Fana: At a Speed of Life!

በመዲናዋ የጋራ መንገዶችን ለግል ጥቅም ባዋሉ አካላት ላይ ህጋዊ እርምጃ መውሰድ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ መንገዶች ባለስልጣን የጋራ መንገዶችን ለግል ጥቅም በማዋል የተሽከርካሪዎችንና እግረኞችን እንቅስቃሴ እያስተጓጎሉ በሚገኙ አካላት ላይ እርምጃ እየወሰደ እንደሚገኝ አስታወቀ፡፡   ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ በከተማዋ…

ጎንደር ዩኒቨርሲቲ ለሶስት ምሁራን የፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጠ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ቦርድ በትናትናው ዕለት ለሶስት ምሁራን የፕሮፌሰርነት ማዕረግ መስጠቱን አስታወቀ። በዚህም ዩኒቨርሲቲው ለዶክተር ታደሰ አወቀ ፣ ለዶክተር የማታው ወንዴ እና ለዶክተር አሰግድ ደምሴ ሙሉ የፕሮፌሰርነት ማዕረግ ሰጥቷል።…

የግብፅ ፣ ጆርዳን እና ኢራቅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች የሶስትዮሽ ውይይት አካሄዱ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የግብፅ፣ ጆርዳን እና ኢራቅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች በቀጠናዊ ጉዳዮች እና በደረሱበት የሶስትዮሽ ስምምነት ዙሪያ በካይሮ መክረዋል። የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሳሚ ሽኩሪ ፣ የጆርዳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አይማን ሳፋዲ ፣ እና የኢራቅ የውጭ…

በኢትዮጵያ ገጠራማ አካባቢዎች የታዳሽ ሀይልን ለማቅረብ የሚያስችል የ1 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ተገኘ

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሮኪ ማውንቴን ኢንስቲቲዩት በኢትዮጵያ ገጠራማ አካባቢዎች የታዳሽ ሀይል ለማቅረብ 1 ሚሊየን ዶላር ድጋፍ ማግነቱን አስታወቀ። ኢንስቲቲዩቱ እንዳስታወቀው ከኔዘርላንድሱ አይ ኬ ኢ ኤ ፋውንዴሽን የተገኘው ድጋፍ የታዳሽ ሀይልን…

11ኛው የፌደራልና ክልል ፖሊስ ኮሚሽነሮች ጉባኤ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) 11ኛው የፌደራልና ክልል ፖሊስ ኮሚሽነሮች ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። በጉባኤው የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር እንዳሻው ጣሰው፣ የፌደራል ፖሊስ ምክትል ኮሚሽነሮችና የአስሩም ክልሎች የፖሊስ ኮሚሽነሮችና ምክትል ኮሚሽነሮች እየተሳተፉ…

የአፍሪካ ህብረት የሪፎርም አጀንዳ እንዲሳካ ኢትዮጵያ አስፈላጊውን ድጋፍ ታደርጋለች- አቶ ገዱ አንዳርጋቸው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአፍሪካ ህብረት የሪፎርም አጀንዳ እንዲሳካ ኢትዮጵያ አስፈላጊውን ድጋፍ እንደምታደርግ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ገለፁ። 37ኛው የአፍሪካ ህብረት የስራ አስፈጻሚ ምክር ቤት ስብሰባ በቪዲዮ ኮንፈረንስ ዛሬ መጀመሩን የውጭ ጉዳይ…

በኢትዮጵያ ባለፉት በ24 ሰዓታት 582 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ተገኘባቸው

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ባለፉት 24 ሰዓት ውስጥ በተደረገው 6 ሺህ 344 የላቦራቶሪ ምርመራ 582 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ እንደተገኘባቸው የጤና ሚኒስቴር አስታውቋል። በአጠቃላይ በኢትዮጵያ ቫይረሱ በምርመራ የተገኘባቸው ሰዎች ቁጥር 85 ሺህ 718 መድረሱንም ሚኒስቴሩ…