የሰው ሰራሽ የመተንፈሻ መሳሪያ እና የኦክስጅን እጥረት እያጋጠመ ስለሆነ ከመቼውም ጊዜ በላይ መጠንቀቅ ያስፈልጋል- ኢንስቲትዩቱ
አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ከቀን ወደ ቀን በመላው ሀገሪቱ በኮቪድ-19 ወረርሽኝ የመያዝ ምጣኔ ፤ ህይወታቸውን የሚያጡ እና የፅኑ ህክምና አገለግሎት የሚፈልጉ ታካሚዎች ቁጥር አስደንጋጭ በሆነ ሁኔታ እየጨመረ እንደሚገኝ የኢትዮጵያ ህብረተሰብ ጤና ኢነስቲትዩት አስታወቀ።…