የሀገር ውስጥ ዜና ባለፉት 24 ሰዓታት 712 ሰዎች የኮሮና ቫይረስ ሲገኝባቸው የ7 ሰዎች ህይወት አልፏል Tibebu Kebede Oct 14, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 4 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትጵዮያ ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ በተደረገ 7 ሺህ 121 የላቦራቶሪ ናሙና ምርመራ 712 ሰዎች በኮሮና ቫይረስ መያዛቸው ተረጋግጧል። በዚህም በአጠቃላይ እስካሁን በቫይረሱ የተያዙ ሰዎች ቁጥር 86 ሺህ 430 መድረሱን የጤና…
ቢዝነስ በኢትዮጵያ አራት የዘይት ፋብሪካዎች የሙከራ ምርት ጀመሩ Tibebu Kebede Oct 14, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ጥቅምት 4 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በኢትዮጵያ አራት የዘይት ፋብሪካዎች የሙከራ ምርት ማምረት መጀመራቸውን የንግድና ኢንዱስትሪ ሚኒስቴር ገለጸ። ሚኒስቴሩ በኢትዮጵያ በመሰረታዊ ፍጆታ አቅርቦትና ስርጭት ላይ የሚታዩ ችግሮችን ለመቅረፍ እየሰራ መሆኑን ገልጿል። የንግድና…
የሀገር ውስጥ ዜና የገዳ ስርአትን በስርአተ ትምህርቱ በማካተት ለማስተማር የተያዘውን እቅድ መተግበር የሚያስችል ቅድመ ዝግጅት መጠናቀቁን የኦሮሚያ ክልል ገለጸ Tibebu Kebede Oct 14, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የገዳ ስርአትን በስርአተ ትምህርቱ በማካተት እንደ አንድ የትምህርት አይነት ለማስተማር የተያዘውን እቅድ መተግበር የሚያስችል ቅድመ ዝግጅት መጠናቀቁን የኦሮሚያ ክልል ገለጸ። በክልሉ በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የማህበራዊ ዘርፍ አስተባባሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች የሙያ ትምህርት መስጠት ሊጀመር ነው Tibebu Kebede Oct 14, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 4 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ለ11ኛ እና 12ኛ ክፍል ተማሪዎች ከቀለም ትምህርት በተጓዳኝ የሙያ ትምህርት መስጠት ሊጀመር መሆኑን የትምህርት ሚኒስቴር አስታወቀ። እስካሁን ተግባር ላይ የነበረው የትምህርት ስርዓት ሙያን መሰረት ያላደረገ በመሆኑ ተማሪዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ባለሥልጣኑ በ2 ቢሊየን ብር ወጪ 55 ጥልቅ የውሃ ጉድጓድ ለማልማት እየሰራ መሆኑ ተገለፀ Tibebu Kebede Oct 14, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 4 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በተያዘው በጀት አመት በ2 ቢሊየን ብር ወጪ 55 ጥልቅ የውሃ ጉድጓድ በማልማት 100 ሺህ ሜትር ኪዩብ ውሃ ለማምረት እየሰራ መሆኑን የአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡ የባለሥልጣን ዋና ሥራ አስኪያጅ ኢንጂነር…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይና የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ ኢትዮ ኢንጅነሪንግን ጎበኙ Tibebu Kebede Oct 14, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 4 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አህመድ እና የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በቅርቡ መዋቅሩን ያሻሻለውን ኢትዮ ኢንጅነሪንግ ቡድንን ጎበኙ። ኢትዮ ኢንጅነሪንግ ቡድን ያሳየው ለውጥ የሚደነቅ ነው ያሉት ጠቅላይ ሚኒስትሩ የቢሾፍቱ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ባለፉት ሶስት ወራት በ12 ሺህ 37 መዝገቦች ላይ ውሳኔ መስጠቱን አስታወቀ Tibebu Kebede Oct 14, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ በመጀመሪያው ሩብ ዓመት 12 ሺህ 239 መዝገቦች ለውሳኔ ቀርበው በ12 ሺህ 37 መዝገቦች ላይ ውሳኔ መስጠቱን አስታወቀ፡፡ ጠቅላይ ዐቃቤ ሕግ ዶክተር ጌዲዮን ጢሞቲዮስ የመጀመሪያውን ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም በተመለከተ በዛሬው…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ እና የዓለም ባንክ የ400 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ Tibebu Kebede Oct 14, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና የዓለም ባንክ የ400 ሚሊየን ዶላር የድጋፍ ስምምነት ተፈራረሙ፡፡ ስምምነቱን የኢፌዴሪ የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሽዴ እና በኢትዮጵያ፣ ኤርትራ፣ ደቡብ ሱዳን እና ሱዳን የዓለም ባንክ ዳይሬክተር ኦስማን ዲዮን ተፈራርመውታል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና ለጎሃፅዮን(ቀሬጎአ) ደጀን መንገድ ከባድ ጥገና ሊደረግለት ነው Tibebu Kebede Oct 14, 2020 0 አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 4 ፣ 2013 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ለጎሃፅዮን(ቀሬጎአ) ደጀን መንገድ ከባድ ጥገና ሊደረግለት መሆኑን አስታወቀ፡፡ 40 ኪሎ ሜትር ርዝመት የሚሸፍነው የጎሃፅዮን(ቀሬጎአ) ደጀን አስፋልት ኮንክሪት መንገድ በተፈጥሮ እና ሰው ሰራሽ ችግሮች…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠ/ሚ ዐቢይና የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ የእንጦጦ ፓርክን ጎበኙ Tibebu Kebede Oct 14, 2020 0 አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 4፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ከኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ ጋር የእንጦጦ ፓርክን ጎበኙ። የኤርትራው ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂ በዚህ ሳምንት የተመረቀውን የእንጦጦ ፓርክ ፕሮጀክት ከመጀመሩ በፊት፣ ፕሮጀክቱ በመሰራት…