Fana: At a Speed of Life!

በትግራይ ክልል የአስቸኳይ ጊዜ የምግብና ምግብ ነክ ያልሆኑ ቁሳቁሶች ስርጭት እንደቀጠለ ነው

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 6 ፣ 2012 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል የአስቸኳይ ጊዜ የምግብና ምግብ ነክ ያልሆኑ ቁሳቁሶች ስርጭት እንደቀጠለ ነው፡፡ እስካሁንም በ32  ወረዳዎች በሚገኙ 92 የስርጭት ጣቢያዎች እየተካሄደ መሆኑን የሰላም ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡ በተመሳሳይም ድጋፉ በክልሉ…

በኦሮሚያ የተለያዩ ከተሞች የፅዳት ዘመቻ ተካሄደ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦሮሚያ ክልል በሚገኙ የተለያዩ ከተሞች የፅዳት ዘመቻ ተካሄደ፡፡ የዜግነት አገልግሎት የፅዳት ዘመቻው ዛሬ ከጠዋቱ 12፡00 ጀምሮ በተለያዩ የዞንና የወረዳ ከተሞች መፈፀሙ ተገልጿል፡፡ በኦሮሚያ ክልል በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ…

የተለያዩ ዩኒቨርሲቲዎች ተማሪዎችን አስመረቁ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የጅማ ዩኒቨርሲቲ፣ ቀብሪ ደሀር ፣ ወለጋ እና አርሲ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎቻቸውን አስመረቁ፡፡ ጅማ ዩኒቨርስቲ እና ወለጋ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠኗቸውን ተማሪዎች አስመርቀዋል፡፡ ጅማ ዩኒቨርስቲ በሁለተኛ ዙር በተለያዩ…

የሁርሶ ኮንቲንጀንት ማሠልጠኛ ት/ቤት የ15ኛ ሞተራይዝድ ሠላም አስከባሪ ሻለቃን አስመረቀ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ ጦሯን ለዓለም አቀፍ የሠላም ማስከበር ተልዕኮ ማዝመቷን አጠናክራ እንደምትቀጥል የኢፌዴሪ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ የሁርሶ ኮንቲንጀንት ማሠልጠኛ ትምህርት ቤት የ15ኛ ሞተራይዝድ ሠላም አስከባሪ ሻለቃን ዛሬ አስመርቋል፡፡ ሕግን…

ተመድ እና አሜሪካ በትግራይ ክልል ለሚደረገው የመልሶ ግንባታ እና ሰብአዊ ድጋፍ አቅርቦት ከመንግስት ጋር ለመስራት ቁርጠኛ መሆናቸውን ገለጹ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 6፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የተባበሩት መንግስታት ድርጅት እና አሜሪካ በትግራይ ክልል ለሚደረገው የመልሶ ግንባታ እና ሰብአዊ ድጋፍ አቅርቦት ከኢፌዴሪ መንግስት ጋር በጋራ ለመስራት ቁርጠኛ መሆናቸውን ገለጹ። የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀሀፊ አንቶኒዮ ጉተሬዝ እና…

የምስራቅ ኢትዮጵያ አጎራባች ክልሎች ገለልተኛ የመንግሥት ተቋማት በሚፈጠርበት ሁኔታ በጅግጅጋ ከተማ እየመከሩ ነው

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የምስራቅ ኢትዮጵያ አጎራባች ክልሎች ገለልተኛና ከፖለቲካ ነጻ የሆኑ የህዝብ አገልግሎት ሰጭ ተቋማት በሚፈጠርበት ሁኔታ የሚወያዩበት መድረክ በሶማሌ ክልል ርዕሰ መዲና በጅግጅጋ ከተማ ተጀመረ። በምክክር መድረኩ ላይ የሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽንና…

ከአዲሱ ገበያ – በቀጨኔ – ሽሮሜዳ – መገናኛ የሚያልፈው መንገድ ግንባታ መጓተት በእንቅስቃሴያቸው ላይ ችግር እየፈጠረ መሆኑን…

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ከአዲሱ ገበያ - በቀጨኔ - ሽሮሜዳ አድርጎ መዳረሻውን መገናኛ የሚያደርገው የቀለበት መንገድ ግንባታ በታቀደለተ ጊዜ ባለመጠናቀቁ በአካባቢው ነዋሪዎች የዕለት ተዕለት ኑሮ ላይ ችግር እየፈጠረ መሆኑን አስተያየት ሰጭዎች ተናገሩ።…

የሙለር ሪል ስቴት ባለቤት አቶ ሙሉጌታ ተስፋኪሮስ በሙስና ወንጀል ክስ ተመሰረተባቸው

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 5 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የሙለር ሪል ስቴት ባለቤት አቶ ሙሉጌታ ተስፋኪሮስ በሙስና ወንጀል ዐቃቤ ህግ ክስ መሰረተባቸው፡፡ የፌደራል ጠቅላይ ዐቃቤ ህግ በዛሬው እለት በፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት የጊዜ ቀጠሮ ችሎት በተሰጠው ክስ መመስረቻ አምስት ቀናት ውስጥ ክስ…

በምዕራብ ጉጂ ዞን ኦነግ ሸኔ መሬት ቆፍሮ የደበቀው ከ452 ሺህ ብር በላይ ተገኘ

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በምዕራብ ጉጂ ዞን ዱግዳ ዳዋ ወረዳ ኦነግ ሸኔ መሬት ቆፍሮ የደበቀው ከ452 ሺህ ብር በላይ ተገኘ፡፡ ቡድኑ በዱግዳ ዳዋ ወረዳ ወልጌዪ ቀበሌ መሬት በመቆፈር 452 ሺህ 800 ብር በላይ ቀብሮ መደበቁን የዞኑ ፀጥታና አስተዳደር ፅህፈት ቤት…

በትግራይ ክልል ያለውን ተጨባጭ ዕውነታ እያዛቡ የሚያቀርቡት የኢትዮጵያን ገፅታ ለማጠልሸት የሚፈልጉ አካላት ከንቱ ምኞት ነው- በጄኔቫ ተመድ የኢፌዴሪ ቋሚ…

አዲስ አበባ ፣ የካቲት 5፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) በትግራይ ክልል ያለውን ተጨባጭ ዕውነታ እያዛቡ የሚያቀርቡት የኢትዮጵያን መልካም ገፅታ ለማጠልሸት የሚፈልጉ አካላት ከንቱ ምኞት መሆኑን በጄኔቫ የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የኢፌዴሪ ቋሚ መልዕክተኛ አስታወቀ፡፡ በዚህ ጉዳይ ሚዲያውና አለም አቀፉ…