At a Speed of Life!

ኢንስቲቲዩቱ ኮቪድ19 በማህበረሰቡ ውስጥ በከፍተኛ የመዛመት ደረጃ ላይ እንደሚገኝ አስታወቀ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት ኮቪድ19 በማህበረሰቡ ውስጥ በከፍተኛ የመዛመት ደረጃ ላይ እንደሚገኝ አስታወቀ፡፡ ኢንስቲቲዩቱ ቫይረሱ ባለፉት ሰባት ቀናት ያለበትን ደረጃ በተመለከተ ባወጣው መግለጫ ቫይረሱ በከፍተኛ ደረጃ እየተዛመተ…

ቤጅንግ አሸዋ በቀላቀለ ከባድ አውሎ ነፋስ ተመታች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የቻይና ዋና ከተማ ቤጅንግ በአስርት ዓመታት ውስጥ ከፍተኛ ነው በተባለ አሸዋ በቀላቀለ አውሎ ነፋስ ተመታለች። የቤጅንግ ሰማይ በከባድ አቧራ ተሸፍኗል ያለው የቢቢሲ ዘገባ ከተማዋ በቅርብ ጊዜያት አስተናግዳው የማታውቀው አውሎ ንፋስ መሆኑን…

በጋምቤላ ክልል ኢታንግ ልዩ ወረዳ ንፋስ ቀለቀቅሎ የጣለ ዝናብ በሰው እና በንብረት ላይ ጉዳት አደረሰ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በጋምቤላ ክልል ኢታንግ ልዩ ወረዳ ፑኩሙ ቀበሌ ንፋስ ቀላቅሎ የጣለ ዝናብ በሰውና በንብረት ላይ ጉዳት ማድረሱ ተገልጿል፡፡ ከትናንት በስቲያ ምሽት 5 አካባቢ ንፋስ ቀላቀሎ የጣለው ዝናብ በሶስት ሰዎች ላይ ከባድና ቀላል ጉዳት ሲያደርስ፥ 55…

በእነ ሜጀር ጄኔራል ገብረመድህን ፍቃዴ ላይ ክስ ተመሰረተ

አዲስ አበባ ፣ መጋቢት 6 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመከላከያ ኮሙዩኒኬሽን መምሪያ ሃላፊ በእነ ሜጀር ጄኔራል ገብረመድህን ፍቃዴ (ወዲ ነጮ) ላይ ክስ ተመሰረተ፡፡ ክሱን የፌደራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 1ኛ የፀረ ሽብርና ህገ መንግስት ጉዳዮች የወንጀል ችሎት መስርቷል፡፡…

በአማራ ክልል በሁለት እጁ እነሴ ወረዳ በትራፊክ አደጋ የ30 ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል በምስራቅ ጎጃም አስተዳደር ዞን በሁለት እጁ እነሴ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ 30 ሰዎች ለህልፈት ተዳረጉ፡፡ አደጋው በወረዳው በቤዛ ብዙሃን ቀበሌ ልዩ ስሙ ቡሃች በተባለ ቦታ በዛሬው ዕለት ማለዳ 1 ሰዓት ላይ ነው የደረሰው፡፡…

ሸሙ የምግብ ዘይት ፋብሪካ የማስፋፊያ ስራውን አጠናቆ በቀን 950 ቶን ዘይት ማምረት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በ1 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር የማስፋፊያ ስራ ሲከናወንለት የቆየው የሸሙ ሀላፊነቱ የተወሰነ የግል ድርጅት የምግብ ዘይት ፋብሪካ በቀን 950 ቶን ዘይት ማምረት ጀመረ። ድርጅቱ በድሬዳዋ ከተማ ከ2010 ዓ.ም ጀምሮ የምግብ ዘይት ምርት የጀመረ ቢሆንም፤…

በድሬዳዋ ከተማ በከተማ ልማታዊ ሴፍትኔት ፕሮጀክት ታቅፈው የነበሩ አባወራዎች ተመረቁ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ)በድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር በከተማ ልማታዊ ሴፍትኔት ፕሮጀክት ታቅፈው የነበሩ ከ3 ሺህ በላይ አባወራ ተጠቃሚዎች ተመረቁ። በከተማ ነዋሪዎች ላይ የሚስተዋለውን የምግብ ዋስት ችግር በዘላቂነት ለመፍታት ታስቦ በሃገር አቀፍ ደረጃ በመተግበር ላይ…

የዋና ስፖርት ዳኛ ኢንስፔክተር ሲሳይ ወየሳ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) አንጋፋው የውሃ ዋና ስፖርት ዳኛ ኢንስፔክተር ሲሳይ ወየሳ ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡ በኢትዮጵያ ውሃ ዋና ስፖርት ውስጥ በዳኝነትና በአሰልጣኝነት ለረጅም ጊዜ ያገለገሉት ኢንስፔክተር ሲሳይ ወየሳ ዛሬ በድንገት ሕይወታቸው ማለፉን የኢትዮጵያ ስፖርት…

በመጪው ክረምት ለሚካሄደው ሦስተኛ ዙር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የችግኞች ዝግጅት እየተካሄደ ነው-ጠ/ሚ ዐቢይ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በመጪው ክረምት ለሚካሄደው ሦስተኛ ዙር የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር የችግኞች ዝግጅት እየተካሄደ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ ገለፁ። የግብርና ሚኒስቴር በ2013/14 የምርት ዘመን ለሚከናወነው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ-ግብር በሀገር…

በሃላይደጌ ፓርክ በተከሰተ የእሳት አደጋ እስካሁን ከ100 ኪሎ ሜትር ስኩየር በላይ ሳርና ቁጥቋጦ ወደመ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በሃላይደጌ አሰቦት እጩ ብሄራዊ ፓርክ በተከሰተ የእሳት አደጋ እስካሁን ከ100 ኪሎ ሜትር ስኩየር በላይ የሚገመት ሳርና ቁጥቋጦ መውደሙን የፓርኩ አስተባባሪ አስታወቁ። ባለፈው ሀሙስ መጋቢት 2 ቀን 2013 ዓ.ም ቀትር ላይ በፓርኩ ሰሜናዊ ክፍል…