የዜና ቪዲዮዎች ሰራዊቱ ማንኛውንም ተልእኮ ለመፈፀም በጥሩ ቁመና ላይ ይገኛል- የመከላከያ ሚኒስቴር Tibebu Kebede Oct 13, 2020 0 https://www.youtube.com/watch?v=y3Dm0-09sxw
ስፓርት በፖላንድ ጊዲኒያ የዓለም ግማሽ ማራቶን ሻምፒዮና የሚሳተፈው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልኡካን ቡድን ተሸኘ Tibebu Kebede Oct 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በፖላንድ ጊዲኒያ የዓለም ግማሽ ማራቶን ሻምፒዮና የሚሳተፈው የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልኡካን ቡድን ሽኝት ተደርጓል። የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ልኡካን ቡድን በዛሬው እለት የኢትዮጵያ አትሌቲክስ ፌዴሬሽን ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዝዳንት ኮማንደር…
የሀገር ውስጥ ዜና ለአፍሪካ ከእስካሁኑ የተለየ፣ ተሻጋሪ፣ ዘመናዊ የመረጃ ሥርዓት ያስፈልጋታል-ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ Tibebu Kebede Oct 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) “ለአፍሪካ ከእስካሁኑ የተለየ፣ ተሻጋሪ፣ ዘመናዊ የመረጃ ሥርዓት ያስፈልጋታል” ሲሉ የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ተናገሩ። 7ኛው የአፍሪካ የስታቲስቲክስ ቀን በአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን አማካኝነት ዛሬን ጨምሮ ለሶስት ቀናት…
የሀገር ውስጥ ዜና ባንኩ ህብረተሰቡ በቀሪዎቹ ቀናት ሳይዘናጋ የቀድሞውን የብር ኖት እንዲቀይር ጥሪ አቀረበ Tibebu Kebede Oct 13, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ህብረተሰቡ በቀሪዎቹ ቀናት ሳይዘናጋ የቀድሞው የብር ኖት እንዲቀይር የብሄራዊ ባንክ ምክትል ገዢ አቶ ሰለሞን ደስታ ገለጹ፡፡ ምክትል ገዢው ዛሬ በሰጡት መግለጫ እንዳስታወቁት እስካሁን 90 ነጥብ 4 ቢሊየን አዱሱ የብር ኖት ለባንኮች…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያ አየር መንገድን በከፊል ወደ ግል ለማዘዋወር የተጀመረው ሂደት መቆሙን የገንዘብ ሚኒስቴር ገለፀ Tibebu Kebede Oct 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድን በከፊል ወደ ግል ለማዘዋወር የተጀመረው ሂደት መቆሙን የገንዘብ ሚኒስቴር አስታወቀ። የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ የ2013 ዓ.ም የመጀመሪያው ሩብ ዓመት አፈፃፀምን አስመልክቶ መግለጫ ሰጥተዋል። በመግለጫቸውም…
የሀገር ውስጥ ዜና በአማራ ክልል የወባ ስርጭት እየጨመረ መምጣቱን ኢንስቲቲዩቱ አስታወቀ Tibebu Kebede Oct 13, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 3 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአማራ ክልል የወባ ስርጭት እየጨመረ መምጣቱን የክልሉ ህብረተሰብ ጤና ኢንስቲቲዩት አስታወቀ፡፡ በክልሉ በ2012 በጀት ዓመት የወባ ተጠቂዎች ከ2011 በጀት ዓመት የተጠቂዎች ቁጥር በ66 በመቶ ጨምሯል ተብሏል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የደህንነት ፍተሻ መስፈርት አሟልቶ እንዳይገባ የተከለከለ ሰው አልባ በራሪ ቁስ የለም Tibebu Kebede Oct 13, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 3 ፣2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሚጠበቅበትን የደህንነት ፍተሻ መስፈርት አሟልቶ እንዳይገባ የተከለከለ ሰው አልባ በራሪ ቁስ (ድሮን) አለመኖሩን የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ ዋና ዳይሬክተር ዶክተር ሹመቴ ግዛዉ ገለጹ፡፡ ዋና ዳይሬክተሩ ይህን የተናገሩት ዛሬ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለትምህርት ቤቶች 50 ሚሊየን የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል ለማሰራጨት ዝግጅት ተደርጓል- ትምህርት ሚኒስቴር Tibebu Kebede Oct 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ ኮሮና ቫይረስ መከላከልን ታሳቢ ያደረገ ትምህርት ለማስጀመር 50 ሚሊየን የአፍና አፍንጫ መሸፈኛ ጭምብል ለስርጭት መዘጋጀቱን ትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። በአፋር ክልል የ2013 ዓ.ም ትምህርት በሚጀመርበት ቅድመ ሁኔታ…
ቢዝነስ በማዕድን ዘርፍ በቀጣይ 10 ዓመታት ውስጥ 500 የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንት ለመሳብ መታቀዱ ተገለፀ Tibebu Kebede Oct 13, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 3፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሚቀጥሉት 10 ዓመታት ውስጥ 500 የውጭ ቀጥታ ኢንቨስትመንትና 1 ሺህ የሀገር ውስጥ ኢንቨስትመንትን ለመሳብ ማቀዱን የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር አስታወቀ። የማዕድንና ነዳጅ ሚኒስቴር ከተጠሪ ተቋማትና ከክልሎች ጋር የልማት ዕቅዶች ላይ ውይይት…
የሀገር ውስጥ ዜና ኤጀንሲው የዲጂታል ኢኮኖሚውን ከጥቃት በሚጠብቅ መልኩ ለአምስት አመት የዘረጋውን የትራንስፎርሜሽን ስራ መተግበር መጀመሩን አስታወቀ Tibebu Kebede Oct 13, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 3 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት ኤጀንሲ የዲጂታል ኢኮኖሚውን ከጥቃት በሚጠብቅ መልኩ ለአምስት አመት የዘረጋውን የትራንስፎርሜሽን ስራዎች መተግበር መጀመሩን አስታወቀ፡፡ ተቋሙ ሃገራዊ ለውጡን ተከትሎ የራሱን የትኩረት አቅጣጫ በማስቀመጥ እንደ ሃገር…